Get Mystery Box with random crypto!

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨  Johnny aleme
የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨  Johnny aleme
የሰርጥ አድራሻ: @johnnyaleme
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.88K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 62

2022-09-21 23:58:00 ====++ ጉዞ 28\29(ቅዳሜ እና እሁድ)ሰሜንሸዋ መንዝ(መዘዞ)አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ++++ከጥንትም ጀምሮ በክረምቱ ምክንያትን ጠበላቸው ስለሚሞላ ሐምሌ 29/2014 የተዘጋ በዕለተ ቀናቸው መስከረም 29 ቀን የጻድቁ 500አመት የያዙት የእጃቸው መስቀልእና መቋሚያቸው 50አመት በጸለዩበት ጠበላቸው ጋር በመሄድ ተባርኮ ጠበል መጠመቅ የምንጀምርበት ዕለት ነው ታላቅ በዓል ነው ለበረከቱ ያብቃችሁ።አሜን!
ጉዞ 28\29 2015(ቅዳሜ እና እሁድ)ተዘጋጅቷል።
መነሻ፦መስከረም28 ቅዳሜ
መመለሻ፦መስከረም 29 እሁድ ተባርከን መመለስ።
ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
1.1K views20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 23:57:49 share share ጉዞ [ግፍት ቅድስት ማርያም]፦መስከረም(20/21) ለመስከረም21 ተዘጋጅቷል።የእግር መንገድ የሌላት
መነሻ~20
መመለሻ~21
በገዳሟ አካባቢ የተዘራወ ሁሉ ይበቅላል።
እንኳን ግፍት ማርያም ብለን ተማጽነናት ቀርቶ የተዘራው ሁሉ የሚበቅልበት ገዳም ነው። ንገሯት ተሳሉ። ለምስክርነት ታብቃችሁ። አሜን!
*ጉዞ ንግስ መስከረም20 ወደ ቅድስት ግፍት ማርያም ስንሄድ ዋሻ ጠምሬ ቅዱስ ሚካኤል ገብኝተን ተባርከ ጉዞ ወደ ግፍት ቅድስት ማርያም ይሆናል በ21 አንግሰን ተባርከን መመለስ።
ለበለጠ መረጃ~
~0911190212
~0911481388
~ 0901002929
1.1K views20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 08:49:03
1.6K views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 01:40:47
483 views22:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 01:40:46
481 views22:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 01:36:47 3/0979986969
የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ከልጇ አስታርቃን እርዱችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!
======== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
+++Facebook page
አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ገዳም +Johnny akeme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/አናዥጋ-ቅዱስ-እግዚአብሔር-አብ-ገዳም-Johnny-alemeዮሐንስ-አለመ-105994748632235/
+++facebook page
ግፍት ቅድስት ማርያም ገዳም +Johnny aleme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/pg/%E1%8C%8D%E1%8D%8D%E1%89%B5-%E1%89%85%E1%8B%B5%E1%88%B5%E1%89%B5-%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D-%E1%8C%88%E1%8B%B3%E1%88%9D-Johnny-Aleme%E1%8B%AE%E1%88%90%E1%8A%95%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%88%98-100618749180538/community/
የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን መስቀላቸውና መቋሚያቸው ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ!አሜን!!!!
Share በረከት እናግኛ፦ንገሩ አሳውቁ የሰው ልጅ ይዳን Share Share Share!
[ቦታው] ፦ከአ/አ ሰሜን ሸዋ ጣርማበር 180ኪሜ እንደደረስን ወደ ግራ ጻድቃኔ ማርያም ሲሆን ፤ቀጥታ አስፓልቱን ወደ ደሴ የሚወስደውን ትተን፤ ወደ ቀኝ ወደ መንዝ መንገድ 15ኪሜ /መዘዞ ከተማ/ ወይም ወደ ዘብር ገብርኤል አርባሐራ መድሃኒዓለም መንገድ ላይ መዘዞ ከተማ 195ኪሜ ከመዘዞ ከተማ እንደደረስን የ1ሰዓት የእግር መንገድ ስንመለስ 2ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ አቡነ
እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም ያስኪዳል።በረከታቸው የደርባችሁ!ለደጃቸው ያብቃችሁ!አሜን!
277 views22:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 01:36:47 ++++ይህ ሰሜንሸዋ መንዝና ይፋት መዘዞ ጠገሮ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም የሚገኞው ጻድቁ ከጸለዩበት ጥልቅ ባህር ውስጥ የወጣው የጻድቁ ግዕዝ ገድላቸው ሲሆን ከባህሩ ውስጥ ሲወጣ ጸበሉ ውሃ ነክቶት ሲወጣ ደረቅ አፈር ይራገፍ ነበር አሁን በዚህ ግዜ በንጽህና ምህመን ከጠበሉ ባህር ውስጥ ደረቅ አፈር በእጅ ይዞ ይወጣል።

