Get Mystery Box with random crypto!

share share ጉዞ [ግፍት ቅድስት ማርያም]፦መስከረም(20/21) ለመስከረም21 ተዘጋጅቷል።የ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

share share ጉዞ [ግፍት ቅድስት ማርያም]፦መስከረም(20/21) ለመስከረም21 ተዘጋጅቷል።የእግር መንገድ የሌላት
መነሻ~20
መመለሻ~21
በገዳሟ አካባቢ የተዘራወ ሁሉ ይበቅላል።
እንኳን ግፍት ማርያም ብለን ተማጽነናት ቀርቶ የተዘራው ሁሉ የሚበቅልበት ገዳም ነው። ንገሯት ተሳሉ። ለምስክርነት ታብቃችሁ። አሜን!
*ጉዞ ንግስ መስከረም20 ወደ ቅድስት ግፍት ማርያም ስንሄድ ዋሻ ጠምሬ ቅዱስ ሚካኤል ገብኝተን ተባርከ ጉዞ ወደ ግፍት ቅድስት ማርያም ይሆናል በ21 አንግሰን ተባርከን መመለስ።
ለበለጠ መረጃ~
~0911190212
~0911481388
~ 0901002929