Get Mystery Box with random crypto!

share share share ምስክርነት! ++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን 'አ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

share share share ምስክርነት!
++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን
"አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
=ሰላም ጆኒ አቡነ እጨጌ ለኔ ያረጉልኝን ልመሰክር ነው
1 ራሴን በጣም አሞኝ ፀበላቸውን ጠጥቸ በሰአታት ውስጥ ድኛለሁ አመስግኑልኝ
2 አንድ ጥሩ ደሞዝ ያለው ስራ አውርቸ ነበር እና ሳልስማማ ቀርቸ ነበር ለአባታችን ነገርኩዋቸው አባታችን አቡነ እጨጌን ተማፅኖ ያፈረ የለም እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ

=ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ አባቴ አቡነ እጨጌ የእውነት ከልቤ አዝኜ ልምኛቸው ያላደረጉልኝ ያልፈቱልኝ የለም ባለቤቴ በስራ ምክንያት ሌላ ቦታ እንዳይቀየርብኝ ስለምናቸውቸው ነበር እመሰክራለሁ አቡነ እጨጌ መላ ፍጠሩልኝ ስላቸው ነበር እግዜአብሄር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌ ለኔ የሚያስፈልገኝ ለኔ ሂወት መስመር የሚያስይዝልኝ ፈጣሬ ይመስገን በነበረበት ክፍል ተመድቦልኝ ደስ ብሎኛል።

=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያረጉልኝን ለመመስከር ነው አባቴን አቡነ እጨጌ ዮሐንስን ስለ ወንድሜ የጠየኳቸውን ነገር አርገውልኛል በህይወቴም መስተካከል ያለበት ነገር ነበር ከቀን ወደ ቀን እያስተካከሉኝ ነው
ለእኔ እንደደረሱ ለእናንተም ይድረሱላችሁ! አሜን

=Selam wendeme Johnny. Abate Echege yohanes yaderegulegnen lememeseker newu. Yehone Ken ke sera eyetemeleseku menged lay bedenget teresen betam amemegne; Abate deresulegne alekwachew; wediyaw ye terese hemem tagesolegne ebete dereseku. Ke guadegnaye gar tegacheten neber, Abate le ene kalut temeleso enedimeta, kalehone gin ke hiwote enediweta beye lemenkwachew. Mejemeriyam yesetugne eschew nachew ena ke kenat behwala bedegami selamachenen setetewenal. Abaten teyekiyachew yaladeregulegne yelem. Ye Dengel Mariyam lij yekeber yemesegen, ye abatachen feqer, rediet, bereket yebezalen

=ሰላም ጆኒ, ወልደስላሴ ነኝ። ስለተደረገልን ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉትን ለመመስከር ነው። እኔ ለአባታችን እጨጌ ዮሐንስ, ለበአታ ማርያም, ለቅዱስ ሚካኤል ወላጅ አባቴ ካለበት ህመም ፈውሱልኝ ብዬ ተስዬ ነበር። ወላጅ እናቴም ለቅዱስ ገብርኤል ለባለቤቴ ምህረትን አምጣለት ብላ ተስላ ነበር። እኔ እጅግ ከመጨነቄ የተነሳም ለ3ቀን ሱባኤ ይዤ እመቤታችንን ስጠይቃት ነበር። ይኸው አሁን በተሳልኩ በወሩ; ሱባኤውን በያዝኩ በሳምንቱ ወላጅ አባቴ እጅግ ተሽሎት አይቻለሁና እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።ጨርሰው ምረውትም ለመመስከር ያብቁኝ። አባታችንን እጨጌ ዮሐንስን; ድንግል ማርያምን; ቅዱስ ሚካኤልን እና ቅዱስ ገብርኤልን እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ። ሁሉም እንዲሆን የፈቀደው ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።

=selam joni endet neh meskerenet lemestetet new balefew enena mulu beteseboche haylegna gunefan yezon abate deresulegn beye teshelon salmeseker kereche yehew ene betam tamemeiyalew tseleyulegn hulem kegone mihonut abate yemesgenu esachewen yeseten amelak yekeber yemesgen amen

