Get Mystery Box with random crypto!

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
የሰርጥ አድራሻ: @johnnyaleme
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.54K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 69

2022-08-09 22:53:22 ሐምሌ፳፱ 29ጻድቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ዕረፍታቸው በዓል!
+++ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም በረከታቸው ይደርባችሁ።አሜን!
731 views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 22:53:14 =በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን እንዴት ነህ ጆኒ አቡነ እጨጌ ዩሀንስ ያደረጉልኝ ተአምር ከዚህ በፊት መጥቼ መስክሬ ነበረ ትምህርቴን ከጨረስኩ አራት አመት ሆኖኛል ነገር ግን አንድ ኮርስ ቀርቶኝ ነበር ኮርሱን ሁለት ግዜ ወስጄ አስተማሪዎቹ ዉጤቴን ሳያስገቡልኝ ይጠፋሉ በ3ተኛው አቡነ እጨጌ ዩሃንስን ተማፀንኳቸው ፈተናውን አለፋኩ የአራት አመት ታሪኬን ቀየሩልኝ በአሁኑ ልመጣ ነበር አስቸጋሪ ስራ ገጥሞኝ ቀርቻለሁ እኔ በሚቀጥለው መጥቼ ስለቴን ይዤ አውደምህረት ላይ ቆሜ እመሠክራለሁ አሁንግን በማታ የምስክርነት መርሀግብር ላይ መስክርልኝ የቀረውን እንዲፈፅሙልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አመሰግናለሁ።

=Endemen ameseke wendem jonye ebake meseketlge abate abune echge yuhanse hulem endeterhwachwe nw esachwem asferwege aywkume 1 - yerasene sera setuge byachwe setwegal 2- serawem adese kemhunu ansare gebyaw ahune balwe hunta btame ferche abate ebakote atsaferuge bye seraweveyelmdelge nw 3-yehe sera segeme birr alnbergem ena agote neber ene esetsalwe ena eyserashe tekefegalshe yale ena enme almenkutem neber gene abate ebakiten ye agoten lebe aratulge byachwe birr setogal 3 bemserabte bota laye ande lege asecegerage abate ebakote astagesulge byachwe ahune selam nw yalchu becha abate lene beye seatu bye dekekawe semachune eyanswe asferwege aywekum yene feteno derashe abate ahune yekerge birr toli serche endememelse abate alteraterm antem jonye mesekerlge lela yershute kale yeker bluge yene abate ldegoten lemergete yabkage abate

=ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ ምስክርነት ለመስጠት ነው ባለፈው ሳምንት አንድ ያሰጨነቀን interview ነበረን እና አቡነ እጨጌዮሐንስን በሰላም እንዲያሳልፉን ተማፅኛቸው ነበረ አላሳፈሩንም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ እና መጨረሻውንያሳምሩልን አሁንም አልቆ ድጋሜ ለመስክርነት ያበቁኛል አባቴ አልጠራጠርም እችን መስክርልኝ ወንድም ጆኒ ወለተ ኪዳን ነኝ

=Abune ecge abate hulem fetnew endedrulgne new yezare 1were le sew yemiste negr setch nber ke ande were behewala altkblenm blew kadugne ena betam techenke nbere abaten negrkewachew esachewm wedyew astekaklulgn tekbylew yemilew sew tegnee abatee kebrulgnee egziber yemsgne

=Selam lenante yihun abatachn yaderegulgnn endemiketelew akerbalew 1 enatna abate nseha gebtew kenona tekeblew endikorbu lemgne neber abatachn yelemenkutn fetsemulgn ginbot 21 ken enatna abate korebu

=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ሁልጊዜ ከእኛ ቤተሰብ ጋር ናቸው። 1. እቤት ውስጥ አለመግባባት ሲኖር ሁል ጊዜ ስማቸውን ጠርቼ አላፍርም። 2. መንጃ ፈቃዴ ከአራት ወር በላይ አልታደሰም ነበር። ፃድቁ ክብር ምስጋና ይድረሳቸውና በሰላም ያለምንም ቅጣት አስተካክለውልኛል። 4. ወደ ክፍለ ሃገር ለፀበልና ለቤተሰብ ጥየቃ ሄጄ በሰላም ተመልሻለሁ። ከፈጣሪ ጋር ሁሉንም ነገር የተሳካ አድርገውታል። በአንድ ትልቅ አባትም ተባርኬያለሁ። አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የረሳሁት ነገር ካለ ይቅር በሉኝ። ፃድቁን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።

=ሠላም ወንድም ጆን ደናደርክ እንደተለመደዉም የአባታችን የፃዲቁ ተአምር ተረዳይነት ለመመስከር ነው ማታ ድገት ታመምኩ ሁለቱም ጡቶች በጣም አመመኝ ተጨነቁኩ ማረገዉ ጠፋኝ (ከስልኬ ዉስጥ ምስላቸዉን አዉጥች አባቴ እንደተለመደዉም ፀሎቶት ያስፈልገኛል ማሩኝ ብይ ለመንኳቸዉ ኪዳነ ምህረት ቅዱሳን ) ይክበሩ ይመስገኑ ከዛም እንዴት እንቅልፍ እንዴት እንደወሰደኝ ሳላዉቅ በሰላም አሳደሩኝ ሁሌም እሳቸዉ ጠርቼ አፍሬ አላዉቅም አደራ መስክርልኝ

፨፨፨፨ቀጣይ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ መስከረም ፳፰/፳፱(28/29)
++++ በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

መስከረም፳፰|፳፱ 28~29/2015
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
326 views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 22:53:14 ፨፨ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
=ሰላም ጆኒ ወንድሜ እንዴት ነህ ስሜ ስርኩተ ስላሴ ይባላል እቡነ እጨጌ አባቴ ካወካቸው ጀምሮ ብዙ ነገር ተደርገውልኛል በጣም አመስግናለው

1ኛ ፔርድ እየትዛባ በጣም ተቸግሬ አስተካክለውልኛል

2ኛ ልጄ እራሴን እመመኝ ብላ ከትምህርት ቤት እየተደወለልኝ በጣም ተጨንቄ ማርልኝ ብዬ በምስላቸው ተስዬ ደህና ሆኔልኛለች

3ኛ መብራት ፓል አጠገቤ ጋር እሳት እየረጨ በጣም ያስፈራ ነበር እባቴ ድረሱልኝ ብዬ ምንም አደጋ ሳይደርስ ተስራ

4ኛ አንድ ሰሞን እራሴን ያመኝ ነበር ሀኪም ዘንድ ስሄድ ግፊሽ ጨምራል ብለው በምስአላቸው ትሻሽቼ ፀበላቸውን ተጠቅሜ ምረውኛል

5ኛ የምኖርበትን ቤት መስራት ጀምረን በስላም እንዲናጠናቅቅ ጠይቃቸው በስም አልቆኛል እልልልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ

6ኛ በባለቤቴ በስራው አንዳንድ ነገር ገጥሞት እርዱት ብዬ ደርሶልኛል

7ኛ ልጆቼን ሲያማቸው ማርልኝ ብዬ ጠይቃቸው ደርስውልኛል

8ኛ ገቢዬች ንግድ ፍቃድ መመለስ ፍልጌ በሰላም እንድ መልስ ረድትውኛል

9.በሀይማኖት ጠንከር እንድል ጠይቄቸው እሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለውት የበለጠ በቤታችው እንድፀና ያርጉኝ

