Get Mystery Box with random crypto!

፨፨ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን 'አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

፨፨ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
=ሰላም ጆኒ ወንድሜ እንዴት ነህ ስሜ ስርኩተ ስላሴ ይባላል እቡነ እጨጌ አባቴ ካወካቸው ጀምሮ ብዙ ነገር ተደርገውልኛል በጣም አመስግናለው

1ኛ ፔርድ እየትዛባ በጣም ተቸግሬ አስተካክለውልኛል

2ኛ ልጄ እራሴን እመመኝ ብላ ከትምህርት ቤት እየተደወለልኝ በጣም ተጨንቄ ማርልኝ ብዬ በምስላቸው ተስዬ ደህና ሆኔልኛለች

3ኛ መብራት ፓል አጠገቤ ጋር እሳት እየረጨ በጣም ያስፈራ ነበር እባቴ ድረሱልኝ ብዬ ምንም አደጋ ሳይደርስ ተስራ

4ኛ አንድ ሰሞን እራሴን ያመኝ ነበር ሀኪም ዘንድ ስሄድ ግፊሽ ጨምራል ብለው በምስአላቸው ትሻሽቼ ፀበላቸውን ተጠቅሜ ምረውኛል

5ኛ የምኖርበትን ቤት መስራት ጀምረን በስላም እንዲናጠናቅቅ ጠይቃቸው በስም አልቆኛል እልልልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ

6ኛ በባለቤቴ በስራው አንዳንድ ነገር ገጥሞት እርዱት ብዬ ደርሶልኛል

7ኛ ልጆቼን ሲያማቸው ማርልኝ ብዬ ጠይቃቸው ደርስውልኛል

8ኛ ገቢዬች ንግድ ፍቃድ መመለስ ፍልጌ በሰላም እንድ መልስ ረድትውኛል

9.በሀይማኖት ጠንከር እንድል ጠይቄቸው እሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለውት የበለጠ በቤታችው እንድፀና ያርጉኝ

ለኔ ብዙ ነገሮች አድርግውልኛል ስማቸውን ጠርቼ ያጣውት ነገር የለም ስለትም ተስዬ የደረስልኝ ነግር ስላለ በአካውንታቸው እስገባለው የረሳውት ካለ ይቅር ይበሉኝ አባቴ እቡኑ እጨጌ የግፋቷ ማርያም እኔን እንደስሙ እናንተንም ይስማችሁ እልልልልልልል ብላችሁ እሙስግኑልኝ አሜን

=ሰላም ወንድሜ ዩሐንስ።ትላንትና ራሴን በጣም አሞኝ ነበር በአባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘፀገሮ ስዕለ አድኖ ተደባበስኩ። ትንሽ ቆይቶም ተሽሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን።ሌላው እግሬንም(ጉልበቴን) ትንሽ እያመመኝ ነበር በስዕለ አድኗቸው አሻሽቼው ትንሽ ለውጥ አለው ጨርሰው እንዲምሩኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል።

=Yohanis selam lante yhun .anten yesetenm ymesgen isachewun indnagegn sileredaken .Miskirnet lemestet newu abate bizu nager argowulignal zare demo yleyal besachewu milja mist agebawu besachewum milja lij agegnewu abaten tayke yatawut yelem amlake kidusan kibr ygibawu jonye meskirlign .

=Wendme endemn alek meskrenet neberegn betam bezu gize yeabaten teamr meskrealew ahunm lmemesker new be 2 bneberew guzo heje neber ehete beljua mknyt and betam yaschenekat neger nber leabate ngreachew nber abate abune echege yohanns balasebnew menged fetewlnal kberna mesgana leabatachn abune echege yohanns yehunlgn amesgnulgn yeresahutm kale abate befkrachew bemljachew yekr yebelugn wendme egziabher kekfu neger ytebkh tela kelela yehunlh amen

=በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
ሰላም ወንድሜ ጆኒ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነበር
ትላንት ከባለቤቴ ጋር የላብራቶሪ ምርመራ ነበረብን እናም ሁሌም ስጠራቸው ፈጥነው የሚደርሱልኝ አባቴ ውጤቱን ጥሩ አርገውልናል አባቴን አመስግኑልኝ ሌላም የለመንኩዋቸው አለና ልጅ እንዲሰጡኝ በፀሎታቹ አስቡን ለኛ የደረሱ ለናንተም ይድረሱላችሁ አሜን.