=ሰላም ዩሐንስ እኔም ምስክርነት ልሰጥ ነው ልጄን አሞብኝ ለሕክምና ወደ ውጭ ሀገር ሔጄ ነበር ጻድቁ አባታችን በሰላም ታክማ እንድትመጣ እርድኝ ብዬ ለመንኩ አላሳፈሩኝ በሰላም ጨርሰን መተናል። ይሕን ምስክርነት በደጃቸው መጥቼ ምስክርነት ሰጥቻለሁ። ከዛ በኃላ የምትወስደው መድሐኒት ነበራት ሀኪሞች መድሐኒቱ ቶሎ ላይቆም ይችላል አሉኝ እኔም ተጨንቄ ለጻድቁ በቃሽ ይበልዋት ብዬ ለመንኩ በቀጠሮ ስንሔድ ሁሉም ነገር ጥሩ ስለሆነ መድሐኒት ታቁም ተባለች ክብርና ምስጋና ለጻድቁ አባታችን ይሁን።

=ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ ለፃዲቁ ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ ምሰክርነት ለመሰጠት ነው ሰሞኑን ወገቤን አሞኝ ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ ያድኑኝ ብየ ነግራቸሁ በገድላቸሁ ወገቤን አሻሺቸ ዳንኩ ክብር እና ምሰጋና ለአባቴ ለመዳኒያለም እና ለአቡነ እጨጌ ይሁን አሜን ጆኒ ለአባቴ መሰክርነት ሰጥልኝ መዳኒያለም ካንተ ጋር ይሁን አሜን

=ጆኒ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ ነሀሴ 13/2014 ለጻድቁ አባታችን እህቴን ከባለቤቷ ጋር አስታርቁልኝ ብዬ ለምኛቸው ነበር እርሳቸውም እኔን ባሪያ የምሆን ልጃቸውን ሰምተው በዛኑ እለት አስታርቀውልኛለ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አመስግኑልኝ ። ሌላው ደግሞ ኮምፒውተር አስቸግሮኝ ስማቸውን ጠርቼ ተስተካክሎልኛል። ለእሀቴ የተሳልኩትን በአካውንት አስገባለሁ እኝህን ድንቅ አባት ለሰጠን ለቸሩ መድሀኒዓለም ምስጋና ይድረሰው እመቤታችን አንቺ ጠብቂን እናመሰግንሻለን ፧ ጎዶሎአችንን ሙይልን አሜን

=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ወለተ ሃና እባላለሁ አባቴን ባለቤቴ ለሥራ ከከተማ ሄዶ በነበረበት ጊዜ በሰላም አድርሰው አምጡልኝ ብያቸው በሰላም መጥቶልኛለ አመስግኑልኝ አባቴ ክበሩልኝ። ሌላው ደግሞ እህቴ ከባለቤቷ ጋር ተጣልታ አብሬ አልኖርም ብላ አስቸግራናለች እና ከአቅማችን በላይ ስለሆነ ለአባቴ እርሶ ጣልቃ ገብተው ልጆቹ እንዳይበተኑ አደራዋትን ብዬ ለምኜአቸዋለሁና ከአስማሙልኝ ስለቴን አስገባለሁ ዳግም ለመመስከር ያብቁኝ። ጆኒ አንተም ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። እመቤታችን አንቺ በቤታችን ግቢ ሰላሙን ስጭን አሞላካችን እግዚአብሔር ሆይ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይገባል ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን

=.selam yohannes endet nhe zarem endehuew abune ecge yhoannes enderduge nw gudenaye betam tama cenkonge nber shomunm endatkwaret erso eymrwat meskealew beya nber yhaw zare sedwelalat yeembetachenen yewyen anbwan mariyamin emnet tekebta sewdwaelat betam dena endhonche destegna hona semowanen satkwaert yhew dena honalche eschewn yseten amalke kedusan yekber yemsegen amen ahun yaschenkage nger ale esun endefetulge bselot asebugege hulem merduge abate zarem ngem hulem endemerduge amnalew ledgachew endaybekugege hulem seolte nw endemerdugege edmemsker awkalew egzabher yemsegen antem yageglote zemenhen ybarekulhe kebetu ayelehe wendeme .amen