Get Mystery Box with random crypto!

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨  Johnny aleme
የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨  Johnny aleme
የሰርጥ አድራሻ: @johnnyaleme
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.88K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 64

2022-09-01 09:52:22 share share share ምስክርነት!
++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን
"አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
።እንደምን አለህ ጆን ትላንት ልጄን በጣም አምዋት ቀና ብላ መሂድ አቅትዋት ነበር እኔ አልደነገጥኩም ምክንያቱም አባቴ ስላሉኝ ከዚያም ስእለ አድኖቸውን አውጥቼ እሻሸዋት ከስአታት በውሀላ አባቴ ልጆን ማሩልኝ ክብር ምስጋና አባታችን ለሰጠን እግዚአብሔር እኔ አባቴን በትልቁም በትንሹም ሰለምጠራቸው ተደርጉልኝ ያል መሰከርኩት ካለ ይቅር ይበሉኝ አሜን

።abati abune echegi yohaness yadregulgn lmskre
1 yetelaklgn birr sewochu setenatal blwe saysetugn abaten asgegnu berun bey temasenqwachwe ahune setetewegnal amsgnulgn.
2 zare katela mariam hiji nbr tenesh endekomkugn wegwbi be jerbaye bekul wegat alaskom belogn ye abaten sel adeno ke borsaye awetechi tedabsekut teshalegn be selam gbechalwe. emskralhu beye neber yhew mesekre ellllll belachwe amsgnulgn.

።እንዴት አመሽህ ወንድሜ
የኛ ፈጣን አባት ተማፅነናቸው ያማያሳፍሩ ዛሬ የሆነ የሰፋር ስብሰባ ነበርን ቅጣት አለው ስላሉን ላለመቀጣት እያመመኝ ሄድኩኛ ስሜን አስመዝግቤ ልወጣ ስል አይሁም ብለው ሲጮህብኝ ተመልሼ ተቀመጥኩ መውጫ በሩ ዘጉት እኔ ስላመመኝ ለአባታችን ተማፀንኮቸው በሩ አስከፍቱልኝ ሰውቹን ዘው አርኩኝ አላሰፈርኝ እንደለማንኮቸው አድርገውልኝ ወጥቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እሳቸውን የሰጠን
አንተም የአገልግሎት ዘመን ይባረህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የአቡነ እጨጌ ዬሐንስ ምስክርነት
በጣም ያስጨነቀኝ ነገር ነበር ስማቸውን ብቻ ስጠራ ከጭንቀቴ ገላገሉኝ። በትንሹም በትልቁም ስማቸውን ስጠራ ፈጥነው ይደርሱልኛል። ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው። አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፍፁም ፈጣን አባት ናቸው

።Mskrnet ለመስጠት ነበር...
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ከባለቤቴ ጋር ሰላም አልነበርንም እና ሰላም አድርጉን ፍቅር አንድነት ይስፈን ብዬ ተማፅኛቸው ነበር እና ማያሳፍሩን አባት ፍቅርን መተሳሰብን ሰጡን.. ነገር ግን ሳልመሰክር ቀርቼ ይሄው በሀይለኛው ተጣልተን አንድ ላይ ላለመኖር ወስነናል... እናም ይቅር ይሉኛል ዘንድ ለምኑልን
ሁሌ እንጠራቸዋለን አሳፍረውን አያውቁም....
ጥርስ በጣም ታምሜ ለምኛቸው ፀበላቸውን ወይ ስዕል አድህኖአቸውን ወይ እምነታቸውን ሳደርግ ወዲያው ከቅፅበት እፈወሳለሁ... እሳቸውንና እመቤቴን አመስግኑልኝ
ሌላ ብዙ ያደረጉልን ነገር አሉ በየጊዜው ስለምንተራቸው የረሳናቸው... ምስጋና አቅርቡልኝ ይቅርርም ይበሉን ለምኑልን

።ምስክርነት አቡነ አጭጌ ዬኃኒስ አባቴ ትነት ተስየ ዛሬ ደርሰውልኝ የሆነ ብር ተቸግሬ ሚልክለኝ ሰው ነበር እነ አለተመቻቸልኝም ለአሁን አይደርሰም ሲለኝ አባቴ እባክህን ነገሮችን አመቻችለት ምስክርነት እሰጣለሁ ብየ ጥዋት ነግሬው ማታ ልኬልሽ አለሁ አለኝ ለኔ ችግር እንደደርስ ለናተም ይደርስ ክብርና ምሰጋና ይገባቸዋል ሐአባታችን

።ሰላም ወንድሜ ጆኒ
አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ድንቅ ነገርን አድርገውልኛል። ከዚህ በፊት እንደ እህቴ ከማያት ጓደኛዬ ጋ ተጣልተን ነበር። እሷ የምትኖረው ጎረቤት ሀገር ነው እና ከቅዳሜ ጀምሮ ለሁለት ቀን በግሩፕ እኛ ቤተክርስቲያን ደብር ሊመጡ ነበር። ከዝያ ተጨንቄ አባቴ አቡነ እጩጌ ዮሐንስን ለመንኳቸው። እሳቸውም ከፈራሁት ነገር አዳኑኝና እንድያውም ለመታረቅ በቃን። ግን ትናንት በጣም ደክሞኝ ቤት ገባሁና ሳልመሰክር ቀረሁ። እናም በጣም ደበረኝ። ሁሉም ነገር ጨለመብኝ። አደራህን መስክርልኝ። ክብር ምስጋና ለአባታችን ይሁን

።በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜስ ጆኒ እንደምን አለህ?አባቴ እጨጌዩሀንስ ያደረጉልኝ ተአምር የአንጀት ህመምና እራስ ማዞር ታምሜ በጣም ተሰቃየሁ እመቤቴንና እጨጌዩሀንስን ለመንኳቸዉ በእዉነትበፍጥነት ፈወሱኝ እመቤቴማርያምንና አባቴእጨጌዩሀንስን አመስግኑልኝ

።Selam selam mskrnet lemenager new,, betachn aytoch aschegrewun neber ye abune echege yohanes tebelachew betachn rechten..ahun aytochu teftewal fetari yetemesegene yhun

ገዳሙ ጉዞ አዘጋጅቷል
ሰሜንሸዋ መንዝ +++++(መዘዞ)አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ++++ ጉዞ 28\29/1/2015ተዘጋጅቷል።

መነሻ፦መስከረም28
መመለሻ፦መስከረም 29 ተባርከን መመለስ።
ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969

የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን መስቀላቸውና መቋሚያቸው ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ!አሜን!!!!

