2022-08-21 23:09:59
share share በማድረግ የጻድቁን በረከት እናግኞ/!
በአባታችን በጻድቁ ~በአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ~ ስም አብነት ትምህር ቤት በአርባ ምንጭ በጋሞ ጎፋ/ ለሚሰራው share በማድረግ በመርዳትም በረከት እናግኞ!
በእምነታቸው ጠንካራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ያሉበት <በአርባምንጭ በጋሞ ጎፋ >ሀገረ ስብከት የአብነት እና ስብከተ ወንጌል ትምህርት ቤት ማሰልጠኝ ማጠናከሪያ ማደረጃ ት/ቤት በሀገረስብከቱ ጳጳስ የበላይ ጠባቂነት {በአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ስም} ለሚሰራው የአብነት ትምህርት ለመስራት ሁሉ ምዕመናን ግዴታችንን እንወጣ በውጭም በሐገርም ያላችሁ ምዕመናን አብነት ትምህርት ቤት እንዲሰራ ብንረዳ ብዙ ዲያቆናት ካህናት ሊቃውትን አፈራን ማለት እንዲሁም በቋንቋቸው የስብከተ ወንጌል ተማሩ ማለት{ ነፍስ አዳን }ማለት ነው፤ትልቅ በረከት ነው ግዴታችንም ነው።ለመስሪያ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች።
ለመስሪያ የሚያስፈልጉት ሙሉ ዝርዝሩ ተገልጻል----------
ሀ/ቆርቆሮ እና ምስማር
ለ/ሲሚንቶ
ሐ/ተደራራቢ አልጋ
መ/ለሰራተኛ የሚከፈል
እንርዳ ለመርዳት እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው መርዳት መስጠት ትልቅ ዋጋ አለው ለእግዚአብሔር ብድር ነው ፤ ከመቀበል መስጠት ይበልጣል፤
Acccount no-1000469829298
Account name-ጋሞ ጎፋ ሀገረ ስብከት መንፈሳዊያን አብነት ትቤት (G/G H-Sibket Menfasawian Abinet T/B)
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(Commercial Bank of Ethiopia)
ምስክሮችህ ድንቅ ናቸው፣ስለዚህ ነፍሴ
ፈለገቻቸው"መዝ•118/119÷129
-ፃዲቅን በፃዲቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን በረከት ይወስዳል።
ማቴ 10፥41
-እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል። ማቴ 10፥40
- እውነት እላችኋለው በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን
ስራ እሱ ደግሞ ያደርጋል ከዚህ የሚበልጥ ያደርጋል።
ዮሐ 9፥12
-"ፍቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው"
መዝ 15÷3
-"እግዚአብሔር በጻድቁ እንደተገለጠ እወቁ "
መዝ 4÷3
-"የጻድቅ ሰው ስራ ለዘልዓለም ጸንቶ ይኖራል "
መዝ 111÷7
-"እኔ እግዜአብሔር አምላካችሁ ቅድስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ"
ዘሌ•19÷2
-"ከአገርህ ውጣ ከአባትህ ቤት ከዘመዶችህ ተለይተህ እኔ ወደ ማሳይህ ምድር ሂድ " ኦሪት ዘፍ 12
/ቅዱሳን በአፀደ ነፍስ ያማልዳሉ/
-ይህ ቁርበቴም ከጠፋ በኃላ ከዚያ ጊዜ ከስጋዬ ተለይቼ እግዚአብሔርን እንዳይ አውቃለሁ:: ኢዮብ 19÷26
/በዳዊት አማላጅነት ከተማዋ ከመጥፋ ትድናለች::/
-በ ዕድሜህ ላይ 15አመት እጨምራለሁ አንተና ይህችን ከተማ ከአሦር ንጉሥ እጅ እታደጋለሁ ስለ እኔም ስለ ባርያዬም ስለ ዳዊት ይህችን ከተማ እጋርዳታለሁ " 2ነገስት 20÷6
-ከሰማይም ከእንግዲህ ወዲህ በጌታችን የሚሞቱ ሙታን ብፁአን ናቸው::መንፈስ አዎን ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል:: ራዕይ ዮሐ 10÷1
-የአለም ብርሃን ናችሁ!
-ቅዱሳን በአለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን 1ቆሮ6፥2
-የቅዱሳን ጸሎት በሥራዋ እጅግ ታላቅ ኃይል ታደርጋለች።
ያቆ5፥14-19
-ከመረጥኩት ጋር ቃልኪዳኔን አደረግሁ።
መዝ 88(89)፥3
- እናንተን የሚቀበል እኔ ይቀበላል፡ነብይን በነብይ
ስም የሚቀበል የነብዩን ዋጋ ይወስዳል።ፃድቅንም
በፃድቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን ዋጋ ይወስዳል።
ምንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንድ ቀዝቃዛ ውሃ ብቻ
በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ እውነት እላችኋለሁ
ዋጋው አይጠፋበትም። ማቴ 10፥40-42
የቅድሳን ጸሎት (ምልጃ ) በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንዳለው በቂ ማስረጃ ነው::
====== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
...
450 views20:09