Get Mystery Box with random crypto!

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
የሰርጥ አድራሻ: @johnnyaleme
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.54K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 71

2022-07-28 15:04:14 ምስክርነት----አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ_በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን !!
ሰላም ወንድሜ ዩሐንስ

ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴ ያደረጉልን ተአምር ይህ ነው።
በምንሊክ ሆስፒታል የጭንቅላት ቲቢ ነው ተብላ የተኛች አንድ እህቴ ነበረች የአባቴን ፀበልና እምነት ወስጄ ሳጠጣት እና ሰውነቷን ስቀባት: ጆሮዋ ላይ ሳፈስላት: ተዘግቶ የነበረ ጆሮዋ ወድያው ተከፈተላት እራስ ምታቱም ጭንቀቱም ለቀቃት እና አሁን ከሆስፒታል ወጥታለች በጥሩም ሁኔታ ላይ ነው ያለችው ። ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴን አመስግኑልኝ ።

፨፨፨፨የንግስ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ ፳፱ 29
++++ የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

ሐምሌ፳፰|፳፱ 28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
385 views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 15:04:04 በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
338 views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 15:04:03 =abune echegi yohanes yadregut le leji proces ymiysflgat guday nbregn ena semachwen terechi tesaktolgnal yalaleke guday alen ahunm chres adrgulen belachwe thelot adregulgn. jony antem thelot adregeln. ye wechi hager proces new endisaka enam ezam teru ngr endigtmat . adera abati abune echegi

=መይዝያ 1/2 በነበረው ጉዞ ከእህቴ ጋር ተሳትፈን ነበር እና እህቴ ብዙ የተጨነቀችበት ጉዳይ ለአባታችን ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠግሮ አልቅሳ እንዲማፀኑላት ነግራቸው ነበር። እና አባታችን ፈጥኖ ደራሹ !!! የውስጥዋን ከነገረቻቸው ውስጥ 1 እራስዋን በጣም ያማት ነበር ጉዞ ደርሳ ከተመለሰች በኃላ ተሽሎዋት ነበር ነገር ግን ሳትመሰክር ቀርታ አሁን እመሙ ተመለሰባት አባታችን ይቅር ይበሏት አሁንም ጨርሶ እንዲምራት እንዲያማልድዋት ፀልዩላት ! 2 በጣም የተጨነቀችበት ጉዳይ ጉዞ ደርሳ ከተመለሰች በኃላ ጥሩ ምልክት እያየች ነው የቅዱሳን፥የሰማዕታት፤የመላዕክት፤ የሐዋሪያት፤የፃድቃን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን!አሁንም ጅማሪውን እንዳሳመሩላት ፍፃሜውም የአባታችን አምላክ ያሳምሩላት አሚን!! ስለትዋን በአካውንት አስገብታለች።በድጋሚ ለመመስክር ያብቃት አሚን።

=Selam joni ebdet neh yabaten teamer lemeseker new hulem semachewen setera fetenew new midersulegn ena fetena alebebegn yehen semon ena eyeredugn new betam yalefewenem wetet asamerewelegnal
Hoden ena gunfan liyezegn asebo betam amogn neber ena yesachewen sem tereche degnalew
Balefew degmo yesachewen erdata bemastewal ena betebeb mulugn beye setewegn beteru huneta lay negn beza lay miyaschenek neger simetabegn besachew eyalefeku new ahunem mechereshayen yasamerulegn amen