Share በረከት እናግኛ፦ንገሩ አሳውቁ የሰው ልጅ ይዳን Share Share Share!
[ቦታው] ፦ከአ/አ ሰሜን ሸዋ ጣርማበር 180ኪሜ እንደደረስን ወደ ግራ ጻድቃኔ ማርያም ሲሆን ፤ቀጥታ አስፓልቱን ወደ ደሴ የሚወስደውን ትተን፤ ወደ ቀኝ ወደ መንዝ መንገድ 15ኪሜ /መዘዞ ከተማ/ ወይም ወደ ዘብር ገብርኤል አርባሐራ መድሃኒዓለም መንገድ ላይ መዘዞ ከተማ 195ኪሜ ከመዘዞ ከተማ እንደደረስን የ1ሰዓት የእግር መንገድ ስንመለስ 2ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ አቡነ
እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም ያስኪዳል።በረከታቸው የደርባችሁ!ለደጃቸው ያብቃችሁ!አሜን

+++እመብርሃን ወላዲት አምላክ { ቅድስት ኪዳነ ምህረት } አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ
ይህን የእርስበርስ የወንድማማች ጦርነት ታቁምልን፤ ህዝብሽን የሚጠራሽን የሚወድሽን ከጦርነት ከረሃብ ከቸነፈር ጠብቂልን።

በቃልኪዳንሽ ሀገርሽ ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር አንድነት ስጫት ፤ከጠላቶቿ ጠብቂያት!ህዝቦችሽን አንድ አድርጌ ኢትያጵያን ሰላሟን ፍቅሯን አንድነቷን ስጫት ጠብቂያት፤ በቃሽ በይን።አሜን!!

እረ እንቃ እያለቀ ያለው አንድ እምነት ያለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞ እና የአብርሃም ልጆች ወንድማማቾች ናቸው እረ እንቃ እመብርሃን በቃህ ትበለን።አሜን!

==== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
...
1.1K views06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:52:12 msgana ygbaw Selam wendme sle gft mariam mskrnet lemestet new tnshu leje betam kechacha neber mgbm eshi aylegnim neber ena enem enaten emebrehanene lemenkuat esuam alasaferechignim betam lewt aychebetalew emebeten amesgnulegn

።በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ሰላም እንዴት ነህ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያረጉልኝን ለመመስከር ነው ለክርስትና ያዘጋጀሁት ፀበል ፃዲቅ ተበላሽቶብኝ የአባቴን ስም ጠርቼ ፀልዬ ፀበላቸውን ያዘጋጀሁት ላይ ትንሽ ጨምሬ በማግስቱ ተስተካክሎ አገኘሁት ክብርና ምስጋና ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ይሁን ።

ገዳሙ ጉዞ አዘጋጅቷል
ሰሜንሸዋ መንዝ +++++(መዘዞ)አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ++++ ጉዞ 28\29/1/2015ተዘጋጅቷል።

መነሻ፦መስከረም28
መመለሻ፦መስከረም 29 ተባርከን መመለስ።
ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969

የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን መስቀላቸውና መቋሚያቸው ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ!አሜን!!!!

Share በረከት እናግኛ፦ንገሩ አሳውቁ የሰው ልጅ ይዳን Share Share Share!
[ቦታው] ፦ከአ/አ ሰሜን ሸዋ ጣርማበር 180ኪሜ እንደደረስን ወደ ግራ ጻድቃኔ ማርያም ሲሆን ፤ቀጥታ አስፓልቱን ወደ ደሴ የሚወስደውን ትተን፤ ወደ ቀኝ ወደ መንዝ መንገድ 15ኪሜ /መዘዞ ከተማ/ ወይም ወደ ዘብር ገብርኤል አርባሐራ መድሃኒዓለም መንገድ ላይ መዘዞ ከተማ 195ኪሜ ከመዘዞ ከተማ እንደደረስን የ1ሰዓት የእግር መንገድ ስንመለስ 2ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ አቡነ
እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም ያስኪዳል።በረከታቸው የደርባችሁ!ለደጃቸው ያብቃችሁ!አሜን

+++እመብርሃን ወላዲት አምላክ { ቅድስት ኪዳነ ምህረት } አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ
ይህን የእርስበርስ የወንድማማች ጦርነት ታቁምልን፤ ህዝብሽን የሚጠራሽን የሚወድሽን ከጦርነት ከረሃብ ከቸነፈር ጠብቂልን።

በቃልኪዳንሽ ሀገርሽ ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር አንድነት ስጫት ፤ከጠላቶቿ ጠብቂያት!ህዝቦችሽን አንድ አድርጌ ኢትያጵያን ሰላሟን ፍቅሯን አንድነቷን ስጫት ጠብቂያት፤ በቃሽ በይን።አሜን!!

እረ እንቃ እያለቀ ያለው አንድ እምነት ያለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞ እና የአብርሃም ልጆች ወንድማማቾች ናቸው እረ እንቃ እመብርሃን በቃህ ትበለን።አሜን!

==== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
...
573 views06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:52:11 ።Jo edeneh yeabatachin yeabune wechegen misikirnet linager salaki begoadegnaye amakagninew dejachewun ediregit arigewuvnal enam bebotaw betam bizu teamiratin semaw ayehu enam enem leabatachin negerikoachew ene welije lije tama bizu tesekayitabign be weroa motechibign goadegnayem 1 lij alat enam lela tifelig neber 6amet mulu sitimegn neber enam lenem legoadegnayem edew menita lij situn biye tesiye metaw hulem tiyakeye edeketele new kibir misigana yigibachew leabatachin leabune echege edihum leabune tekikehayimanot,lekirsitos semira,le emebetachin,leariswmiyem goadegnaye aregezech marigez bicham ayidelem menita abune echege minyisanachewal yelemekoachewun aregulign lenem edemiyaregulign aliteraterim lenem tseliyulign yegoadegnayenim mecheresha yasamirulign ena ledejachew yabikugn

።selam yhonas endemn alhe lemseker nber abune acege yene abate yargulegegen lememsker nw ande lij betam amwat betam tecenka techolache enem chenkage abate erso yemrwat bya selka lay balew sele adhnowachew fet seleyku kezam dena honche amalke kedusan ykber yemsegen abte hulem merduge bhonew balhonew semoten setera ena hatyategawan yesmu abte ykeberulge amen wendme antenm yagelglot zemnnhen yebarkelhe amen amen amen.

።Selam wendme jhony zarem lemesker nber abaten kawekuachew ken jmro bzu teamratn eyaregulgn new behiwete ena amesgnachewalew ena abaten semonun amot nber ena emnetachewn eyteta ena enem endimrulgn ngeriyachew teshlotal chersew yemarulgn ebet west metfo helm eyaschgern nber leabate ngeriyachew tetonal semonun ke debrezit adama semeta yhone sewye kegone kuch blo mayhon enkskase siyareg abate beslam asgebugn wede bete beyiachew beslam gebchialew bcha bzu aregwelgnal bhiwetw hatiyaten saymlketu esachewn abat argo yesten cheru medhaniyalm eysus krstos yekber yemesgen

።ሠላም እንደምን አለህ አባታችን ያደረጉልኝን ለመመስከር ነዉ 1.ፆም ከተፈታ ቀን ጀምሮ እጅግ በጣም ጨጓራዬን አሞኝ ነበር የአባታችንን ፀበል እየፀለይኩ ለ 3ቀን ጠጣሁ ይኸዉ አሁን ተሽሎኛል ደህና ነኝ 2. ቤተሠባችን የሆነች ሰዉ ጉልበቷ አብጦ መንቀሳቀስ ከልክሏት ነበር እንልቧ የአባታችንን ፀበል ጠጥታ እና ተቀብታ ይኸዉ እብጠቱም ሆነ ህመሙ ጠፍቷል እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ።

።በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ
እንዴት ከረምክ ጆኒ አባታች አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝን ድንቅ ተአምር ለመመስከር ነው ዛሬ ምርመራ ነበረብኝ እናም አባቴ በሽታየን ከውስጤ አጥፉልኝ ብየ ለምኛቸው ነበር አባቴ ረድተውኝ በሽታው ሙሉ ለሙሉ ከውስጤ እልጠፋም ግን በፊት ከነበረው መጠኑን ቀንሷ የማያሳፍሩኝ አባት ሙሉ ለሙሉ እንደሚያጠፉልኝ አምናለሁኝ እናም ዳግም ለመመስከር ያብቁኝ እኔን የስሙ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ እናንተንም ይስሟችሁ
አባታችንን የስጠን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን

።ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም ጆኒ ምስክርነት ለመስጠት ነበር አንድ ጓደኛዪ በጣም የጨነቀኝን ነገር ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ ዮሃንስን እንድነግር ምስላቸውን ላከችልኝ እኔም መሳል ፈለኩና 6 የተለያየ አማልክት እና ቅዱሳንን ስም መዝግቤ ሌላ ልጀ እጣ እንድታወጣልኝ አደረኩ በሚገርም ሁኔታ እጣው ለሳቸው ደረሠ በደስታ እንባይ ፈሠሠ እናም በራሴ ዘመኔን ሙሉ ሞክሬ አቅቶኝ ተስፋ በቆረጥኩ ሰአት በጣም የከበደኝኝ ነገር በእምነት በእናቴ ወላዲተ አምላክን ኪዳነ ምህረትን ዋስ አድርጌ እንድታማልደኘ ነገርኩዋቸው በሚገርም ሁኔታ በ 7 ቀን ውስጥ ከጠየኳቸው በላይ እኔ ኃጢያተኛዋ ሳይገባኝ መልስ ሠጡኝ በጣም ነዉ የደነገጥኩት የተገረምኩት እጅግ በጣም ነው የተደሠትኩት ቀጣይ የቀሩትን ነገሮች አሉ እኔና እሳቸው ምናቀው አሁንም ከግብ እንዲሚያደርሱልኝ እና የጎደለኝን እንደሚሞሉልኝ ሙሉ እምነት አለኝ ደግሜ እንደምመስከር አምናለሁ እንዲሁም በርሶ ፈቃድ ደጆት መጥቼ እንደማመሠግን እና ስለቴን እንደማደርስ አምናለሁ ለአለም አለም አሜን :: ሌላም ጓደኛዬ ልጅ መውለድ በጣም ትፈልግ ነበር ምስላቸውን ሼር አደረኩዋት እኔም ፀሎትዋን እንዲሰሙዋት ለመንኩዋቸው አሁን እርጉዝ ሁና ሆስፒታል ክትትል ጀምራለች ተመሰገን መጨረሻዋን አሣምሩላት ክብርና ምስጋና እርሶን ለሰጠን የድንግል ማሪያም ልጅ ስሙ የተመሠገነ ይሁን አሜን ለተቸገረ ፈጥነው ለሚደርሡ አባታችን አመስግኑልኝ!

።Selam wondim jony indet aleh? abaten teyike minim alatawum balebete menged weto techenike beselam indigeba ikawum beselam indiders lemenkuachew yene fetno derash abat saywul sayadir beselam gebtuwal wondime meskirilign isachewun leseten legs dingil lij kibr yigbaw!

።Selam wendme bedgame lememesker metchalew abate echege yohannes ende abat yelemenkuachewn malatabachew miasfelgegnin mertew misetugn bzu neger yaderegulegn abate nachew lemgnachew afre alawkm ke tnsh eske tlk gizewn tebkew adrgewlegnal bet wst lejochen mtyizlegn agazhe neberech ena 1 amet ke 7 wer ene ga koytalech ena ke kirb gize wedih tsebayua betam aschegeregn tkeyayeralech enem le abate kene kfu sayweta erso mela yfterulegn bye alkshe negerkuachew esuanm tru ygtemat bye ena ye wchi process jemra neber ena delalaw endedewelelat ena lthed endehone negerechign betam new dess yalegn sankeyayem mefthe bemagegnete amlake abune echege kbr
492 views06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:52:11 share share share ምስክርነት!
++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን
"አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ክብርና መስጋና ለመድሐኒታችነ ለእሰየሱስ ክርስቶስ እና ለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁነ። ክብርና ምስጋና ለ አባታችን አቡነ እጨጌ ይሁን እያልኩ ለ ጆኒ እና ለመላው የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን ሰላምታዬን እገልፃለሁ። አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ጠይቄ ያደረጉልኝ ይህ ነው።
1. ትምህርት ስማር ፍርሐት ፍርሐት እያለኝ እና ለማጥናት ሳስብ እየጨነቀኝ ትምህርቴ ተበላሽቶብኘሰ ነበር። ዊዝድሮ ትላንት ሞልቼ እንዲቀበሉኝ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስን ለምኛቸው ነበር ዛሬ እንደተቀበሉኝ ሜሴጅ ደርሶኛል እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ።
2. እጮኛዬ ስራ ስለሚበዛባት ለማጥናት አይመቻትም ነበር እና አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስን ለምኜ አሁን ነገሮች ተመቻችተውላት በደምብ እያጠናች ነዉ። አባቴን አቡነ እጨጌን አመስግኑልኝ።
3. እንዲያስወግዱልኝ የጠየኩአቸው ነገር ነበር ብዙ ለዉጥ አይቼበታለሁ። ሙሉ በሙሉ አስወግደዉልኝ ድጋሜ ለመመስከር ያብቁኝ
ሀገራችንን ከመጣው ፈተና ይጠብቁልን ፈጣሪነን ይማለዱልን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን አሜን። ወስብሐት ለ እግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር። አሜን።