በዚህ ገዳም ጻድቁ 500ዓመት የያዙት የእጃቸው መስቀል መቋሚያ ከዚህ ጠበላቸው ባህር ውስጠ ነው የወጣው።

+++++++ ሰሜን ሸዋ መንዝናይፉት መዘዞ /ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ነው።
+++++ከፀበሉ ውስጥ ደረቅ አፈር የሚወጣበት፤ በቀስተደመና የተከበበ እና ከሰማይ ወደ ምድር ፀበሉ ላይ ብርሃን ተተክሎበት የሚታይበት ገዳም ነው። ቸሩ መድሃኒአለም የባረከው ፀበል እና ለጻድቁ ቃልኪዳን የሰጠበት ገዳም ነው፤ ቸሩ መድሃኒአለም ለጻድቁ ቃልኪዳን ሊሰጣቸው በወረደ ግዜ ይህ ፀበል እንደ እሳት ተፈለቀለቀ መላዕክትን ሲወጡ ሲወርዱ ይታዩ ነበር ይላል። /ገድለ ቅዱስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ /

¶ +++አባታችን ዮሃንስም ጌታችንን እንዲህ አለው ~
የገድሌን መጸሐፍ የፃፈ ቃልኪዳኔንም በመታመን ያፃፈውን በደሉ ምንም እንኳን ከሁሉም ቢበዛ ስለ እኔ ብለህ ማርልኝ፤ጌታችንም አባታችን ዮሃንስን እንዲህ አለው እውነት እልሃለሁ ቃልኪዳንህንም በመታመንና በፀሎትህ የገድልህን መፅሐፍ ያፃፈውንና የፃፈውን በስምህም ታቦትን የቀደሰውን የተከለውን እኔም እቀድሰዋለሁ በመንግስተ ሰማያትም ስሙን እፅፈዋለሁ ኤዶም ከተባለች ገነትም በሚመነጭ በህይወት ውሃ አጥበዋለሁ በይቅርታዬ እና በቸርነቴም እንዳልበደለ አደርገዋለሁ።

¶~ገድሌ የሰማ ያሰማ በመንግሰተ ሰማያት 100እጥፍ አስጉንም እስኪሰጥ ድረስ የክርስትያኑ የምትሆን ገነትንም እሰጠዋለሁ 10ትውልድም እምርልሃለሁ ብሎ መድሐኒዓለም ቃልኪዳን ሰጥቷቸዋል።

¶~በገዳምህ ከየትም ቦታ መጥቶ የተቀበረ "መነኮሳት"ከሆኑ በሰማያት ያሉ ክንፎች አበቅልለታለሁ።

¶~አረማዊም ቢሆን አይሁድም ቢሆን፣ (ያላመነ ያልተጠመቀ) ቢሆንም፣ከሃጥያቱ ያልነጻ
ቢሆንም፣በገድልህ ታምኖ በገዳምህ አርፋ ቢቀበር ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር እልልሃለሁ፤እንዲሁም እንደ መቃብሬ ጎለጎታ እንደተቀበረ አድርጌ እቆጥርልሃለሁ ብሎ መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ገብቶላችዋል።

~ገድለ ቅዱስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ^.........."ገድሌን በቤቱ ያስቀመጠ"፦
¶~የረከሱ መናፍስት አይቀርብትም፣
¶~ክፉ አጋንትም አይቀርብትም፣
¶~የቸነፈርና የወባ በሽታም አያገኛውም፣
¶~በነፍሱም መላዕኢከ ጽልመት አይነኩትም አለም ፍጻሜ ድረስ እጠብቀዋለሁ እምረዋለሁ

እናታችንን መዳኞችን ቅድስት ድንግል ማርያም አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ በመጣዉ ነገር ሁሉ ሐገራችንን ኢትዮጵያዊ ህዝብን ይጠብቁልን፤አንድነትን ይስጡን።አሜን!

ገዳሙ የባንክ ቁጥር

በገዳሙ ሂሳብ ቁጥር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Acccount no-1000199224054
Account name-ጠገሮ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ቤተክርስትያን(Tegero Abune Echuge Yohannes Church)
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(Commercial Bank of Ethiopia)
Swift code-CBETETAA

ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦
ሀ/0911190212
ለ/0911481388
ሐ/0979986969
መ/0901002929

ምስክሮችህ ድንቅ ናቸው፣ስለዚህ ነፍሴ
ፈለገቻቸው"መዝ•118/119÷129

-ዲቅን በፃዲቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን በረከት ይወስዳል።
ማቴ 10፥41

-እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል። ማቴ 10፥40

- እውነት እላችኋለው በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን
ስራ እሱ ደግሞ ያደርጋል ከዚህ የሚበልጥ ያደርጋል።
ዮሐ 9፥12

