Get Mystery Box with random crypto!

=በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን እንዴት ነህ ጆኒ አቡነ እጨጌ ዩሀንስ ያደረ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

=በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን እንዴት ነህ ጆኒ አቡነ እጨጌ ዩሀንስ ያደረጉልኝ ተአምር ከዚህ በፊት መጥቼ መስክሬ ነበረ ትምህርቴን ከጨረስኩ አራት አመት ሆኖኛል ነገር ግን አንድ ኮርስ ቀርቶኝ ነበር ኮርሱን ሁለት ግዜ ወስጄ አስተማሪዎቹ ዉጤቴን ሳያስገቡልኝ ይጠፋሉ በ3ተኛው አቡነ እጨጌ ዩሃንስን ተማፀንኳቸው ፈተናውን አለፋኩ የአራት አመት ታሪኬን ቀየሩልኝ በአሁኑ ልመጣ ነበር አስቸጋሪ ስራ ገጥሞኝ ቀርቻለሁ እኔ በሚቀጥለው መጥቼ ስለቴን ይዤ አውደምህረት ላይ ቆሜ እመሠክራለሁ አሁንግን በማታ የምስክርነት መርሀግብር ላይ መስክርልኝ የቀረውን እንዲፈፅሙልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አመሰግናለሁ።

=Endemen ameseke wendem jonye ebake meseketlge abate abune echge yuhanse hulem endeterhwachwe nw esachwem asferwege aywkume 1 - yerasene sera setuge byachwe setwegal 2- serawem adese kemhunu ansare gebyaw ahune balwe hunta btame ferche abate ebakote atsaferuge bye seraweveyelmdelge nw 3-yehe sera segeme birr alnbergem ena agote neber ene esetsalwe ena eyserashe tekefegalshe yale ena enme almenkutem neber gene abate ebakiten ye agoten lebe aratulge byachwe birr setogal 3 bemserabte bota laye ande lege asecegerage abate ebakote astagesulge byachwe ahune selam nw yalchu becha abate lene beye seatu bye dekekawe semachune eyanswe asferwege aywekum yene feteno derashe abate ahune yekerge birr toli serche endememelse abate alteraterm antem jonye mesekerlge lela yershute kale yeker bluge yene abate ldegoten lemergete yabkage abate

=ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ ምስክርነት ለመስጠት ነው ባለፈው ሳምንት አንድ ያሰጨነቀን interview ነበረን እና አቡነ እጨጌዮሐንስን በሰላም እንዲያሳልፉን ተማፅኛቸው ነበረ አላሳፈሩንም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ እና መጨረሻውንያሳምሩልን አሁንም አልቆ ድጋሜ ለመስክርነት ያበቁኛል አባቴ አልጠራጠርም እችን መስክርልኝ ወንድም ጆኒ ወለተ ኪዳን ነኝ

=Abune ecge abate hulem fetnew endedrulgne new yezare 1were le sew yemiste negr setch nber ke ande were behewala altkblenm blew kadugne ena betam techenke nbere abaten negrkewachew esachewm wedyew astekaklulgn tekbylew yemilew sew tegnee abatee kebrulgnee egziber yemsgne

=Selam lenante yihun abatachn yaderegulgnn endemiketelew akerbalew 1 enatna abate nseha gebtew kenona tekeblew endikorbu lemgne neber abatachn yelemenkutn fetsemulgn ginbot 21 ken enatna abate korebu

=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ሁልጊዜ ከእኛ ቤተሰብ ጋር ናቸው። 1. እቤት ውስጥ አለመግባባት ሲኖር ሁል ጊዜ ስማቸውን ጠርቼ አላፍርም። 2. መንጃ ፈቃዴ ከአራት ወር በላይ አልታደሰም ነበር። ፃድቁ ክብር ምስጋና ይድረሳቸውና በሰላም ያለምንም ቅጣት አስተካክለውልኛል። 4. ወደ ክፍለ ሃገር ለፀበልና ለቤተሰብ ጥየቃ ሄጄ በሰላም ተመልሻለሁ። ከፈጣሪ ጋር ሁሉንም ነገር የተሳካ አድርገውታል። በአንድ ትልቅ አባትም ተባርኬያለሁ። አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የረሳሁት ነገር ካለ ይቅር በሉኝ። ፃድቁን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።

=ሠላም ወንድም ጆን ደናደርክ እንደተለመደዉም የአባታችን የፃዲቁ ተአምር ተረዳይነት ለመመስከር ነው ማታ ድገት ታመምኩ ሁለቱም ጡቶች በጣም አመመኝ ተጨነቁኩ ማረገዉ ጠፋኝ (ከስልኬ ዉስጥ ምስላቸዉን አዉጥች አባቴ እንደተለመደዉም ፀሎቶት ያስፈልገኛል ማሩኝ ብይ ለመንኳቸዉ ኪዳነ ምህረት ቅዱሳን ) ይክበሩ ይመስገኑ ከዛም እንዴት እንቅልፍ እንዴት እንደወሰደኝ ሳላዉቅ በሰላም አሳደሩኝ ሁሌም እሳቸዉ ጠርቼ አፍሬ አላዉቅም አደራ መስክርልኝ

፨፨፨፨ቀጣይ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ መስከረም ፳፰/፳፱(28/29)
++++ በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

መስከረም፳፰|፳፱ 28~29/2015
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_