።ሠላም ጆን የፃድቁ አባቴን ምስክርነት 1 ባለቤቴ ልብስ ሲቀይር መንጃ ፈቃዱ መታወቂያውን ባጠቃላይ እሱነቱን የማያመለክት ዶክመንት ሁሉ እረስቶ ወጣ ለማቀበልም አልቻልንም እና አባቴን ፃድቁ ማንም ምንም አይነት ዶክመንት ማንም ሳይጠይቀው ወደ ቤት እንዳገባልኝ በጣም ፀለይኩ ክብር ለስላሴ ክብር ለፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ትራፊክም ሳያስቆመው ለስራ የገባበት ቦታ ሁሉ ማንም ምንም ሳይጠይቀው ወደ ቤት ገባ 2 እኔ ሆዴን በጣም አሞኝ ምስላቸውን አሻሽቼ ውስጤም አድርጌ ወዲያውኑ ተሽሎኛል ክብር ለስላሴ ክብር ለፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ 3 ባለቤቴንም ድንገት ለሊት እግሩን አመመው ስማቸውን እየጠራሁ ምስላቸው በእጄ እየነካው አሻሸሁት ተሻለው ይህ ምስክርነት አቆቼ እረስቼ አንድ ቀን ደገመው ደነገጥኩ አባቴ ይቅር ይበሉኝ በማርያም ለመንኳቸውአ ሁን ደህና ነው ስዕለቴንም አስገባለው 4 ልጄምንም አሞብኝ ስማቸውን እየጠራሁ አሻሸዋት ተሻላት 5 እኔ ሆዴን ድጋሚ አሞኝ በምስላቸው ተሻሽቼ ተሽሎኛል 6 የእመቤታችን የሱባዬ ወቅት ቤተክርሲቲያን ነው በየአመቱ ከልጄ ጋር የምናድረው እናም የዘንድሮሁንም አባቴን ሁለታችንንም ንፁህ አድርገው ከቻልኝ አድረን እንድናስቀድስ ከልተቻለ ለቅዳሴ ንፁህ አድርጉን ብዬ አጋይስት አለም ስላሴን ቅዱስ እግዚያብሔርን ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስን የዘብሩን ቅድስ ገብርኤልን አርሴምዬን በቃ ያልጠራሁት የለም ሁሉም ሰምተውኛል ክብር ምስጋና ለስላሴ ክብር ለቸሩ መድሐኒአለም ከእነ እናቱ ከድንግል ማርያም እንዲሁም ከመላህክቱ ከፃድቃን ጠሠማህታቱ ጋር ጆን መስክርልኝ ደስብሎኝ ሱባዬ ውን ጨርሰናል አቅም ብርታት ሆነውን ስዕለቴንም አስገባለው 6 ባለቤቴን ሆዱን ጭብጥ የማያደርገው ነገር አለ ከረጅም ግዜ በኃላ ተነሳበት አባቴን ስማቸውን እየጠራው አሻሻሁት ተሽሎት አደራ ፃድቁ ጨርሰው ከላዪ ላይ ያንሱለት በፀሎት አስቡልኝ ገብረ እግዚያብሔር 7 ድንገት መጥተው ቤት የሚፈትሹ አሉ እነሱንም ፃድቁ እኛን ማን እንደሆን ሠርተን መኖር የምንፈልግ መሆናችን ያውቃሉ ያዙልን አልኳቸው እስካሁን አልመጡም አሁንም ይያዙልን አደራ 8 እንዲወጡልኝ የፈላኳቸው ተከራይወች ሁሉ ወጥተውልኛል ምስጋና አሁን የቀረኝ አንድ ነው ከሱም በሠላም እንድንለያይ ፃድቁ ይርዱኝ .9 ራሴን አሞኝ በምስላቸው ተሻሽቼ ተሽሎኛል 10 ባለቤቴ የስኳር ምርመራ ነበረው ፀበላቸው መድሐኒት ከሚወስድበት ውሃ ጋር ሠጠሁት እናም ለምርመራ ሲሄድ የምለምናችው የማምናችው ሁሉ በደሙ በደም ስሩ በሁሉም ነገሩ ተገኝታችው መልካሙን አሰሙኝ አልኳቸው ጥሩ ውጤት አሰምተውኛል እኔ ግን በሠዓቱ ሣልመሰክር ቀረቼ ትላንት ሲመረመር ትንሽ ከፍ አለ ፃድቁ ይቅር በሉኝ በማርያም ውጤቱን አስተካክሉልኝ አደራ እንደሚያስተካክሉትም ተስፋ አለኝ በፀሎታችው አስቡልኝ ገብረ እግዚያብሔር ሮጆን መስክርልኝ ስዕለቶቼንም አስገባለው ክብር ምስጋና ለሁሉም ፃድቁ ያጎደልኩት የረሳሁት የተሳሳትኩት ያስቀየምኮት ካለ በወላዲት አምላክ በማርያም ይቅር በሉኝ አደራ የእኔ ሚስጥረኛ የእኔ ፈጣን አባት ሁሉንም ያውቁታል አደራ ወለተ ኪዳን

።ሰላም ወንድሜ ዩሐንስ እንደምን አለህ። ምስክርነት ለመስጠት ነበር። ራሴን አሞኝ ነበር ለሊትም አላስተኛ ብሎኝ በአቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘፀገሮ ስዕለ አድኖ ተሻሽቼ ተኛው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተሽሎኛል። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትመስገን።አደራ መስክርልኝ

።ሰላም ጆኒ እንደምን አለህ ምስክርነት ለመስጠት ነበር ኩላሊቴን በጣም አሞኝ በገድልቸው ትሻሽቼ ፈውሰውኛል
ከጓደኛዬ ጋር ተጣልቼ አስታርቀውኛል ሌሎችም የጠየኳቸው ያስጨነቁኝ ነገሮች ነበሩ ፈተውልኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም የጠየኳቸው ነገሮች አሉ ፈተውልኝ ለመመስከር እንደሚያበቁኝ አምናለሁ ምስጋና ይሁን ለአጋዝዕተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ የአናዥጋው ቅዱስ እግዚአብሔር አብን መድሀኒአለምን አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስን እናታችን ግፋት ማርያምን ሰሚነሽ ኪዳነምህረትን ቃጥላ ምርያምን እናታችን ቅድስት አርሴማን ልደታ ማርያምን ቅዱስ ጊዮርጊስን አቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስን ቅዱስ እስጢፋኖስን ቅዱስ ዮሀንስን ኤረር ባታ ማርያምን ፀበለ ማርያምን ጌቴሴማኒ ማርያምን ቅዱስ ገብርኤልን ቅዱስ ሚካኤልን እና እናታችን ታቦር ማርያምን አመስግኑልኝ ሁሌም በጠራኋቸው ጊዜ ፈጥነው ይደርሱልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንተም ጆኒ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ዳግም ለደጃቸው ያብቁኝ የረሳሁት ነገር ካለ ይቅር ይበሉኝ

።ሰላም jonney እንዴት ነህ በስራ ጉዳይ እመቤቴ እና አባቴ በቸርነታቸው እንዲያስተካክሉልኝ በፀሎት ጠየቆቸው እኔ ባልኩት ሳይሆን በሌላ መንገድ ካለሁበት የተሻለ ነው እመቤቴን ፀአዲቁን አመስግኑልኝ እነሱን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አሁንም እመቤቴ እና ፀአዲቁ የለመንኮቸውን በቸርነታቸው ያድርጉልኝ

።Selam wandeme.Zarem lemeskerenet new 1.Sera lemonade transport axawu ena abaten lemenku bemigrem huneta aganyew 2.Yemeserabat mesrabet leseletena Leland see lemelak asbewu birr selaleny abaten lemenyachew yemigarem abel agenche lemefalgawu guday awalekut Jonny ebakeh mesketeleleny.

።Selam jhon mesekarent lemestat ne telantan amoagi labeti negarichaw teshelogial 2gadegiey sera alenabertam sera andetigagi arodagi bey sera agintalech temsegan
482 views06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:52:00 ገዳሙ ጉዞ አዘጋጅቷል
ሰሜንሸዋ መንዝ +++++(መዘዞ)አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ++++ ጉዞ 28\29/1/2015ተዘጋጅቷል።

መነሻ፦መስከረም28
መመለሻ፦መስከረም 29 ተባርከን መመለስ።
ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969

የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን መስቀላቸውና መቋሚያቸው ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ!አሜን!!!!