ለኔ ብዙ ነገሮች አድርግውልኛል ስማቸውን ጠርቼ ያጣውት ነገር የለም ስለትም ተስዬ የደረስልኝ ነግር ስላለ በአካውንታቸው እስገባለው የረሳውት ካለ ይቅር ይበሉኝ አባቴ እቡኑ እጨጌ የግፋቷ ማርያም እኔን እንደስሙ እናንተንም ይስማችሁ እልልልልልልል ብላችሁ እሙስግኑልኝ አሜን

=ሰላም ወንድሜ ዩሐንስ።ትላንትና ራሴን በጣም አሞኝ ነበር በአባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘፀገሮ ስዕለ አድኖ ተደባበስኩ። ትንሽ ቆይቶም ተሽሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን።ሌላው እግሬንም(ጉልበቴን) ትንሽ እያመመኝ ነበር በስዕለ አድኗቸው አሻሽቼው ትንሽ ለውጥ አለው ጨርሰው እንዲምሩኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል።

=Yohanis selam lante yhun .anten yesetenm ymesgen isachewun indnagegn sileredaken .Miskirnet lemestet newu abate bizu nager argowulignal zare demo yleyal besachewu milja mist agebawu besachewum milja lij agegnewu abaten tayke yatawut yelem amlake kidusan kibr ygibawu jonye meskirlign .

=Wendme endemn alek meskrenet neberegn betam bezu gize yeabaten teamr meskrealew ahunm lmemesker new be 2 bneberew guzo heje neber ehete beljua mknyt and betam yaschenekat neger nber leabate ngreachew nber abate abune echege yohanns balasebnew menged fetewlnal kberna mesgana leabatachn abune echege yohanns yehunlgn amesgnulgn yeresahutm kale abate befkrachew bemljachew yekr yebelugn wendme egziabher kekfu neger ytebkh tela kelela yehunlh amen

=በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
ሰላም ወንድሜ ጆኒ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነበር
ትላንት ከባለቤቴ ጋር የላብራቶሪ ምርመራ ነበረብን እናም ሁሌም ስጠራቸው ፈጥነው የሚደርሱልኝ አባቴ ውጤቱን ጥሩ አርገውልናል አባቴን አመስግኑልኝ ሌላም የለመንኩዋቸው አለና ልጅ እንዲሰጡኝ በፀሎታቹ አስቡን ለኛ የደረሱ ለናንተም ይድረሱላችሁ አሜን.

=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም ላንተ ይሁን ዮሐንስ
ወለተ አማኑኤል እባላለሁ። በፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የተደረገልኝን ለመመስከር ነው።
ስለዚህ ገዳም ያወኩት ባንተ አማካኝነት ነውከዚህ በፊት ብዙ ጊዜ እንድመጣ ጠይቀህኝ ነበር እና ለህዳር ንግስ በአላቸው ለመምጣት ፈልጌ በነገሮች ምክኒያት አልሆነም ነበር። ገዳማቸውን ለመጀመሪያ ግዜ የረገጥኩት በአሁኑ አመት በተዘጋጀው ጥር 14/15 ጉዞ ነው። እናም ብዙ ነገር ጠይቄያቸዋለው ከነዚ ውስጥ የተደረገለኝ ከፍቅር ጓደኛዬ ጋር በጣም በመጥፎ ነገር ተጣልተን ነበር እና ታርቀን ነገሮች እንዲስተካከሉ ልቦና እንዲሰጡት እና የእሱንም ህይወት በስራም እንዲያስተካክሉለት ነበር። ከተገናኘንም 5ወር አለፎን የነበርነው በማግስቱ ከገዳሙ ጉዞ እየተመለስን ባለንበት ሰአት መኪና ውስጥ እያለን ደወለ ማታም ቤት ስገባ ደውሎ ነገ እንደሚያገኘኝ አወራኝ በማግስቱ በ16 ተገናኝተን አውርተን ከዛ በኋላ ባሉት ጊዜያት ተነጋግረን ታርቀን ብዙ ነገሮች ተለውጠው ነበር ነገር ግን አሁን ተለያይተናል። እኔም ለመመስከር ደጅህ ይብቃኝ ብዬ የነበረ ቢሆንም የካቲት ላይ በነበረው ጉዞ ብሄድም ግን አልመሰከርኩም ነበር ፃድቁን የጠየኳቸው ነገር ሁሉንም ሲፈፀም አንድ በአንድ መሰክራለሁ በሚል መዘናጋት ነበር።
ሁለተኛው ደግሞ ዛሬ የተደረገልኝ ተአምር ሲሆን መስሪያቤት የምሰራበት አስቸኳይ መሰራት የነበረበት ስራ ነበር እና ኮምፒዩተር እንቢ ብሎኝ የፃድቁን ስም እና ስልኬ ላይ በነበረው ስእለ አድኖአቸው ስጠራቸው ሰርቶልኝ አስቸኳዩንም ስራ ጨርሻለው።
ሶስተኛው ለሀምሌ 29 ማለትም ከነገወዲያ አመታዊ በአላቸው ለመገኘት እና ስራ ፍቃድ ወስጄ ቢሆንም ባለቀ ሰአት አለቃዬ መሰራት የነበረበት ስራ እናዳለ እና ለሌላ ጊዜ ማስተላለፍ እንዳለብኝ ነግራኝ ቢሆንም ፃድቁን ስም በልቤ እየጠራው ለመንኳቸው እና የት እንደምሄድ ለምን ጉዳይ እንደምሄድ ለአለቃዬ ሳስረዳት ፍቃዱን ሰጥተችኝ ለደጃቸው ያበቃኝ።
የለመኑትን የተማፀኑትን የማይረሱ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ለኔ የደረሱልኝ ለእናንተም ይድረሱላቹሁ የለመንኳቸውንም እንደሚሰጡኝ እርግጠኛ ነኝና ለመመስከር ደጃቸው ያብቃኝ አሜን።

=selam yhones meskrent lemstet nber abaten hule melmachwen nger asktwelgale abaten lebtu abkute bya abktwetal ahunm eskmchershalew ngerun astkaklew lbetu endebeka eschew bselote yerdugehe abune acege yhoannesen ysten cheru medhanyalem ykber yemsegegen ahun hulem seterachew alahu ymeluge abate bemengede hulu endemrdugege amnalew bedgami lemsker yabkugege. amen amen amen

=ሰላም ዩሐንሰ እንዴት አመሸክ
አባቴ ያደረጉልኝን መመስከር ፈልጌ ነው
1,fetna nberge weci process lemjmeriya miyasflge ena le abate negeriachew neber tesaktolgeal alfiyalew negerlge
2,eheta lej betam teflg neber ena endistuatem lemgelate neber esum tesaktual ahun ye 2 were erguz nech abate አቡን እጬጌ ዮሐንስ selton selsmulge meskerlge ebakeh yohanes ...
.Ene yeresahute kal yeker yebluge
አመሰግነዋለሁ
147 views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 22:53:02 ።በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ጆኒ እንደምን አለህ?ለኔ አባቴ እጨጌ ዩሀንስ ያደረጉልኝ ተአምርበድንገት በፊት ያመኝ የነበረሀይለኛ ማዞርእና የጎን ህመም ተነስቶብኝ በሰዉ ድጋፍ መሄድ ጀምሬ ለአባቴ ለእጨጌ ዩሀንስ ነገርኳቸዉ በእዉነት በፍጥነት ፈወሱኝ አባቴ እጨጌዩሀንስን አመስግኑልኝ