=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም ላንተ ይሁን ዮሐንስ
ወለተ አማኑኤል እባላለሁ። በፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የተደረገልኝን ለመመስከር ነው።
ስለዚህ ገዳም ያወኩት ባንተ አማካኝነት ነውከዚህ በፊት ብዙ ጊዜ እንድመጣ ጠይቀህኝ ነበር እና ለህዳር ንግስ በአላቸው ለመምጣት ፈልጌ በነገሮች ምክኒያት አልሆነም ነበር። ገዳማቸውን ለመጀመሪያ ግዜ የረገጥኩት በአሁኑ አመት በተዘጋጀው ጥር 14/15 ጉዞ ነው። እናም ብዙ ነገር ጠይቄያቸዋለው ከነዚ ውስጥ የተደረገለኝ ከፍቅር ጓደኛዬ ጋር በጣም በመጥፎ ነገር ተጣልተን ነበር እና ታርቀን ነገሮች እንዲስተካከሉ ልቦና እንዲሰጡት እና የእሱንም ህይወት በስራም እንዲያስተካክሉለት ነበር። ከተገናኘንም 5ወር አለፎን የነበርነው በማግስቱ ከገዳሙ ጉዞ እየተመለስን ባለንበት ሰአት መኪና ውስጥ እያለን ደወለ ማታም ቤት ስገባ ደውሎ ነገ እንደሚያገኘኝ አወራኝ በማግስቱ በ16 ተገናኝተን አውርተን ከዛ በኋላ ባሉት ጊዜያት ተነጋግረን ታርቀን ብዙ ነገሮች ተለውጠው ነበር ነገር ግን አሁን ተለያይተናል። እኔም ለመመስከር ደጅህ ይብቃኝ ብዬ የነበረ ቢሆንም የካቲት ላይ በነበረው ጉዞ ብሄድም ግን አልመሰከርኩም ነበር ፃድቁን የጠየኳቸው ነገር ሁሉንም ሲፈፀም አንድ በአንድ መሰክራለሁ በሚል መዘናጋት ነበር።
ሁለተኛው ደግሞ ዛሬ የተደረገልኝ ተአምር ሲሆን መስሪያቤት የምሰራበት አስቸኳይ መሰራት የነበረበት ስራ ነበር እና ኮምፒዩተር እንቢ ብሎኝ የፃድቁን ስም እና ስልኬ ላይ በነበረው ስእለ አድኖአቸው ስጠራቸው ሰርቶልኝ አስቸኳዩንም ስራ ጨርሻለው።
ሶስተኛው ለሀምሌ 29 ማለትም ከነገወዲያ አመታዊ በአላቸው ለመገኘት እና ስራ ፍቃድ ወስጄ ቢሆንም ባለቀ ሰአት አለቃዬ መሰራት የነበረበት ስራ እናዳለ እና ለሌላ ጊዜ ማስተላለፍ እንዳለብኝ ነግራኝ ቢሆንም ፃድቁን ስም በልቤ እየጠራው ለመንኳቸው እና የት እንደምሄድ ለምን ጉዳይ እንደምሄድ ለአለቃዬ ሳስረዳት ፍቃዱን ሰጥተችኝ ለደጃቸው ያበቃኝ።
የለመኑትን የተማፀኑትን የማይረሱ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ለኔ የደረሱልኝ ለእናንተም ይድረሱላቹሁ የለመንኳቸውንም እንደሚሰጡኝ እርግጠኛ ነኝና ለመመስከር ደጃቸው ያብቃኝ አሜን።

=selam yhones meskrent lemstet nber abaten hule melmachwen nger asktwelgale abaten lebtu abkute bya abktwetal ahunm eskmchershalew ngerun astkaklew lbetu endebeka eschew bselote yerdugehe abune acege yhoannesen ysten cheru medhanyalem ykber yemsegegen ahun hulem seterachew alahu ymeluge abate bemengede hulu endemrdugege amnalew bedgami lemsker yabkugege. amen amen amen

=ሰላም ዩሐንሰ እንዴት አመሸክ
አባቴ ያደረጉልኝን መመስከር ፈልጌ ነው
1,fetna nberge weci process lemjmeriya miyasflge ena le abate negeriachew neber tesaktolgeal alfiyalew negerlge
2,eheta lej betam teflg neber ena endistuatem lemgelate neber esum tesaktual ahun ye 2 were erguz nech abate አቡን እጬጌ ዮሐንስ selton selsmulge meskerlge ebakeh yohanes ...
.Ene yeresahute kal yeker yebluge
አመሰግነዋለሁ