Share በረከት እናግኛ፦ንገሩ አሳውቁ የሰው ልጅ ይዳን Share Share Share!
[ቦታው] ፦ከአ/አ ሰሜን ሸዋ ጣርማበር 180ኪሜ እንደደረስን ወደ ግራ ጻድቃኔ ማርያም ሲሆን ፤ቀጥታ አስፓልቱን ወደ ደሴ የሚወስደውን ትተን፤ ወደ ቀኝ ወደ መንዝ መንገድ 15ኪሜ /መዘዞ ከተማ/ ወይም ወደ ዘብር ገብርኤል አርባሐራ መድሃኒዓለም መንገድ ላይ መዘዞ ከተማ 195ኪሜ ከመዘዞ ከተማ እንደደረስን የ1ሰዓት የእግር መንገድ ስንመለስ 2ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ አቡነ
እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም ያስኪዳል።በረከታቸው የደርባችሁ!ለደጃቸው ያብቃችሁ!አሜን

+++እመብርሃን ወላዲት አምላክ { ቅድስት ኪዳነ ምህረት } አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ
ይህን የእርስበርስ የወንድማማች ጦርነት ታቁምልን፤ ህዝብሽን የሚጠራሽን የሚወድሽን ከጦርነት ከረሃብ ከቸነፈር ጠብቂልን።

በቃልኪዳንሽ ሀገርሽ ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር አንድነት ስጫት ፤ከጠላቶቿ ጠብቂያት!ህዝቦችሽን አንድ አድርጌ ኢትያጵያን ሰላሟን ፍቅሯን አንድነቷን ስጫት ጠብቂያት፤ በቃሽ በይን።አሜን!!

እረ እንቃ እያለቀ ያለው አንድ እምነት ያለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞ እና የአብርሃም ልጆች ወንድማማቾች ናቸው እረ እንቃ እመብርሃን በቃህ ትበለን።አሜን!

==== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
...
746 views06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 00:15:55
567 views21:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 00:13:06 ሐዋሪያው ቅድስ ጳውሎስ የትዕግስትን ጠቃሚነት "መከራ ትዕግስትን እንዲያደርግ ትዕግስትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን በመከራችን ደግሞ እንታገሳለን " ብላል::ሮሜ 5÷4 በሀይማኖት መታገስ አለብን:በመከራ መታገስ አለብን::መከራ እንኳን ቢያጋጥመን የምንችለውን እንጂ የማንችለውን እግ/ር እንደማይሰጠንም "ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም ነገር ግን ከሚቻለው መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግ/ር የታመነ ነው ትታገሱም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኃል::"ተብላል::1ኛቆሮ•10÷13
የትዕግስት ተቃራኒ ችኩልነት:በቶሎ ተስፋ መቁረጥ:ወላዋይ መሆን:አለማመዛዘን ናቸው::እነዚህ የሰውን ድካም ሁሉ በከንቱ የሚያስቀሩ ናቸው::ስለዚህ እነዚህን ሁሉ በትዕግስት ድል ለመንሳት የእግዚአብሔር አጋዥነት ያስፈልጋል::

"ትዕግስት ያለው ሰው ለረጅም ጊዜ በመከራ ይጸናል:ተስፋ ያደርጋል ምህረትንም ያሳያል::"2ኛቆሮ2÷14

"በእግዚአቤሔርና በሰዎች ዘንድም ትዕግስት ነው::" ያዕ1÷4

"ትዕግስታቸውን ላጡ ሰዎች ወየላቸው?እግዚአብሔር በተመለሰባቸው ጊዜ ምን ያደርጉ ይሆን?በሰው እንጅ ከምንወድቅ በእግ/ር እጅ እንውደቅ " ሲራክ 2÷18

"እግዚአብሔር መንፈስ ፈጠረኝ:ሁሉንም የሚችል አምላክ እስትንፋስ ያስተምረኝል " ኢዮብ 33÷4

ከታገስን:-"እግ/ር ይቅርታ አድራጊ ነው:ለተበደሉ ሁሉ ይፈርዳል::"መዝ 102÷6

"የእግ/ር ትዕዛዝ አስብ:መጻሕፍቱንም ሁልጊዜ አንብብ:እርሱም ልቡናህን ያጸናዋል" ሲራክ 16÷1

"ፈተናን ታግሶ የሚፀና ሰው የተባረከ ነው::ምክንያቱም እግ/ር በቃልኪዳኑ መሠረት ለወዳጆቹ የሚሰጠውን የህይወት አክሊል ይቀበላል::" ያዕቆብ 1÷12

ስንፈተን "----ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ብሎ ይታገስ :: ፈል•3÷13

"------አምላኬ ሆይ! የምታመነው በአንተ ስለሆነ
ጠብቀኝ "ብለን እንታገስ:: መዝ•16÷1

በትዕግስት ወደኒ ጩሁ ይላል ጌታ
"ወደ እኔ ጮህ እኔም እሠማሀለሁ(እመለከተሀለሁ) አንተም የማታውቀውን ታምርና ታላቅ ሃይለኝ ነገር አደርግልሃለሁ"
ት/ኤር•33÷4

ካልታገስን "በአንድ ቦታ ላይ ፀጋይ ይበቃል ሃይሌ በድካም
ይፈፀማል "2ኛቆሮ 12÷9

ከታገስን "እኔ አለምን አሸንፈዋለሁ( አይዛችሁ)" ፈሊ•4÷6-10

እየታገስን "በቃልም ቢሆን ወይም በስራ የምታደርጎትን ሁሉ በጌታ ኢየሱስ ስም አድርጉት "አንተ ታቃለህ እንበለው::
ቀላስዮስ 3÷17

"ስለዚህ እንደ እግ/ር ፍቃድ መከራ የሚቀበሉ ሰዎች ሁለንተናቸውን ለታማኝ ፈጣሪ አደራ ሰጥተው መልካም ነገርን ከማድረግ አይቆጠብ "1ጴጥሮስ 4÷17-19

"አቤቱ አንተ አትጣላኝ አምላኬ ከእኔ አትራቅ " በለን እንታገስ::መዝ•37÷21

ፈተና ሲገጥመን:-"እግ/ር ይማረን ይባርከንም ፈተናም በላያችን ያብራ እኛም በሕይወት እንኑር "እንበል::
መዝ•66÷1

ከታገስን "እግ/ር እንደ ልብህ ይሰጥህ ፈቃድህንም ሁሉ
ይፈጽምልህ"መዝ•19÷4

"በእውነትህ ምራኝ አስተምራኝም አንተ አምላኬ መደሀኒቴ ነህና ዘወትርም አንተን ተስፋ አድርጌአለሁ " መዝ•24÷5

"ትዕግስት ታላቁን ሀጢያት ያስተሰርያልና የገዥ ቁጣ የተነሳብህ እንደሆነ ስፍራህን አትልቀቅ " መክብብ 11÷10

(ትዕግስትና ልቦና ያጣ ሰው ገንዘብን ያለ ውለታ ይጨርሳል::)

ወዳጄ:---"ትዕግስት አጥተህ"ግዜህ በከንቱ አታሳልፈው ዛሪን እንጅ ነገን አናቅም::ተዘጋጅቶ ለቅሶ የለም::በመልካም ስራ የእርሱን ቃል እናክብር የድንግል ማርያም ልጅ ይቅርባይ ነው::
-ለእኔም ለእናንተም ትግስቱን ይስጠን
-የእርሱን ቃል ለመተግበር ያብቃን:ቃሉ በእኞ ላይ ይደር
"እምነት ከትዕግስት ጋር ሲሆን ሁሉ መልካም ነው:የድንግል ማርያም ልጅ ልብ ይስጠን::)አሜን አሜን አሜን!!!
አሜን አሜን አሜን!!!

ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ጦርነቱን ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
...
አሜን!!!
556 views21:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 00:13:06 ++++እመብርሃን ወላዲት አምላክ { ቅድስት ኪዳነ ምህረት } አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ
ይህን የእርስበርስ የወንድማማች ጦርነት ታቁምልን፤ ህዝብሽን የሚጠራሽን የሚወድሽን ከጦርነት ከረሃብ ከቸነፈር ጠብቂልን።

በቃልኪዳንሽ ሀገርሽ ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር አንድነት ስጫት ፤ከጠላቶቿ ጠብቂያት!ህዝቦችሽን አንድ አድርጌ ኢትያጵያን ሰላሟን ፍቅሯን አንድነቷን ስጫት ጠብቂያት፤ በቃሽ በይን።አሜን!!

እረ እንቃ እያለቀ ያለው አንድ እምነት ያለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞ እና የአብርሃም ልጆች ወንድማማቾች ናቸው እረ እንቃ እመብርሃን በቃህ ትበለን።ስለ እመብርሀን ስለማህተማችን ሁላችንም ጦርነት ይቅር ይቅር እንባባል ስለፃድቃን ሰማዕታት ሐዋርያት ነበያት ስለ ድንግል ማርያም ልብ እንግዛ ሁሉም ያልፋል እውነት ነው የሚያሸንፈው ሰው ሰው ሰው ለምን ይሙት ይደፈር ይገድል ይብቃ እንበል።

ወላዲት አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!

ትጉና ጸልዩ ለሃገር ለምዕመኑ ለቤተክርስትያን!
++++ፍቅር እግዚአብሔር ብቻ ነው፤ ሁሉን ቻይ። /ስጋ ከንቱ ነው ለነፍሳችን እንኑር/
{ ፍቅር፤ትዕግስት እና እምነት} የድንግል ማርያም ልጅ ያድለን!
ፍቅር፤ትዕግስት እና እምነት እኮ እግዚአብሔር ነው ፤የእግዚአብሔር ልብ ነው!
+++[ ፍቅር]+++
ፍቅር እግዚአብሔር ብቻ ሁሉን ቻይ፣ የማይሰለች፣ ይቅር ባይ እርሱ ብቻ።ፍቅር ፣ሰላም ፣ደስታ ፣ትግስት ፣እውነት፣ የዋህነት ፣ማፍቅር ፣በጎነት፣ እራስን መግዛት፣ መታዘዝ፣ እምነት ሁሉ የእግዚአብሔር ልብ ነው፤ይላል ቃሉ።እነዚህን ያድለን !ለስጋ ሳይሆን ለነፍሳችን እንድኖርን ያርግልን!ነገን አናቅም፤ተዘጋጅቶ ለቅሶ የለም።እግዚአብሔርን እንፍራ እውነተኝ መዳኝም ሰጭም እርሱ ብቻ።
እግዚአብሔር የፈራ ሁል ግዜ መደገፊያው እርሱ ነውና አንተ እንዳልክ ማለት፤እኔ ከማየው አንተ የምታየው ሰፊ ነው፤አንተ ያልከው ይሁን ማለት ።
እግዜአብሔር ግዴታ የሰጥን ነገሮች፦
1፦ፍቅረ ቢስ(ባልጀራህን እደራስህ አድርገህ ውደድ) 2፦ፍቅረ እግዜአብሔር (እግዜአብሔርን ውደድ)እነኝህ ሁል ግዜ ስንፈጠር ጀምሮ የመኖራችን ምስጢር እውነት ቃልና ግዴታ የምናከብራቸው የምንቀበላቸው ነገሮችን፤ማሰብ ያለብን ነገሮች ናቸው፤ሁል ግዜ የተባረከ ነገር ዘላለማዊ ታይቶ የማይጠፋ ነገር ከፈለግን ለእግዚአብሔር እንመች፤እንሁን!እግዚአብሔር ለነፍሳችን እንድንኖር እንድናስብ ልብ ይስጠን!አሜን!!

ድንግልማርያምን፣አርሴምየን፣ሰማዕትን፣ፃድቃንን፣መላዕክትን፣ነበያትን፣ሐዋርያትን፣72አርድዕትን፣36ቅድስት አንዕስትን የያዘ ያመነ አይደክምም፣አይፈራም!በእውነተኝ የሚታዘዝ ሰው እግዚአብሔርን ይፈራል፤እግዚአብሔርን የሚፈራ ያምናል፤ያመነ ሁል ግዜ እግዚአብሔርን ተስፍ ያደርጋል፣እግዚአብሔርን ተስፋ ያደረገ ሁሉ፤ትግስተኝ ነው፤ትግስተኝ ሰው ሁሉ፤በመጨረሻ ፍቅር ያገኝል፣ፍቅር ይገበዋል፤ፍቅር ያለው ያፈቀረ ሁሉ የፈለገውን፣የጠየቀውን ያገኝል አሉኝ፡ አንድ እግዚአብሔር ጸጋውን ያደላቸው የበቁ አባታ!እግዚአብሔር ልብ ስጥቶን ሁል ግዜ ተመስገን ለማለት ያብቃን ወዳጆቼ!አሜን!ፍቅርየ፣ሰላሜየ፣ደስታየ፣ትግስቴየ፣ተስፋየ፣የዋህነቴ፣ማፍቀረየ፣በጎነቴ፣እራስን መግዛት ፣እምነቴ ፣አንተ ነህ !እነዚህ ሁሉ የእኔ(የእግዚአብሔር) ልቤ ናቸው እዳልክ ሁሉ እነዚህን በልባችን ዝራልን!አሜን!የማርያም ልጅ ሁል ግዜ በሂወቴ መንገዴ ፣አዲስ ነገሪ ፣መዳኝየ አንተ ነህ!አንተን የያዘ ሁል ግዜ አይፈራም ተመስገን ተመስገን ተመስገን ሁል ግዜ!አሜን!