።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ሰላም ወንድሜ ጆን እንደምን አለህ ክብርና ምስጋና ለስም አጠራራቸው ይሁንልኝ ዳግም አባቴ ስላረጉልኝ ለመመስከር ነው
1 አይጥ እንቅልፍ ይነሳኝ ነበረ በየቀኑ 1 ሀይላንድ በስታ ወይ በልታብኝ ታድራለች ሌላ ምንም አትነካም ለአባቴ ነገርኳቸው ይህው ምንም መታብኝ አታቅም
2 ከታች ሰውየቴ ያሳክከኝ ነበረ አባቴ እባኮ ጤና ስጡኝ አልኳቸው ሊትም የሚያስቸግረኝ ሀይል ነበረ እባኩ ይህ ጤንነት አደለም ሀጢአት እንጂ ይህን ነገር እንዳቆም ይርዱኝ አልኳቸው ይኸው ምን ቃል አለኝ ለኔ በደለኛዋ የዋሉልኝ ውለታ እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን እንደቸርነታቸው ብዛት ሁሉ ልመናዬን ሰሙኝ
3 ልጄ ትግራይ ነው ያለው ድምፁን ከሰማሁ ቆየው ፈጣሪ ባሉበት ጠብቅልኝ አደራ አልኳቻው ማታ ጠዋት 1ሰዐት የአክስቱ ልጅ ደወለልኝ አምላክ ይመስገን ሁሉም ደና ናቸው
ስማቸውን ለመጥራት ያበቃኝ አምላክ ይመስገን

ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር አባታችንን ፃድቁን ለሰጠን ፈጣሪ
አሁንም የጠየቅኮት ብዙ ነው አባቴ በተለይ ደጆትን ለመርገጥ ያብቁኝ ለንስሀ ያብቁኝ የኔ አባት
ጆንዬ አንተንምጣሪ አብዝቶ ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን የብዛል አደራ የተደረገላቹን መስክሩ!

።ወንድሜ እንደምን ወላክ ?እኔ ወለተ ሜካኤል እባላለሁ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ነገር ነበር የወንድሜ ልጅ እግሩ ላይ ቁስል ወቶ በት የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ እምንት እና ፀበል አርግንልት ድኖ ነበር።ባለመስከሬ አሁን ተመልሶበታል አባቴ ይቅር ይበሉን።ይማርልን ።ሌላው የጠየኮቸው ነገር ነበር ፈንጭ አሳይተውኝል መጨረሻው የሳምሩልኝ።እባክን ወንድሜ መስክረልኝ ።

።Johnny endet nek ye zare amet akababi abune echege heje neber ena yeshnt buanbua infection tebye esun endimrugn tselye temelesku kezam tefewesku sraye endistekakelm lemgnachew neber esunm asakulgn abrogn yehedew fkregnaye slk lay demo metfo neger yazkubet enen emigoda neger ke echege betemelesn 15 ken bihon new yan siagaltut gn esu eza nsiha gebto endemeta negeregn ena fetariye ykr kalewna bezi ftnet kagaletut shtetun enes lemn ykr alilewm biye ykr biyew abren mehon keteln keza gn mskrneten salset bzu koyehu ena ahun lay Mnm wste selam yelewm zm biye echenekalehu emasbewn mareg alchlm keguadegnayegarm yalegn gngnunet betam chkchk yebezabet ena demo ene emnet Atahu hule endetetalan new Mnm selam yelegnm ena ahunm tselyulgn mskirnetenm slalsetehu eskahun abune echege ykr ybelugn selam tena fkr endisetugn tselotachu ayleyegn egziabher ystlgn.

፨፨፨፨ቀጣይ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ መስከረም ፳፰/፳፱(28/29)
++++ በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

መስከረም፳፰|፳፱ 28~29/2015
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
106 views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 22:53:02 ።በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን አባቴ አቡነ ወጨጌ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው ከዚህ በፌትም በአካልም በስልክም ምስክርነት ሰጥቻለሁ አቡነ ወጨጌን ጠርቼ አፍሬ አላቅም
ምንድነው የሆነው ከጋደኛዬ ጋ በትሸ ትልቁ በተደጋጋሚ እንጣላለን 1 ቀን ግን በጣም ትንሽ ነገር ነው ነገር ግን በቃ በጣም ከፍተኛ ጥል ተጣልተን በቃ እንለያይ ብለን ወስነን ተለያየን እኔም አቡነ ወጨጌ እውነት ልንለያይ ነው አንድ ነገር አርጉ ብዬ አልቅሼ ነገርኳቸው እንደው ሰላም አውርድልን ብዬ ነገርኳቸው እናም ለክብርዎ መገለጫ 1 ጥላ እልካሁ ምስክርነትም እሰጣለሁ ብዬ ነገርኳቸው ከዚያም ምን ሆነ 1 ሰአት እንኳን አልሞላም ጋደኛዬ ተመልሶ መቶ ይቅር በይኝ አስቀይሜሻለሁ ብሎ ይቅርታ ጠየቀኝ እናም ሰላም ወርዶ ታረቅን አቡነ ወጨጌ ለኔ ያረጉትን ለናተም ያርጉ እልልልልልልል

።Selam...
Betam chenkogn ye abune echegen seaele adno awteche tebabesku tselotenm wedyaw semugn

።Selam Joni zarem tsadiku yadergulign lememesiker new guzo neberin beselam geban yikiber yimesigen !!!!!

።Selam johnny miskernet lemstet neber, betam tamemy neber Facebook lay sel abatachen semchey ye Abune echge yohanesn gedel felgi besu ketdabesku behula selam huigalew chersew demo yemaruign Amen

።Selam yohannes enkan adreseke sele abatachene abune echige mesekerenete lemesete nebre yehone bota sera amlkeche nebre zari ken laye tedewulolege adegeshale aluge enine yesemu abatachene huluneme yesemu ahuneme yeteyekachewu negre ale betseloteke asebene asebuge belete kenachewu melekam asemetewugale lemesekerenete yabekuge

።ስላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወለተ ስላሴ እባላላሁ የተደረገልኝ ለመመስከር ነዉ ከ 2 አመት በፊት በህይወቴ ውስጥ ብዙ ችግሮች ነበሩ በኔ አቅም ልፋታቸው የማይቻሉ, አብዝቼ በራሴና በትምህርቴ ተስፈን የቆረጥኩበት ሞትን የናፈኩበት ጊዜ ነበረ በጊዜዉ ፀሎት አደርግ ነበር ነገርግን ፀሎቴ በትህትና አምላክን ነገሮችን ያቀልልኝ ዘንድ ከመጠየቅ ይልቅ ወይ አድርግልኝ ካልሆነ ሞቴ ስጠኝ አይነት ነበር በዚህ መሀል ስለ ፃዲቁ አብነ እጨጌ ዮሐንስ ገደል ታምራት ያወኩት ከዛም fb ላይ ምስክርነቶችን ማንበብ ጀመርኩ በህይወቴም ተስፋ ማድረግ ጀመርኩ የያንዳንዱን ሰዉ ምስክርነት ያምላክን ቸርነት ይቅርባይነት እና ሰዉ በብዙ አይነት ችግሮች ዉስጥ እንደሚያልፍእንደረዳ አደረገኝ ከዛም የእሳቸውን ስም እየጠራሁ መፀለይ ጀመርኩ በፃድቁ የተነሳ ከበዙ ችግሮቼ አመለጥኩ አይምሮየ ሠለም መረጋጋትን አገኘ በዛውም ልመናን በዕለት ሠሚዋ እናቴን ገፈተ ቅድስት ድንግል ማርያም እና ሰለ አንዣጋው እግዚአብሔር አብ አውቅ ሚሰጡ ምስክርነቶችን ማንበቡ ጀመርኩ ከዛም ማያልቅ የመሠለኝ አመት የ3ቱን ስም እየጠራሁ በሠላም አለቀ ተመስገን እናም እንደምመሰክር ቃል ገብቼ ነበር ዛሬ ነገ ስል ከ 1 ዓመት በላይ ሊሆነኝ ነው ለዚ አምላከ አብነ እጨጌ ይቅር ይበለኝ አያልኩ እስከዛሬ ለተደረገለኝ ሁለ እግዚአብሔር ይመስገን, እናቴ ሰምሽ ይከበር, ፃድቁ ባአንተ ብዙ ጭንቅ አልፋለሁ ስምህ ይክበር አሜን አሁንም ከስንፈናየ አውጥቶ ዕለት ተዕለት በፀሎት እንደበረታ , በተደጋጋሚ እየወደኩበት ካለው ሀጢያት ማለፍያ ሀይል ይሆኑኝ ዘንድ ,በደጁ በቤቶ እንደገኝ ይርዱኝ አሜን

።Selam lenan yehun tnat yesra mekna teblasto abaten terche sertolnal alkayem endayckackgn bye Sera mtolgnal abate ahun demo yemlemnot yealkayen bahri astkaklulgn ebakot abate demoz kortobgnal bezic bestgn berr menun kemnu endmarg erasu Gera gebtognal erso erdugn eskzarem bdmoze syhun berso berket new yenorkut andebet hunugn German mogs hunugn tigawotn abzulgn selsmugn amsgnotalew abate

።Selam wendem John endat neh abate abun echege yohannes yadergulegnen lememseker nbr
1) lalfut 4 ametat betam yaschenkegn yenber ye hode hemem nbr kesew gar abro mekom eskiyaketegn yamegn yefetenegn nbr ena abaten maruegn beye lemegnachew megabit 18 belet kenachew mirewegn selam ageche nbr gn salmeseker kenatn koyehu ena mesekerku gn meyaschenkegn himem temelsebegn....abaten yiker yibelugn beye ke hamel 12 jemere tamerachwen eyanbebku eytselyeku begedelachew eytebabesku ebakoten esk elet kenachew layemelsebegn erdugn marugn alkuachew yehehu ketelant 29 jemero selam hognalhu abaten tsadikun amsegenulegn.
2)ye akesete lij sew setala lemagelagel mehal begebabet andegnaw yegodal enam antem alhebet tebelo yetaseral le abate ebakoten fetulegn beye tsesalku yetegodawem sew selam hono ye akistem lij tefetolegnal....abaten amsegenulegn.
3)besra botaye yaschenkegn ena yetsasatekut ngr nbr abaten shefenuelgn beye lemenkuachew yehew erdetewegn eyserahu nw temsegn lelam behiwot yelmenkuachew al yasakulesh belachu tselyulegn esachwen yeseten Amelak kidusan Amanuyel yetmsegen yehun,emamelak hulem atelyegnem,kidus Mikayel,abun Estinfase kirestos,abun tekehayemanot,semahetu kidus giyorges amsegenulegn....bereketachew ayelyen Amen.

።ሠላም ወንድሜ ደግሜ ለመመስከር ነበር 1)አይኔን አመኝ ስዕል አድኖዋቸውን ተዳብሼ አድሬ ጠዋት ተሽሎኝ የቀላውም ጠፍቶ ተነሳሁ
2)የምፈራው ምርመራ ነበር የአባታችንን እና የእመቤታችን ስእል ይዤ ተመርምሬ ሁሉም ሰላም ሆኗል አሠስግኑልኝ
92 views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 22:53:02 ፨ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
።ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በድጋሚ ምስክርነት ለመስጠት ነው
ትንሿ ልጄ ስትወለድ አይኗ ውስጥ ደም ይዞ በጣም ፈርቼ ፃድቁ አባቴን አቡነ እጨጌ ዮሀንስን እንዲያድኑልን ለመንኳቸው ምስጋና ይድረሳቸውና አሁን ልጄ አይኗ ጥርተ ብሎ ጤነኛ ነው
በተለያዩ ጊዜያት በጠራኀቸው ግዜ ሁሉ ፈጥነው ይደርሱልኛል እልልል ብላቹ አመስግኑልኝ

።ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ምስክርነት ለመስጠት ነው አሁን ስመሰክር ለ5ኛ ጊዜ ነው ባጋጣሚ ያወኩት ሰው ነበር እና ጥሩ እየተግባባን ነበር እና ድንገት ጠፋ አባቴ እባክዎን ሰላም እንዲሆንና ድምፁን እንዲያሰሙኝ ለመንኳቸው ትላንት ቴክስት አረገልኝ ይህን ያደረገ የቅዱሳን አምላክ ይመስገን እናቴ እመቤቴ ትመስገን የኔ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ተክለሃይማኖት የጠገሮ ንጉስ አባቴ አቡነ እጨጌ ዬሀንስ ሁሉም ቅዱሳን ይመሰገኑ አንተም ተባረክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ አመሰግናለሁ

።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
አቡነ እጨጌ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው ጡቴ ላይ የሆነ ደረቅ ነገር አግኝቼ የአቡነ እጨጌ ፀበላቸውን አድርጌ ከጠፋ ቡሀላ እንደገና ሊፈትነኝ ሌላ ቦታ ላይ አገኘሁ እና ድጋሚ በጣም ተረበሽኩ ትንሽ ህመምም ስለነበረው በጣም አለቅስ ነበር እና ሸንኮራ ዮሀንስን እየተማፀንኩ እምነቱንም እየተቀባሁ ከቆየሁ ቡሀላ ሆስፒታል ሄድኩኝ እና ምንም የለብሽም ተባልኩኝ እና መጥምቁ ዩሀንስን አቡነ እጨጌን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን::