=19/11/2014 ምስክርነት ለመስጠት ነው 1.ጭንቅላቴን በጣም መንቀሳቀስ አልቻልኩምና አሞኝ ነበረ ስመረመር ማይግሬት ነው ተባልኩና እምነታቸውን ለ3 ቀን ተቀብቼ ሰላም ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን። 2.አንድ የስራ ባልደረባዬ በኦፕራሲዮን ወልዳ ነበርና ህመሙ እንዳይበረታብኝ ብዬ ነበረ በምልጃቸው አስበውኛል ደና ሆኛለሁ እንዲሁም ልጄ ስራ ስገባ እያለቀሰች አስቸግራ ነበረ እንዲሁም ተጨንቄ ነበረ በእምነት ፀበላቸው በቃልኪዳናቸው ወዲያው ሰላም ሆናለችና እግዚአብሔር ይመስገን።3.ስራ ቦታ በጣም የሚያበሳጨኝ የሚያስጨንቀኝ ጉዳይ ነበረ እባኮት አባቴ ይሄን ጉዳይ በፀሎትዎ አስቡኝ ብያቸው በዕለተ ቀናቸው ከባድ ጭንቀቴ በምልጃቸው ተፈቷል እግዚአብሔር ይመስገን።4.ማህፀኔ ላይ ህመም ነበረብኝ በእምነታቸው በምልጃቸው ሰላም ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 5.ጓደኛዬ ኩለሊቴን ይወጋኛል ብሎኝ እምነቱ ተቀብቶ ወዲያው ተሻለው ከዚያም በንጋታው በጣም አሞት ሲመረመር ተጨንቀን ነበረ ቸር ወሬ አሰሙኝ ብያቸው በፀሎታቸው ነፃ ሆኗል ከዛም በኃላ ፀበልም ጠጥቶ ሠላም ሆኗል እግዚአብሔር ይመስገን6.ከጓደኛዬ ጋር በእኔ ጥፋት ባልሆነ ምክንያት ተጣልተን ነበረ ነገሮች በምልጃቸው ቀለል ብሎ ነበረ ሆኖም ሙሉ በሙሉ አልተፈታም ትግስት እንዲኖረኝ በፀሎታቸው ያስቡኝ ፈጥነው የሚደርሱልኝ የመድሐኒአለም ስጦታዬ መጨረሻችንን በቃልኪዳናቸው በፈጣን ምልጃቸው ያስቡን አሜን ለተጨነቃችሁ ፈጥነው በምልጃቸው ይድረሱላችሁ።

=Selam jony indet neh? inate menged heda neberina beselam wede betua indimelisuat lemignachew neberina beselam wede betua gebtalech amesginilign!

=selam jhonny tena yesitelegne welete hiwot ebalalehu abatachen tsadiku abune echege yohannes zetsegero befetariyachen beamilakachen bekidus Egziyabeher sim yaregulegnen endehulem lememesiker neber
1. betseb lay kegenzeb gar yeteyayaze cheger nebere ena abatachen tematsegnachewu bebereketachewu kechegeru awutetewunal fetari yetemesegen yehun
2. ena mewused yeneberebegne medihanit neber ena beselam endiyasecherisugne lemegnachewu beselam asicherisewugnal ahunem yemikeregne and medihanit ale esumnem beselam endiyasicheresugne betselotachehu atsebugne
3. yeguwadegnaye sira betam tedakimo sira atito techegero neber labatachen tematsenenachewu ahun betam teshashiloletal kibir misgana lefetariyachen
4. kezi befit ejen amogne be eminetachewu eyeteshalegne endehone mesikere neber fetari yetemesegen yehun cherisewu mirewugnal

=Selam wendme jhony zarem endetmeskrelgn new abaten kawekuachew jmero bechgre hulu endetrawachew new hatiyaten sayayu fetnew yedrsulgnal kebr ena mesgana yegbachew semonun ebet west abate enate ena wendmen amot abaten endimrulg ngeriyachew teshluachwal ena mata setgna chenkogn ena enklf enbi blogn beslam asadrun bye lmgnachew beslam adernal beydkikaw smachewn eytraw selmlmnachew yersahut nger kale yker yeblugn

=Selam joney fekert selase ebalalw bezu geza yeteykuwachewn beftenet yadergulegal balfew tutochen amoge be selachew seteshashe teshaleg cherso endemerug teykachwalhu kebermsgana yedersachew meskernt lemstet new

=፨፨፨፨የንግስ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ ፳፱ 29
++++ የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

ሐምሌ፳፰|፳፱ 28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929
361 views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 15:04:03 ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
=በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በመጀመሪያ እኔ ሃጢያተኛዋን ለዚህ ክብር ስላበቁኝ ክብርናምስጋና ይገባዎታል 1 2ብዬ ጠየኩ ደረሱልኝ አባቴ
1 ነፍሰጡር ነበርኩ በሰላም ገላግሉኝ ጤነኛ ልጅ ስጡኝ ብዬ ለመንዃቸሁ እግዜር ይመስገን ጤነኛልጅ አግኝቻለሁ እግዜር በጥበቡ ያሳድግልኝ
2ባለቤቴ ይለፋል ዝም ስለሚል በስራው ቦታ ምንም እንደዳሰበው ቦታ አልጡትም ያሰበውን አሳኩለት ብዬ ፀሎት አረኩ ያሰበው ተሳካ የሚፈልገውን ቦታ አገኘ መጨረሻውን የሳምርለት
3 እኔ በስራ ቦታዬ ቤት ጠይቄ ነበር ነገርዃቸሁ በብዙ ልፋት በኪራይ ተሳካ መጨረሻውን ያሳምርልኝ
4በሰራቦታዬ ላይ የሚያደናቅፉ ሰዎች አሉ በሰላም ወደስራዬ እንድመለስ ነበር ተመልሻሁ ክፋታቸውን ይያዝልኝ
አባቴ አይዘገዩም ላልተመለሱ ጥይቄዎቻችን እግዜር ይድረስልን
ሌሎችን የለመንዃቸውን በተለይ ከቤት ወታ የሄደችውን በሰላም መልሱልን ጥላ ከለላ ሁኗት ማስተዋል ልቦን ሰጥተው መልሱልን ትንሽ ልጅ ናት ተጨንቀናል ደርሰውልን አባቴ ለመመስከር ያብቃኝ

