Get Mystery Box with random crypto!

====++ ጉዞ 28\29(ቅዳሜ እና እሁድ)ሰሜንሸዋ መንዝ(መዘዞ)አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ++++ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

====++ ጉዞ 28\29(ቅዳሜ እና እሁድ)ሰሜንሸዋ መንዝ(መዘዞ)አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ++++ከጥንትም ጀምሮ በክረምቱ ምክንያትን ጠበላቸው ስለሚሞላ ሐምሌ 29/2014 የተዘጋ በዕለተ ቀናቸው መስከረም 29 ቀን የጻድቁ 500አመት የያዙት የእጃቸው መስቀልእና መቋሚያቸው 50አመት በጸለዩበት ጠበላቸው ጋር በመሄድ ተባርኮ ጠበል መጠመቅ የምንጀምርበት ዕለት ነው ታላቅ በዓል ነው ለበረከቱ ያብቃችሁ።አሜን!
ጉዞ 28\29 2015(ቅዳሜ እና እሁድ)ተዘጋጅቷል።
መነሻ፦መስከረም28 ቅዳሜ
መመለሻ፦መስከረም 29 እሁድ ተባርከን መመለስ።
ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969