።Besmab wewelid wemnfs kidus ahadu amlak amen.selam wendime jon miskrnet lemst new abate abune echege lene yaladeregut min ale emebte enate esua degmo liyu nat silsua sasib erasu embaye yekdmal behiwote and ermja yalesua alramdim behiwot yemenore mister esu nat wede miskrnete sigeba ginbot 20 gift mariyam guzo eje nber ena kewlid gar tyayezo square alebsh tebye letnsh gize ensulin keza degmo guzo eskmhede ginbot 19 deres medhanit etekm nbr emebete misgan yegbat ena eguzo gize Michael betkrstiyan gebten tsebel site sitemek yehone neger Kelaye lay sihed tesemagn be 21 tsebel gift mariyam tetmken temlesin keza sefere lay andit keguzo yemtach ehete transport eyetbekch keza keyet new ketsadkane silat aydelem kecheger fechi mariyam alechgn .........ektlewalew selctuachu tamrwan satsemu endatkeru adera wesbhat le egziabher weweladitu ledngel amen....
Part 2 besmeab wewelde wemnfes kidus ahadu amlak amen.selam wendime jon yekrta miskrnten salchers koyehu enam kgift mariyam sinmles lijtuan agenewat keguzo yemtach mehonun alebabesua endihum tsebel yezalech bizu aweran keza keyet endemtach siteyekat chegir fechi mariyam alechgn keza lik sinleyaye balebte meta singrew tsebel endtseten teyekat kezan satsesit 1 litter setechen ebete wesje sitetaw ke 3 ken bewala mirmera saderg normal hone elllllllll enate embete kenliju abate abune echege mistregnaye yene fetno derash amsgnulign yehenin miskrnet yemtanebu chegir fechi mariyam yet endmtgen bitetkumugn wesbhat le egziabher weweladitu ledngel amen

=ሠላም ጆኒ መስክርልኝ አቡነ እጨጌ
ያደረጉልኝ ልጀ በጣም ታሞብኝየአቡነ እጨጌዩሀንስ እምነት እና ፀበል ተቀብቶእናጠጥቶ ዳነልኝእግዚአብሔር ይመስገን

=ሰላም ጆኒ አቡነ እጨጌ ለኔ ያረጉልኝን ልመሰክር ነው
በጣም የተጨነኩበት ነገር ነበረ እና ለአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ጭንቀቴን እንዲያቀሉልኝ ለመንኩዋቸው እናም የልቤን መሻት ፈፅመውልኛል አመስግኑልኝ።

።Hi Johny,
Lijen amobgn (twuket) abune chege Yohannes adinulgn biye gedlachewun eyashehu lemignachew teshilolgnal ena meskirlgn. Egziabher yistilgn.

።Enedemen adrachu enkuwan le abatachin abune echege yohanns metasebiya aderesachu yaderegulegnin lememesker naw ye akesete lij sedet hedo dimu teftoben hulachinem techenken naber abaten lemegnie dewelo dehna mehonenu nagerogni salimeseker kereche bedegame demxu teftobenale abate yiker belugnu
Zare 1 yaschenekegni sera ale enediyasakulegni ehete meleak belachu bexelotachu asebugni wesebehate le Egeziabehare

።ጆኒ እንዴት ነህ ምስክርነት ለመስጠት ነው ያለሁት አረብ ሀገር ነው የምስራው ጠፍቼ ነበር እናም ሰውዬው ከሶኝ በጣም ተሳቄ ነበር የምኖረው ብዙ ጊዜ ባስለምነው እምቢ ብሎኝ ነበር ዛሬ ግን በለተ ቀናቸው አባታችን ታሪኬን ቀየሩት ክሱን አነሳልኝ እልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ፍፃሜው አምሮ የስራ ፈቃድ አግኝቼ ስለቴን ለማስገባት ያብቁኝ ፣ሌላው ደግሞ ልጄ በጥሩ ሁኔታ ወደ ቀጣይ ክፍል አልፏል ወደ የሚፈልገው ትምህርት ቤትም ቦታ አግኝቶ ተቀይሯል ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ ፣ አመስግኑልኝ ጆኒ አንተንም ፀጋውን ያብዛልን እንኚህ ድንቅ አባት እንድናቅና እንድንጠቀም ስላረከን።

።በሰመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ አሀዱ አምላክ አሜን ምሰክረነትለመሰጠት ነው ሰሜ ስርጉተ ሰለሴ ሰኔ 12 ሄጄ ነበር ከጠየኳቸው ብዙ ነገረ አንዱ ለብቻዬ ሰለምኖር አባኮትን ከብቸኝነት አውጡኝ ብዬ ነበር የእህቴ ልጅ ጋር ያለች ልጅ እህቷ ን አብራኝ እየኖረች እንድትማር አምጥታልኛለች በፈርሀ እዝጋብሔር ያደረች እንዲያደርግልኝ አምላኬን አመፀናለሁ በዛሬውም እለት በወይራ ሰፈር ወደሚገኘው ቤቴክርስቲያን ሄጄ አንግሼ አመሰግኜ ተመልሻለሁ አኔን አደተለመኑኝ አናተንም ይለመኗችሁ ሌላ ውንም የለመንኳቸውን እንዲፈጽሙልኝ ከፈጣሪ እንዲራዱኝ አፀለያለሁ አሜን
89 views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 22:52:51 ፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡-
ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ፡፡እግዚአብሔር ይመስገን መልካሙ ወይም ገብረማሪም እባላለሁ ምስክርነት ለመስጠት ነበር፡፡የአክስቴ ልጅ ፍቅረማሪያም ጥላሁን የተባለ የ12 ዓመት ልጅ በድንገት ሆዴን አመመኝ ብሎ ሶስት የተለያዩ ሆስፒታሎች ምርመራ አድርጎ በመጨረሻ የትርፍ አንጀት ሆኖበት በአፋጣኝ ቀዶ ጥገና ማድረግ አለበት ተብሎ በጣም ደንግጠን ነበር፡፡እናም ወላጅ እናቱ በጣም ተጨንቃ ስለነበር ሆስፒታል ፀበሉንና ስዕል አድኖውን በመውሰድ ከቀዶ ጥገና በፊት ተቀባብቶ ስዕል አድኖውንም ይዞ እንዲገባ አድረገን የነበረ ቢሆንም ነርሷ ማዕተብህንና ስዕል አድኖውን አውልቀህ መግባት አለብህ ሲባል አይቻልም አላወልቅም በማለት ስዕል አድኖውነም ሳልይዝ አልገባም በሚል ሲያለቅስ ቀዶ ጥገና የምትሰራው ዶክተር ችግር የለም በማለት ስዕል አድኖውንም ደረቱ ላይ ለጥፋለት ቀዶ ጥገናው በተሳካ ሁኔታ ተደርጎለት ድኖ ከሆስፒታል ሊወጣ ችሏል፡፡በዕለቱም ለፃድቁ አባታችን እጨጌ ዮሃንስ ህክምናውን በተሳካ ሁኔታ እንዲደረግለት በመለመን ከተሳካለ ምስክርነት እንሰጣለን ብለን ተስለን ስለነበር አባታችን ፃድቁ እጨጌ ዮሃንስ ያደረጉልንን ተዓምርና ምልጃ እንዲታወቅልን ይህንን ምስክርነት ሰጥቻለሁ፡፡የእኛን ልመና ሰምተው ችግራችንን ለፈቱልን አባታችን እጨጌ ዮሃንሰ ምሰጋን ይሁን፤እኛን እንደሰሙ እናንተንም ይስሟችሁ፡፡