=MESEKERENET
#Zare gebiwoch guday neberegn le abate abune echege negere salgulala chereshe wetechalew...Abaten tereche yaltesakalegn neger yelem...Salmesekir yeresahut kale yeqer yebelugn abate

=እንዴት ነህ ወለተ ፃዲቅ ነኝ ስለ አቡነ እጨጌ ምስክርነት ለመስጠት ነው እባክህ አቅርብልኝ በጣም ዘግይቻለሁ የኔ ፈጥኖ ደራሽ አባት ያደረጉልኝ እናቴ ጡቶን እና ጎኖን አሞት በስዕለ አድኖቸው እሽት ሽት አደረኮት ወዲያው ተሻላት የጎረቤቴ ህፃን ልጂ ለሊት ውጋት ሲያጣድፍት ማሩልኝ ብየ በስዕለ አድኖቸው አሻሸሆት ወዲያው ተሻላት በሰራ ቦታየ ትንሽ ስህተት ሰርቸ አባቴ ሸሽጉኝ ብየ ደርሰውልኛል ጎሮቤቶቸ የሌላ እምነት ተከታይ ናቸው በግርግር መሀል ተገኝተው ታስረው ነበር የነበረው ሁኔታም አስጊ ነበር አባቴን አቡነ እጨጌን ያስፈቱልኝ የክብረው መገለጫ ስለቱን አስገባለው ብየ ወደ እስር ቤቴ ስሄድ ወዲያው ተለቀቁ ወደ ቤታቸው ይዣቸው መጣሁ እኔም ስለቴን እሰገብቻለሁ እልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ። መቀመጫየ አካባቢ እብጥ ብላ ወጥታብኝ በስዕለ አድኖቸው እሽትሽት አድርጌ ወዲያው ተሽሎኛል እህቴ ወደ ስራ ቦታዎ ስትሄድ በሰላም አድርሱልኝ ብያቸው በሰላም ደርሳለች። አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ጠይቄቸው የሚከለክሎኝ ነገር የለም በስራ ቦታየም ይሁን በማሀበራዊ ሂወቴ በየዋህነት እኔም በበጎነት ተመልክቸው ሲሆን ሰውች ግን በተሳሳተ መንገድ ያዩብኛል የዛኔ አባቴን ኑ ድረሱልኝ ከዚህ ጉድ አውጡኝ ብየ ስጠራቸው ከተፍ ብለው ነገሮቸን ሁሉ ያስተካክላሉ።

ብድር መበደር ፈልጌ ዎስ ሚሆን አጥቸ ሰንከራተት አባቴን ዎስ ያምጡልኝ ስላቸው ወደ አንዶ የእህቴ ጎደኛ ሰደውልላት እኔ እሆንሻለው ብላ ዎስ ሆናኛለች ሀይለኛ ዝናብ በረዶ ብቻ በጣም ሚያስፈራ አባቴ ይህን ዝናብ በቃችሁ በሉን ብየ ስነግራቸው ወዲየው ዝናቡ ቀጥ አለ አሁንም እህቴ ወደ ስራ ቦታዎ ስትሄድ ወደ እኛ ስትመጣ በሰላም አድርሰው መልሶት ብየ ስነግራቸው ሰምተውኛል ውንድሜ እና እህቴ በመንግስት የሚሰጥ የሱቅ ቦታ ነበር የጠላትን አይን ሽፍን አድርገው በሰላም እጣቸውን እንዲያነሱ እርዶቸው ብየ ነግሬያቸው ተሳክቶል ሆዴን ቁርጠት አሞኝ በስዕለ አድኖቸው እሽሽት አድርጌ ወዲያው ተሽሎኛል እናቴ ብርድ ብርድ በሎት ሲያማት በስዕለ አድኖቸው እሽሽት አድርጊያት ተሽሎታል የእህቴ ልጅ ለሊት ድንገት ባንኖ በጣም አለቀሰ ሁላችንም ደንግጠን ተነሳን የአባቴን የአቡነ እጨጌን ምስል እሸሸት አደረኩት ማልቀሱን አቆመ ወዲያው ተኛ የኔ የአለም ሁሉ መድሀኒት መድሀንያለም እናቴ እመቤቴ ሎዛ ማርያም የኔ ፈጥኖ ደራሽ አባቴ አቡነ እጨጌ ዪሆንስ መከታየ ቅዱስ ሚካኤል ወዳጄ ቅድስ ገብርኤል እናቴ ቅድስት አርሴማ ሁሌም ከኔ ጋር ናቸው የተመሰገነ ይሁን ለአባቴ ለአብነ አጨጌ ዪሆንስ ለክብራቸው መገለጫ ይሁን ብየ ትንሽ ብር በድጋሚ በአካውንታቸው አስገብቻለሁ እልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ እኔን የሰሙ እናንተንም ይስሞቹሁ አሜን።