+++[እምነት]+++
+++{እምነት}፦ ማለት ሁሉ በእግዚአብሔር እንደተፈጠረ የሁሉ ፈጣሪ እርሱ ብቻ መሆኑን ሳያመነቱ በትክክል አምኖ በተግባር መግለጥ እምነት ይባላል።እምነት በአይን የማይታይ በእጅ የማይዳሰስ በጀሮ ብቻ ሰምቶ ይህ ሊደረግ እንደምን ይቻላል?ማለትን ትቶ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላል ብሎ በህሊና የሚታመን ረቂቅ ምሥጢር ነው።ማቴ 11፥25-27 እምነት በሥራ ካልተገለጠ ምውትና የአጋንንት መሆኑን ሐዋርያው አስተምሯል።"እግዚአብሔር አንድ እንደሆነ ታምናለህ መልካም ታደርጋለህ አጋንንትም ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።አንተ ከንቱ ሰው እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህ?"ያዕ.2፥19
ሰው በእምነት ሲኖር በእግዚአብሔር ቃል ይመራል።ምንም እንኳን በሰው አእምሮ ነገሩ የማይቻል ወይም የማይሆን ቢመስልም በእምነት ነገሩ የማይቻል ወይም የማይሆን ቢመስልም በእምነት ይታዘዛል ያምናል ሳይጠራጠርም ለእግዚአብሔር ክብር እየሰጠ ቃሉ እስኪፈጸም ድረስ በተስፋ ይኖራል።
ስለዚህ በእምነት መጠንከር ይጠቅመናል።እምነትን የሚያጠነክሩ ደግሞ፦
ሀ/በእግዚአብሔር ስጦታ ማመን
ለ/የእግዚአብሔርን ቃልኪዳን ማመን፦ይዘገይ እንጂ መድረሱ መፈጸሙ አይቀርምና
ሐ/ዓይናችንንም ሆነ ሐሳባችንን በእግዚአብሔር ላይ እንጂ በአካባቢያችን ላይ አለማድረግ
መ/የቅዱሳንን ገድል ማሰብ
ሠ/እግዚአብሔር ወዳጃችን እንደሆነ ማመን፦በእምነት እንድንኖር በሃይማኖት እንድንጠነክር ያደርገናል።
<ንቁ፦በሃይማኖት ቁሙ ጉልምሱ ጠንክሩ>እንዲል 1ኛቆሮ 16፥13 ይህ ካልሆነ ግን በእምነት እንደክምና ከመንገድ ላይ እንቀራለን 2ኛ ጢሞ 4፥10 እምነት የጒደላችሁ ተብለን እንወቀሳለን ማቴ 8፥16፣14፣31 የሰማነውንና ያየነውንም ከማመን እንዘገያለን ሉቃ 24፥25
ከበጎ ሥራ ሁሉ ስለምንለይ እምነታችን ይሞታል።ያዕ 2፥17 ፊተኛ እምነታችን በመናቅ በክህደት እንወድቅና ወደ አለማመን እንሄዳለን።1ኛጢሞ 5፥12።ስለዚህ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ በሆነው በእምነት ልንኖር ይገባል።
{<እምነት ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ የማናየውን ነገር የሚያስረዳ ነው።>}ዕብ 11፥1

¶ተዋህዶ የዘላለም ሂወት ያለበት የጌታ ጅረት ናት እንጅ ስሜት አይደለችም።

ትዕግስት:-/ከታገስን ሁሉ ያልፋል/ጻድቃን በገዳም ;ሰማዕታት በደም የዓለምን ፈተና በመታገሳቸው ነፍሳቸውን አድነዋልና::"በመታገሳችሁ ነፍሳችሁን ታገኛላችሁ" ሉቃስ 21÷19ከትዕግስት የተነሳ እናሸንፍለን ሁሉን እጅ እናደርጋለን ስለዚህ ትዕግስት እስከ መጨረሻ መጽናት አለብን::

"አቤቱ አምላኬ ሆይ!"
"------ወደ ባሪያህ ጸሎትና ልመና ተመልከት:ባርያህ በዚህ ፀሎት በፌትህ የማጸልየውን ጸሎትና ልመናውን ስማ" አሜን! መጸሐፍ ዜና መዋዕል ካልህ 6÷19

ትግስት:-ማለት ለማንኛውም ነገር አለመቸኮል:አለመስገብገብ:አለማማረር:የያዙትን ሰልችቶ አለመተው;አለመልቀቅ ነው::'መከራ;ሀዘን;ችግር;ምቾት;ማግኘት;ማጣት በሰው ላይ ሲፈራረቁበት ሳይማረሩና ሳይሳቀቁ:ተስፍ ሳይቆርጡ በትግስት እስከ መጨረሻ መቀበል መጽናት /ትግስተኛነት/ይባላል::
ገበሬ በዘር ጊዜ ከላይ ዝናብን ከታች ጭቃውን ሳይፈራ ብርድ እየመታው እያረሰ ታግሶ ይሰራል::ተስፋ የሚያደርገው የኃላውን እሸት :የኃላውን አዝመራ ነውና::በዚያን ጊዜ ተመርሮ አቃርጦ ቢተወው ትርፉ ድካም ብቻ ይሆን ነበር::(በክርስትና ሕይወት እንደ ገበሬ ያለ ችግር ይደርስብን ይሆናል: ይሁን እንጂ በትዕግስት ከጸናን በመጨረሻ ፍሬውን እናገኛለን):: በስሙ በዓይነቱ ልዩ ልዩ የሆነ ችግር የደረሰበት ኢዮብ ለትግስት ምሳሌ ይሆናል::ያዕ 5÷11
429 views21:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 22:11:22
566 views19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 22:07:59 +++የኔታ አባ አክሊሉ በረከት እናግኝ share share share
ይህ የሚያሰሩት የቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስትያን በረከታቸው ይደርብን የመላዕኩን የቅዱስ ራጉኤል ቤት እንስራ በምዕመኑ ዕርዳታ እዚህ ደርሷል።ይህንን በማሰራት ላይ እያሉ ግንቦት12/2013 አረፉ።

ይህን የቅዱስ ራጉኤል ቤትን እንስራ?!
¶¶¶¶¶110ዓመት በላይ የሆኑ አባት[ አባ ሊቀ ሊቃውት የኔታ አክሊሉ ]የሚያሰሩት 'የቅዱስ ራጉኤል' ቤተክርስቲያን ነው።ይህን ቤተክርስቲያን በመስራት የአባታችን በረከት እናግኞ እንዲሁም ወደ መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል የምትሄዱ ምዕመን እኝህን አባት ያረፉት ግንቦት12/9/2013 ዘብር ገብርኤል ነው። በረከትም በማግኝት በመርዳትም ቤተክርስቲያኑ እንዲሰራ እናድርግ፤ ብዙ ምስጢር ያለው ቤተክርስቲያን ነው።
በተለይ ቅዱስ ራጉኤል ብዙ ቃልኪዳን ያደረገበት ቦታ መንዝ በገድሉም ይገልጸዋል፤ እንዲሁም የኔታ አባ አክሊሉ ይህ የሚሰራው የቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስተያን በመንዝ ማማ ከሞላሌ ከተማ ወደ ዘብር ገብርኤል ስንሄድ ከሞላሌ ከተማ 1ኪሜ እርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን፤እንዲሁም አባታችን እግዝአብሔር ከፈቀደልን መንዝ ማማ ፣መንዝ ላሎ፣ መንዝ ግሼ፣እና መንዝ ጌራ ፡አራት ቦታ እንዲተከል ተናግረዋል በመቃኞም ቢሆን ታቦቱን ያስገቡ ደርብ ግን አይሆንም ለመንዝም ለሸዋም ለኢትዮጵያም ጠባቂ ነው አራቱ ሐገር ቦታ ጋር ይተከል ብለዋል።