፨በስሜ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
አቤቱ ከንፈሮቼን ክፈት፥አፌም ምስጋናህን ያወራል። መዝ 50:15
መንፈሳዊ ሠላምታዬ ይድረስህ ጆን እንዴት ነህ? አባታችን ሁልጊዜ ጠርቻቸው አሳፍረውኝ አያውቁ፤ ምልጃቸው ከሁላችን ጋር አይለየን።
* ከነበርኩበት ወደ ሌላ ስፍራ ቤት እየቀየርኩ ዕቃ ጫኝና አውራጅ ሠራተኞች ብዙ ገንዘብ ይጠይቃሉ ካልተስማማህ ይጣላሉ ብለውኝ እንግዳም ስለነበርኩ በውስጤ አባቴ እርዱኝ ብዬ ተማጽኛቸው ትንሽ አንገራግረው አንተ ስለሆንክ እንጂ ሌላ ሰው ቢሆን ኖሮ አንለቅም ብለውኝ በሠላም ተለይተውኛል።
አባታችንን የሰጠን ቅድስት ሥላሴ ምስጋና ይድረሳቸው ምስጋና ለወላድተ አምላክ ምስጋና ለአባታችን።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

፨ጆኒ እንዴት ነህ? ምስክርነት ለመስጠት ነው የእህቴ ልጅ ወደ ላይ እያለውና ትኩሳት አሞት ነበር እኔም ለአባታችን ማሩልኝ ብዬ ለመንኳቸው አባቴ ክብር ይግባቸው በጣም ደህና ሆኖልኛል። እግዚአብሔር ይመስገን። ወንድሜ መስክርልኝ አደራ አመሰግንሀለሁ።

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የአቡነ እጨጌ ዬሐንስ ምስክርነት
1. ዛሬ መሬት አስተዳደር ጉዳይ ነበረኝ እናም አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስን በሰላም ጉዳዬን እንድፈፅም ከደህና ሰውም ጋር እንዲያገናኙኝ ተማፀንኳቸው ። አባታችን ከመልካም ሰው ጋር አገናኙኝ ።ጉዳዬንም እንደሚጨርሱልኝ እርግጠኛ ነኝ። ሁሌም ስማቸውን ስጠራ ፈጥነው ይደርሱልኛል።
2. አንድ በጣም ያስጨነቀኝ ጉዳይ ነበር አባታችን እኔ በፈለግኩት መንገድ ሁሉን ቦታ አስያዙልኝ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው። አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፍፁም ፈጣን አባት ናቸው እጅግ አመሰግናለሁ ።

፨፨፨፨ቀጣይ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ መስከረም ፳፰/፳፱(28/29)
++++ በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

መስከረም፳፰|፳፱ 28~29/2015
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
104 views19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 22:52:51 ፨ሰላም ወንድም ዮሐንስ! ሰኔ 11 በተደረገው ጉዞ አቡነ ወእጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ሄጄ ባመጣሁት ጸበላቸውና እምነታቸው ; ጆሮው እየመገለ ሲያመው የነበረዉን ህጻን ልጄን ደባብሼው ስለዳነልኝ ምስክርነት ለመስጠት ነው ይህንን መልእክት ያስተላለፍኩት። ጻድቁ ለኔ ያደረጉትን የቸርነት ስራ ለሁሉም ያድርጉላቸው። አሜን። ዮሐንስ ወልዴ እባላለሁ።

፨~በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ! ምስክርነት ለመስጠትነው

** አምላከ አቡነ እጨጌ ዬሀንስ ምስጋና ይድረሳቸውና

ቅዳሜ 30/11/14 ነው የወንድሜ ልጅ በጣም አመመው ይንቀጠቀጣል ሙቀቱን ስንለካው 38.5 ሆነ ትኩሳቱ እየጨመረ መጣ በጣም ደከመብን ተደናገጥን መዋጥ አይችልም ቶንሲል አመመው ::
የፃዲቁ ን ፀበል ልጄ አሻሸችው ወዲያው 5 ደቂቃ ሳይሞላው ተነስቶ ድኖ መጫወት ጀመረ ::

ይሄው አሁን 24ሰአት ሞላው ፍፁም ጤነኛ ነው
የኔ ፈጥኖ ደራሽ ምስጋና ይድረሳቸው! ለኔ እደደረሱልኝ ለእናተም ይድረሱላችሁ! አመስግኑልኝ የኔ አባት ተመስገን!

፨ሰላም ጆኒ እንደምን አለህ ምስክርነት ለመስጠት ነበር ፥ እግሬን አሞኝ ተማፅኛቸውና በግፍት ማርያም ፀበል ተዳብሼ ፈውሰውኛል
፥ አንድ ማናገር የምፈልገው ሰው ነበር ጥሩ ያልሆነ ነገር ትናገረኛለች ብዬ ፈርቼ ከፊቴ ቀድመው አስተካክሉልኝ ብዬ ተማፀንኳቸው ስደውልላት በጥሩ ሁኔታ አናገረችኝ መጨረሻውን ያሳምሩልኝ
፥ የሰው ብር ነበረብኝ እስካገኝ እና እስክከፍል እንዳይጠይቁኝ እርዱኝ አልኳቸው ሳይጠይቁኝ እንዳገኝ እና እንድከፍል ረድተውኛል
፥ በስራ ቦታ ቋንቋ እንዳልቸገር ረድተውኛል
፥ ስራ ረፍዶብኝ ምንም እንዳይሉኝ አድርገውልኛል ትራንስፖርትም ተቸግሬ እንዳገኝ አድርገውኛል
፥ እንድ የማስገባው ዶክመንት ነበር የጎደለው ነገር ነበር ምንም ሳይሉ እንዲቀበሉኝ እርዱኝ አልኳቸው ምንም ሳይሉ ተቀብለውኛል ሌሎችም ያስጨነቁኝ እና የጠየኳቸው ነገሮች ነበሩ ፈተውልኛል እኔ እና ቤተሰቤን ጠብቀው ለዚህ ቀን አድርሰውናል አሁንም ይጠብቁን አሁን ላይ አንድ የሚያስጨንቀኝ ነገር አለ ስለ ጉዳዩ የተለያየ ህልም እያየሁኝ ነው ግራ ገብቶኛል ጨንቆኛል ይህን ነገር እስከመጨረሻው ፈተውልኝ ደግሞ ለመመስከር እንደሚያበቁኝ አምናለሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምስጋና ይሁን ለአጋዝዕተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ የአናዥጋው ቅዱስ እግዚአብሔር አብን መድሀኒአለምን አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስን እናታችን ግፋት ማርያምን ሰሚነሽ ኪዳነምህረትን ቃጥላ ማርያምን እናታችን ቅድስት አርሴማን ልደታ ማርያምን ቅዱስ ጊዮርጊስን አቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስን ቅዱስ እስጢፋኖስን ቅዱስ ዮሀንስን ኤረር ባታ ማርያምን ፀበለ ማርያምን ጌቴሴማኒ ማርያምን ቅዱስ ገብርኤልን ቅዱስ ሚካኤልን እና እናታችን ታቦር ማርያምን አመስግኑልኝ እልልልልል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንተም ጆኒ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ዳግም ለደጃቸው ያብቁኝ የረሳሁት ነገር ካለ ይቅር ይበሉኝ