=እንዴት ነህ ጆኒ አባቴ በነገሬሁሉ የጠየቅኩትን ሁሉ እየሞሉልኝ እነም እየመሰከርኩነው ሁሌም አባቴን ህክምና ሰወስደው አባቴ ቀድመው ግቡል እርሱ እዬልኝ ነው የምላቸው እናም ውጤቱ ቆንጆ ሆናል 2ለስው እቃልኬ ነበር አድርሱልኝ ብዬአባቴ አደረሱልኝ 3ልጄን ትምህርትዋን እርድልኝ ብዬ ጥሩ ውጤት አለፈች 3ሰውነቴን አስተካክሉልኝ አልካቸው አስተካሉልኝ እግዚአብሔርአምላክ ይመስገን አባቴን የስጠን ከዚህ በተረፈ ተደርጉልኝ ያልመሰከርኩት ካለ ይቅር ይበሉኝ ምክንያቱም እኔ በትንሽ በትልቁም ሰለም ጠራቸው

=Selam new John. Zare kirby yesfa hulme bechegre yegabel zarem Ayet aschegrenyo lemenyachew bedekika semuny,wendem demxun atefetoben selemenor becha demtun asamuny beye tesaktolenyal ene hatewun yesamu legum letechegeru yedresu Ameen.

=በስሜ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
መንፈሳዊ ሠላምታዬ ይድረስህ ጆን እንዴት ነህ? አባታችን እንደ ወትሮው ያደረጉልንን ለመመስከር ነዉ።
እኔ ቃላት የለኝም የጨነቀኝ ስማቸውን ጠርቼ እንደ ጉም ነው የምተነው፣
* ባለቤቴን ድንገት ልቧን እኩለ ሌሊት ላይ በጣም አሟት እጂግ ተጨንቀ በስዕለ- አድኗቸው ዳብሻት ከህመሟ ተፈውሳለች።
አባታችንን የሰጠን ቅድስት ሥላሴ ምስጋና ይድረሳቸው ምስጋና ለወላድተ አምላክ ምስጋና ለአባታችን። ያስጨንቀኝ ነገር አለ ሰምሮልኝ ለመመስከር ያብቁኝ ሳልመሰክር የዘነጋውት ካለም ይቅር ይበሉኝ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

=Selam yohannes meskirilig zare abate abune echege yohannes ze tsegeron silke.embi bilog eshi endileg chargem aladerg bilog silenebr eshi endileg lemenkuachew enam silke eshi aleg chargem aderegelig lelam yelemenkuachew neger neber adrigewuligal silehulum neger kibir ena misgana le kidus amanuel kibir ena misgana le emebetachin dingil mariyam kibir ena misgana le abune echege yohannes ze tsegero zarem zewetirim yihun.Amen Amen Amen lela yalmesekerkuachew negeroch kalu abate yikir yibelug
433 views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 15:03:52 ፨፨፨፨የንግስ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ ፳፱ 29
++++ የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

ሐምሌ፳፰|፳፱ 28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
835 views12:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 01:18:35
1.1K views22:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 23:50:05
1.1K views20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 23:47:09 ፨፨፨፨፨ደቡብ ጎንደር በታች ጋይንት ደብረ ሰላም 'ቆጥመንደር ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ መርቆሬዎስ' ቤተክርስቲያን።

+++ይህ ቤተክርስቲያን በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ብቸኛዋ የድጓ ማስመስከሪያ ቅድስት ቤቴልሄም በምትገኝባት በታች ጋይንት ወረዳ ቤተክህነት ስር ልዩ ስሙ ደብረ ሰላም 'ቆጥመንደር ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ መርቆሬዎስ' ቤተክርስቲያን ታላቅ ደብር ነው።