-"ቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው"
መዝ 15÷3

-"እግዚአብሔር በጻድቁ እንደተገለጠ እወቁ "
መዝ 4÷3

-"የጻድቅ ሰው ስራ ለዘልዓለም ጸንቶ ይኖራል "
መዝ 111÷7

-"እኔ እግዜአብሔር አምላካችሁ ቅድስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ"
ዘሌ•19÷2

-"ከአገርህ ውጣ ከአባትህ ቤት ከዘመዶችህ ተለይተህ እኔ ወደ ማሳይህ ምድር ሂድ " ኦሪት ዘፍ 12

/ቅዱሳን በአፀደ ነፍስ ያማልዳሉ/
-ይህ ቁርበቴም ከጠፋ በኃላ ከዚያ ጊዜ ከስጋዬ ተለይቼ እግዚአብሔርን እንዳይ አውቃለሁ:: ኢዮብ 19÷26

/በዳዊት አማላጅነት ከተማዋ ከመጥፋ ትድናለች::/
-በ ዕድሜህ ላይ 15አመት እጨምራለሁ አንተና ይህችን ከተማ ከአሦር ንጉሥ እጅ እታደጋለሁ ስለ እኔም ስለ ባርያዬም ስለ ዳዊት ይህችን ከተማ እጋርዳታለሁ " 2ነገስት 20÷6

-ከሰማይም ከእንግዲህ ወዲህ በጌታችን የሚሞቱ ሙታን ብፁአን ናቸው::መንፈስ አዎን ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል:: ራዕይ ዮሐ 10÷1

-የአለም ብርሃን ናችሁ!
-ቅዱሳን በአለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን 1ቆሮ6፥2

-የቅዱሳን ጸሎት በሥራዋ እጅግ ታላቅ ኃይል ታደርጋለች።
ያቆ5፥14-19

-ከመረጥኩት ጋር ቃልኪዳኔን አደረግሁ።
መዝ 88(89)፥3

- እናንተን የሚቀበል እኔ ይቀበላል፡ነብይን በነብይ
ስም የሚቀበል የነብዩን ዋጋ ይወስዳል።ፃድቅንም
በፃድቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን ዋጋ ይወስዳል።
ምንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንድ ቀዝቃዛ ውሃ ብቻ
በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ እውነት እላችኋለሁ
ዋጋው አይጠፋበትም። ማቴ 10፥40-42

የቅድሳን ጸሎት (ምልጃ ) በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንዳለው በቂ ማስረጃ ነው::

+++++++ሰሜንሸዋ መንዝ መዘዞ(ጸገሮ) ምዕረፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ]
+++++ገዳሙ ጉዞ ያዘጋጃል

== መስከረም28/29 በወር ፪/2 ግዜ ጉዞ ቅዳሜ እና እሁድ ያዘጋጃል
ጉዞ___
መነሻ፦= መስከረም 28
መመለሻ፦= መስከረም 29 ተባርከን መመለስ

ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
164 views22:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 01:36:33
128 views22:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 01:36:24 +++ይህ ሰሜንሸዋ መንዝና ይፋት መዘዞ ጠገሮ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም የሚገኞው ጻድቁ ከጸለዩበት ጥልቅ ባህር ውስጥ የወጣው የጻድቁ ግዕዝ ገድላቸው ሲሆን ከባህሩ ውስጥ ሲወጣ ጸበሉ ውሃ ነክቶት ሲወጣ ደረቅ አፈር ይራገፍ ነበር አሁን በዚህ ግዜ በንጽህና ምህመን ከጠበሉ ባህር ውስጥ ደረቅ አፈር በእጅ ይዞ ይወጣል።
127 views22:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 10:43:46 እንኳን አደረሳችሁ!
++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
+++ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ
ይህን የእርስበርስ የወንድማማች ጦርነት ያቁሙልን፤ ህዝቡን ከጦርነት ከረሃብ ከቸነፈር ጠብቁልን።

በቃልኪዳንሁ ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር አንድነት ስጧት ፤ከጠላቶቿ ጠብቋት!ህዝቡን አንድ አድርጉ ኢትያጵያን ሰላሟን ፍቅሯን አንድነቷን ስጧት ጠብቋት።አሜን!!

እረ እንቃ እያለቀ ያለው አንድ እምነት ያለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞ እና የአብርሃም ልጆች ወንድማማቾች ናቸው እረ እንቃ እመብርሃን በቃህ ትበለን።ስለ እመብርሀን ስለማህተማችን ሁላችንም ጦርነት ይቅር ይቅር እንባባል ስለፃድቃን ሰማዕታት ሐዋርያት ነበያት ስለ ድንግል ማርያም ልብ እንግዛ ሁሉም ያልፋል እውነት ነው የሚያሸንፈው ሰው ሰው ሰው ለምን ይሙት ይደፈር ይገድል ይብቃ እንበል።

ወላዲት አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!

ትጉና ጸልዩ ለሃገር ለምዕመኑ ለቤተክርስትያን!

++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
911 views07:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