፨ሰላም የ እግዚያብሔር ቤተሰቦች የ ድንግል ማርያም የ አስራት ልጆች::
አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ያደረጉልኝ ተአምር
~ቤት ውስጥ በረሮ ያስቸግረኝ ነበር ለ እርሳቸው ነገርኳቸው አሁን የለም::
~ከ ባለቤቴ ጋ በግ ልንገዛ ወጥተን ሁለታችንም አንችልበትም እና አቡነ እጨጌ ይቅደሙልን ብዙ እንዳንደክም ብየ ነገርኳቸው አንድ ሰው ጋ ብቻ ተነጋግረን ገዛን::
~ወርሀዊ የ እርገግዝና ክትትሌ መልካም እንዲያደርጉልኝ ነግሬያቸው ነበር በ ጥሩ ሁኔታ ጨርሠውልኛል የኔ ደግ አባት :: እርሳቸውን የ ሠጠን አምላክ የተመሠገነ ይሁን ::እኔን ሀጢያተኛዋን የሠሙ እናንተን ይስሟችሁ::

፨selam wendme jhony abate lene yaregulgnen lememskr nber abaten betam amot hospital endehede tengrogn abate klalun yargult bye kelal honoletal tseblachewn eytetam ahun teshlotal yegubet sb teblo nber leabate ena lekatlawa negest ledengl maryam ngeriyachew teshlotal sersam akumo nber amot befetari fekad bembetachn amalajnet beabune echge erdata wedesraw temlsual chersew ymarut beakal meskralew ledjachew yabkugn
2. Wendme wedko leabate kfu endayasmun endishalew bye nber kber yegbachew teshlotal
3. Ebet west ቅዠት eyaschgern nber leabate ngeriyachew ahun fetsmo selamawi enklf new mentegnaw
4.enem telant denget amogn abate marugn bye seleadnoachewnena melkachewn erase lay aderge betam teshlognal yne abat kawekuachew jmro beydekikaw selmterachew reschew yalmeskrkut kale yekr belugn erson abat argo yesten cheru medaniyalm kber na mesgana yegbaw lembetachn dengl maryamem keberna mesgana ygbat lemlaktoch lhulum tsadkanena semeatat kebrna mesgana yegbachew

፨ሰላም ዩሐንስ እንደምን ሰነበትክ ምስክርነት ለመስጠት ነው ሐምሌ 29,2014 አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ያደረጉት ታምር ይህ ነው በዕለቱ ስልጠና ስለነበረኝ ተዋክቤ ነዉ ከቤት የወጣሁት መንገድ ላይ ስደርስ የ አመቱ አቡነ እጨጌ ዩሐንስ መሆናቸው አስታውሼ ሻማ ሳላበራ እንኳን እያልኩ በፀፀት ዋልኩ ማታ ወደ ቤት ስመጣ የ ስምንት አመቱ ልጄ ካለወትሮ ተኝቶል እንዴት ተኛ ብየ ስጠይቅ ቤት ወስጥ የተበጠሰ የልብስ ማስጫ ገመድ አግኝቶ ታንቆ ባጋጣሚ የምታግዘኝ ልጅ ደርሳ አትርፋዋለች አባቴ በዕለተ ቀኖት ከዚህ ከባድ ሀዘን ስላወጡኝ ምስጋና ይድረሶት ክብርና ምስጋና ለ መድሐኒአለም ለ እናቱ ለ ድንግል ማርያም ለ አባቴ ለ አቡነ እጨጌ ዩሐንስ .ፈተና በዝቶብኛልና በፀሎት አስቡኝ ወለተስላሴ ብስራተመላክ ወልደማርቆስ ወልደፃዲቅ ሐይለእየሱስ ብላችሁ ከነቤተሰቦቸ አስቡኝ።

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን ሰላም ጆኒ ምስክርነት ለመስጠት ነው፡፡ መቼም አባቴ አቡነ እጨጌ እንደማይሰለቹኝ አመነቴ ነው በሁሉ ነገሬ ውስጥ የእሳቸው ስም ሳልጠራ አልውልምና፡፡ ከዘህ በፊት እግሬን አሞኝ አልድን ብሎ የእርሳቸውን እምነት፣ ጸበልና ምስላቸውን በማድረግ አሁን ደህና ነኝ አሁንም ጨርሰው እንዲምሩኝ እለምናለሁ፤ ሌላው ደሞ ልጄን እኔ የመረጥትኩት ትምህርት ቤት ለማስመዝገብ ሞላ ተብዬ በጣመ አዝኜ ነበርና እርሳቸውን ጠይቄ ያጣሁት ነገር የለም በሶስተኛው ቀን በእርሳቸው አማላጅነት ይኀው ዛሬ ተቀብለውኛል፤ ክብር ምስጋና ለመድሐኒአለም በእለተ ቀናቸው ነገሮቼ ሁሉ መስመር ይዘውልኛል፡፡

፨ሰላም አንድ የማቀው ልጅ ሽፍቶች አግኝተውት ወግተውት ነበር ይሞታል ተብሎ ፈርቼ ነበር አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ለምኛቼው ነበር ልጁም ድኖ ቤት ተመልሷል ክብር ምስጋና ይግባው ለአባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ
116 views19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 22:52:50 ፨፨ምስክርነት
_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
፨በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ጆኒ እንደምን አለህ?ለኔ አባቴ እጨጌ ዩሀንስ ያደረጉልኝን ተአምር ዳግም ለመመስከር ነው!!!

ፋይናል ፈተና እና ዲፌንስ በጥሩ ሁኔታ አሳልፋኝ ብዬ ተማፅኛቸው ነበር በሁለቱም ቀን ስእለ አድኖአቸውን ይዤ እባኮትን እርዱኝ ብዬ አልኩኝ። ክብርና ምስጋና ለቅድስተ ቅዱሳን ለንፅሒተ ንፁሀን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ይሁን ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ይሁን ዛሬ በጥሩ ውጤት ዲፌንስ አቅርቤያለሁ መጨረሻውን ያሳምሩልኝ። አመስግኑልኝ ሌላም የጠየኳቸው ነገር ስላለ መጨረሻውን ያሳምሩልኝ ።

፨Hi jonny mesekerent lemeset neber. Tilant Lijochen timehert lemasemezegeb yemegebeya fetena neber enam lijochem betam techenqew neber ye abune echgen mesle siel dertwa lay adergew gebu egezeabeher yimesgen huletum alefew temezegebewelegnal enem mesekeralhu beye neber abatachen kiber mesegana yideresachew ellllllll.