እምነቱ ማር ነው፤በቤተክርስቲያኑ ከዕለታት አንድ ቀን የንብ መንጋ በቤተክርስቲያኑ ጥበቃ ቤት ውስጥ ሰፈረ ይህ የቅዱስ ገብርኤል ታምር ነው በማለት በቀፎ በማድረግ ማሩ እየተቆረጠ እንደ እምነት ለምእመኑ በመስጠት አይን እያበራ ደዌ እያነጻ ይገኛል ቤተክርስቲያኑም በንቡ መንጋ እየተጠበቀ እስከአሁን ድረስ ይገኛል።

ቅዱስ መርቆሬዎስ ታቦትም ይገኛል፤ ጸበሉም ፈልቆ ምዕመን እየተፈወሱ ነው።

በአንድ ወቅት ፯ ሌቦች ታቦቱን ሊሰርቁ ሲገቡ ዲቆናት አይተዋቸው ደውል ሲደውሉ ምዕመኑ ተሰበሰበ ከዚያም 4ቱ ሌቦች አመለጡ 3ቱ ሲጠየቁ ቅዱስ ገብርኤል እንዳትቀሳቀሱ ብሎን ነው፤በማለት ከቤተክርስቲያኑ ግርግዳ ጋር ተጣብቀው ተገኘተዋል ሊሰርቁ እንደመጡም አምኑ ቅዱስ ገብርኤል ሃያልነቱን በገሃድ ገለፀ።

አባ እጅጉ የሚባሉ ታላቅ አባት ቅዱስ ገብርኤል በራእየ ተገልጾ ቅዱስ ቁርባኑን እንዲወስዱ ነግሯቸው እሳቸውም ስጋ ወደሙን ከባለቤታቸው ጋር በወሰዱበት እለት ከባድ ዝናብ ዘንቦ ጥሎ ወንዝ ድንገት ሞልቶ 5የቁም እንሰሳት ወስዶ ልጆቻቸው ከወንዙ መካከል ድንጋይ ላይ ቆይተው ምንም ሳይነኩ ውሃው ሲጎድል ወደቤታቸው በሰላም ተመልሰዋል።

ይህ የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን በእግዝአብሔር በአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ምልጃና በረከት ፍቃድ የቤተክርስቲያኑ ወስጡ ወለሉና ግርግዳ እንዲሁም የውጭ ዕድሳት የተደረገ ሲሆን።

ቀጣይ ለመስራት የታሰበው እርዳታና የእግዚአብሔር አጋዥነት የሚጠይቁ ስራዎች

ሀ/የኮርኒስ ስራ/የውስጥም የውጭም)
ለ/ቤተክርስቲያኑ በረንዳ የሌለው ከመሆኑ የተነሳ ታቦት እንኳን መዞሪያ የለውም
ሐ/ለጉባኤ ቤት የሚሆን ምስማርና ቆሮቆሮ ---100
መ/መጋረጃ /ለቤተመቅደስ እና ለ13መስኮት/
ሠ/ለቤተልሄምና ለእድሞ በር መስሪያ ሲሚንቶ፣አሸዋእና ብረት

ለመርዳት እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነውና ለበረከቱ ያብቃችሁ፤መርዳት መስጠት ለእግዚአብሔር ብድር ነው ዋጋ አለው።


ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ቆጥመንደር ደ/ሰ/ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
Ac no-1000074812426

0901002929/0911190212

ቦታው~ደቡብ ጎንደር በታች ጋይንት 'ቆጥመንደር ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ መርቆሬዎስ' ቤተክርስቲያን።
1.0K views20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 23:35:49
236 views20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 23:35:27 ።።የአመቱ 2014 አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ የመጨረሻ ጉዞ{ ሐምሌ፳፰/፳፱ 28/29

፨ሐምሌ ፳፰/፳፱ 28/29 ታላቅ በዓል ንግስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ዕረፍታቸው ሐምሌ 29 ነው።

፨ሐምሌ ፳፰/፳፱ 28/29 የአመቱ የመጨረሻ ጉዞ ሲሆን ጸበሉ በክረምቱ ምክንያት ከጥንትም ጀምሮ ሐምሌ 29 የጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ዕረፍት ዕለት የሚዘጋ ሲሆን፤ጸበሉ ተባርኩ መስከረም ፳፱/፩/፳፲፫ 29/2015 የጻድቁ መስቀላቸው መቋሚያቸው ወጥቶ ጸበላቸው ጋር ሄዶ ተባርኮ የመጠመቅበት ዕለት ነው።
ለበረከቱ ያብቃችሁ!

ለበለጠ መረጃ፦
0911190212
0911481388
0979986969
0901002929
ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
237 views20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