ሃሳባቸው ከእግዚአብሔር ጋር፤ መንዝ ማማ ሞላሌ የሚሰራው ይህ ቤተክርስቲያን እዚህ ደረጃ ሲደርስ ሌሎቹም የቀሩት 3ቱ ቤተክርስትያን እንዲሰሩ በመንዝ ውስጥ እግዝአብሔር የፈቀደላችው ቤቱን በመቃኞም ቢሆን ቢሰራ ቢተከል ጥሩ ነው ብለዋል።በመንዝ ላሉ የገባም ሲሆን በመንዝ ማማ ይህ የምታዩት ቤተክርስትያን አባ የጀመሩት ሲሆን ታቦቱንም አምጥተው በሞላሌ ቅድስት ስላሴ ይገኞል ተስርቶ እንዳለቀ ወደ ቤቱ ይገባል።

ይህ ቤተክርስቲያን ተሰርቶ እንዲያልቅ የበኩላችንን እንወጣ፤ በዚህ በድካም ግዜያቸው ነበር የሚሰሩት የኔታ አባ አክሊሉ በረከትና ምልጃ እናግኝ እንርዳ፤ ተሰርቶ አልቆ እንዲመረቅ እናብቃ ፤አደራ እላለሁ፤ በረከትም ነው፤ ለመርዳትም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው፤መርዳት ለእግዚአብሔር ብድር ነው ዋጋ አለው።

ቤተክርስቲያኑን ለመርዳት
የቤተክርስያኑ ሂሳብ ቁጥር/Account

Account no~1000269882372
Account name ቅ/ራጉኤል ቤተክርስትያን ህ/አ/ኮሚቴ
Commercial Bank of Ethiopia /ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/

+++++{አባ ሊቀ ሊቃውት የኔታ አክሊሉ } ትውልዳቸው :-(መንዝ ላሎ ምድር ዘብር ገብርኤል) ሊቀ ሊቃውት የኔታ አባ አክሊሉ በጎንደር;በጎጃም በወሎ ካስተማሩ በኃላ በሀገራቸው/መንዝ ዘብር ለ54 ዓመት እያስተዳደሩ ;እያስተማሩ ከ60,000ሽህ በላይ ተማራ እና ሊቅ ያፈሩ ትልቅ አባት ናቸው ::

መንዝ አዲስ ሆነ ነባር ቤተክርስቲያ ተሰርተው ሲያልቁ በእርሳቸው እጅ ተባርኮ ተመርቆ ነው:ታቦቱ ወደ ቤተክርስቲያኑ የሚገባው::
በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሊቅነታቸው በአቃቃም;በድጋ;በመጸሐፍት;በቅኔ ትምህረት;60,000በላይ ተማሪ ያስተማሩ በእሳቸው እጅ ያልተማረ ከካሀን እስከ ጳጳሳት ብዙ ሊቃውንት ያፈሩ ማንኛውም ካህን አለቃ አክሊሉን ብጠይቁ ስለእርሳቸው ሊቅነት ይመሰክራሉ::

እኝህ አባት ለጵጵስና ተመርጠው መነኩሴ በገጠር በገዳም ነው፤ እንጅ የሚቀመጠው ብለው እንቢ ያሉ እንዲሁም ተማሬዎቼን ለማን ትቼ በማለት እንቢ ብለው ለቤተክርስቲያን የቆሙ ሊቅ ብዙ አገልጋዮቻን ለቤተክርስቲያናችን ያፈሩ አባት ነበሩ::

እድሜያቸው በውል ባይታወቅም እርሳቸው 110 ያልፈኛል ነበር የሚሉት : ከቤተክርስቲያናችን በጣም ሊቅ እና የበቁ ከሚባሉት ሊቀሊቃውንት አንድ ነበሩ::
የትም ቦታ ያለ ሊቅ ወይም ካህን የየኔታ አክሊሉን ስም ዝና የማያቅ የለም::
በጣም የበቁ አባት የሚያሳዝኑ ትሁት እራሳቸው በጣም ዘቅ የሚያረጉ አባት ነበሩ::አንደበታችው ይገርማል;ያነባሉ ፈደል እንኳን ብንሳሳት ያርሙናል ፤በዚህ እድሜያቸው እራሳቸውን ችለው ነበር የሚሄዱት በጣም ነው የሚያስገርሙት ።/በመንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤልን ለ 54አመት ያስተዳደሩ/ትልቅ አባት ናቸው::
+ ላደለው የ እሳቸውን ጸሎት ብራኪ ያገኝ የታደለ ነው::
+ ያስገርማሉ ማንነታችን ፈላጎታችን ሊነግሩን ይችላሉ ላደለው::ለሀገራችን ለህዝባችን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሳታሳየኝ አትግደለኝ ጌታ ነው የሚሉት:: በረከታቸው ጸሎታቸው ይርዳን ይሁንልን ይደረግልን! አሜን!

[የቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስትያን] ቦታው~ሰሜን ሸዋ መንዝ ማማ ሞላሌ ከአ/አ 255ኪሜ ሞላሌ ከተማ እንደደረስን፤ከሞላሌ ከተማ ወደ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል ገዳም መንገድ ላይ ከሞላሌ 1ኪሜ ላይ የሚገኝ በመሰራት ላይ የሚገኝ ቤተክርስቲያን ነው።

[የኔታ አባ አክሊሉ ]ግንቦት12/9/2013 አረፉ።

=== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like

+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431

+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME

+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme

+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5

+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
+++Facebook page
አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ገዳም +Johnny akeme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/አናዥጋ-ቅዱስ-እግዚአብሔር-አብ-ገዳም-Johnny-alemeዮሐንስ-አለመ-105994748632235/

+++facebook page
ግፍት ቅድስት ማርያም ገዳም +Johnny aleme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/pg/%E1%8C%8D%E1%8D%8D%E1%89%B5-%E1%89%85%E1%8B%B5%E1%88%B5%E1%89%B5-%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D-%E1%8C%88%E1%8B%B3%E1%88%9D-Johnny-Aleme%E1%8B%AE%E1%88%90%E1%8A%95%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%88%98-100618749180538/community/

የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን መስቀላቸውና መቋሚያቸው ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ!አሜን!!!!
Share በረከት እናግኛ፦ንገሩ አሳውቁ የሰው ልጅ ይዳን Share Share Share!

[ቦታው] ፦ከአ/አ ሰሜን ሸዋ ጣርማበር 180ኪሜ እንደደረስን ወደ ግራ ጻድቃኔ ማርያም ሲሆን ፤ቀጥታ አስፓልቱን ወደ ደሴ የሚወስደውን ትተን፤ ወደ ቀኝ ወደ መንዝ መንገድ 15ኪሜ /መዘዞ ከተማ/ ወይም ወደ ዘብር ገብርኤል አርባሐራ መድሃኒዓለም መንገድ ላይ መዘዞ ከተማ 195ኪሜ ከመዘዞ ከተማ እንደደረስን የ1ሰዓት የእግር መንገድ ስንመለስ 2ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ አቡነ
እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም ያስኪዳል።በረከታቸው የደርባችሁ!ለደጃቸው ያብቃችሁ!አሜን!
744 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