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያረጉልኝን ለመመስከር ነው በደጃቸው ለሰባት ቀን ለመቆየት ፈተናዎች ቢገጥሙኝም በአባቴ በአቡነ እጨጌ ዮሐንስ እርዳታ በሰላም በደጃቸው ቆይቼ ፈውስን በረከትን ሰላምን አግኝቻለሁ።
ለእኔ እንደደረሱ ለእናንተም ይድረሱላችሁ! አሜን

፨endemn aleh jhon mskrenet lset new ebakh adrselegn sera botaye lay tlk chgr getmogn betam techenke neber abate abune echege yohannesen endiastekaklulgn lemgneachew eyetestekakelelign new esachew yaderegulgn bzu new ahunm mljachew ayleyen kibir le enatna lju amen

፨በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም ወንድሜ ጆኒ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝ ተአምር ይህ ነው 1=የባለቤቴ አለቃው በጣም አስቸጋሪ ነበረና አባቴ ፀባዩን አስተካክሉለት ብዬ ለምኛቸው አሁን ሌላ አለቃ ተቀይሯል አዲሱ አለቃ ደግሞ በጣም መልካም ሰው ነው 2=ከእህቶቼ ጋር ለሁለት አመት ተጣልተን ተኮራርፈን ነበር ዛሬ እርቅ አድርገን ሰላም ወርዷል እልልልልልል

፨ሰላም ወንድሜ ,እመቤቴ ቃጥላ ማርያምና ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዩሀንስ ያደረጉልኝን ልመሰክር ነበር ይለመንኳቸውን ፈፅመውልኛል 1,በለተ ቀናቸው የምስራች አሰሙኝ 2,አሁንም በለተቀናቸው የተደረገብኝ ነገር ካለ ጠቁሙኝ ብዬ ከባኞ ቤት ውስጥ በፌስታል የተጠቀለለ አፈር የሚመስል ነገር አስገኝተውኛል 3, ልጄን ከጆሮ ደግፍ በሽታ ምረውልኛል 4,ክፍለ ሀገር በሰላም ደርሼ ተመልሻለው 5,ብሬን አስመልሰውልኛል እልልልልልልልል ብላቹህ እሳቸውን ለሰጠን ለልዑል እግዚአብሔር እና ለቅድስት ድንግል ማርያም እና ለፃድቁ አቡነ እጨጌን እመስግኑልኝ

፨Wondim jony indet aleh ye abaten misikirinet liset new andit wolad betam techenka abaten terawachew fetnew dersew beselam gelageluat yend fetno derash abat amesginilign wondime!

፨ሠላም የሗንስ እንደምን አለህ ምሥክርነት ለመሥጠት ነበር አምላኬ ሆይ ሥለ አባቴ ይሗንስ ምንተነግሮ ያልቃ ለዘጠነኛ ጊዜ ነበር በ2አመት ውስጥ የመጣሁት አሁን ማለትም 11/29/2014እሚገርመው 9 ጊዜም ተደርጓልኛል እናም የሁኑ ልዩ የሚያደርገው እደተመለሥኩ በ30እቁብ እጠብቅ ነበር አልቅሸ ነግሬአቸው ነበር ስእላቸውን ከቤት ስወጣ ዛልይዝ ወጣሁ ከዛ ስደርስ ስአት ገና ነበር ከዛ ስራ ቦታ ገብቸ የለጠፍኳቸውን ልጨ በደረቴ ይዠ በቃ ዛሬ ይህ የሚያስፈራው አይንወት የኔ አቁብ ላይ ይረፍ አልኩ አመላክ ይመሥገን በቸርነታቸው በግ አለ ገረመኝ ችግሬን አለሉልኝ ተመስገን እልል በሉልኝ አሜን አሜን አሜን ለኔ የደረሠ ለናንተም ይድረሣችሁ ቦታውን ለማታቁ ሒዳችሁ ድንቅ ታምራቱን እንድታዬ አባቴ ፈቃዳቸው ይሁን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን

፨+ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም ወንድሜ ጆኒ የፈጣሪ ስሙ የተመሰገነ ይሁንና አቡነ እጨጌ ዮሐንስን በጨነቀኝ ሰአት ሁሉ የምጠይቃቸውን ፈጥነው ምላሽ ይሰጡኛል አሁን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቤቴ ሰላም ጠፋ ከባለቤቴ ጋርም መግባባት አልቻልንም ፀባዩ ተቀያየረ ብዙ የለፋሁበት መስዋዕት የከፈልኩበት ትዳሬ አደጋ ላይ ነው የምናገረው ቃላቶች ሁሉ ለሱ አይመቸውም ከሰው ጋርም እንዳልገናኝ ከቤት እንዳልወጣ ነው የሚፈልገው ግራ ገብቶኛል አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አረጋግተው ወደቀድሞው ሰላማዊ ህይወቴ እንዲመልሱልኝ በፀሎት አስቡኝ እሳቸውን ጠይቄ ሁሌም ምላሽ አገኛለሁ ልጅ ባለመውለዴ ነው ብዬ ጭንቀት ሊገለኝ ነው አባቴ ፃዲቁ ሁልጊዜ ያለማቋረጥ ልጅ እንዲሰጡኝ እጠይቃቸዋለሁ እህተ ዮሐንስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ አንተም ወንድሜ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን

ስሜ ወለተ ወልድ ይባላል፤ አቡነ እጨጌ ዮሃንስ ያደረጉልኝን ምስክርነት ለመስጠት ነው፡፡ በአካል ገዳሙ ድረስ ለመምጣት አስቤ ባይሳካልኝም፣ ምስክርነት ለመስጠት ይህን እድል ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡

ከሶስት አመት በፊት ፈጣሪ ልጅ እንዲሰጠኝ ለቅዱሳኑ (በተለይም ለቅዱስ ገብርኤል፣ ለአቡነ ኪሮስ፣ ለቅዱስ ሩፋኤል፣ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ለአቡነ እጨጌ ዮሃንስ) ተስዬ ነበር፡፡ ፈጣሪም በቅዱሳኑ ምልጃ ፀሎቴን ሰምቶ ከአንድም ሁለት ልጆች ሰቶኛል፡፡ ቅዱሳኑን አመስግኑልኝ፡፡

በተመሳሳይ ጊዜ ቦርሳዪ ከብዙ ዶክመንቶች ጋር ተሰርቆብኝ ነበር፣ በጊዜው ለአቡነ እጨጌ ዮሃንስ ቦርሳዬን ካስገኙልኝ ምስክርነት ለመስጠት ተስዬ ነበር፡፡ ቦርሳዬም ከነሙሉ ዶክመንቱ በጻድቁ ተአምር ከአንድ ቀን በኋላ ተመልሶልኛል አቡነ እጨጌ ዮሃንስን አመስግኑልኝ፡፡

በቦታው ተገኝቼ እንድመሰክር ደግሞ የልዑል እግዚአብሄር ፈቃድ ይሁን፡፡ የጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሃንስ ምልጃና ረድኤት አይለየን፡፡

፨=በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱምላክ አሜን አባታችን አብነ እጨጌ ዩሀንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው አባታችንን በ ትንሹም በትልቁም ነገር ነው የምጠራቸው ሁሌም የጠየቁኳቸውን ነገር ያደርጉልኝል አሁን
1.ጓደኛየ ፈተና ተፈትኖ እንዲያልፍ ነግሬያቸው በጥሩ ዉጤት አልፏል
2.ሀይለኛ ጉንፋን ይዞኝ ቀላል አድርጉልኝ ብያቸዉ በትንሽ ቀን እየተሻለኝ ነዉ
3.የጠየኳቸው ብዙ ነገር ተሳክቶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን
4.ሌላም የጠየኳቸው አለ የውጭ ኘሮሰስ እየጠበቁ ነው እንዲሳካልኝ በፀሎታቹ ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ የረሳዉት ካለ አባቴ ይቅር ይበሉኝ
ለተደረገልኝ ሁሉ አመሰግናለሁ ለአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ
152 views19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 22:52:41 ፨፨፨፨ቀጣይ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ መስከረም ፳፰/፳፱(28/29)
++++ በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

መስከረም፳፰|፳፱ 28~29/2015
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
291 views19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