Get Mystery Box with random crypto!

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨  Johnny aleme
የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨  Johnny aleme
የሰርጥ አድራሻ: @johnnyaleme
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.88K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 59

2022-10-10 11:03:21 Share!አንብቡ+++ ጸበል ውሰዱ
< አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ> ጸበል እስጣለን+++
+++++ለታመሙ ማንኛውም ህመም ለሚታመሙ እና አልጋ ላይ ያሉ፣እርጉዝ ሴት እና ልጅ እንቢ ያላቸው ወይም መሐን ለሆኑ ብቻ እነኛህ ብቻ ናቸው ከጻድቁ ገዳም የወጣውን ጸበል የሚጠጡት የሚደባበሱት ]ያልታመሙ ጤነኛ ሰዎች እምነቱን ብቻ ነው መጠቀም የሚችሉት።

ገዳሙ መሄድ ያልቻለ አምጥተን! ወዳጆቼ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም እባካችሁ እመኑ ብቻ አለም የሚድንበት ገዳም ነው የገዳሙ ኮሚቴ ዋና አላማችን ሰው እንዲድን ነው ጻድቁ ግዚያቸው ደርሶ ብዙ ምዕመን እየተፈወሰ ነው።

እባካችሁ የገዳሙ ስርዓት እያከብርን እንፈወስ አንዳፈር በገዳሙ ላይ ብዙ ትዕዛዝ እና ምልክት እየታየ ነው ህዳር እና ታህሳስ ወር2010 ጻድቁ ተገልጸው ጸበል አጥምቀዋል፤ ጸበል አጠጥተዋል፤ ምዕመን በተኙበት ብርሃን ወርዷል ፤ጻድቁም ብዙ ምዕመን ተገልጸው ባርከዋል፤ስለዚህ ይህንን ገዳም የገዳሙን ስርዓት የጠበቀ ሁሉ ያሳበውን ይደረግለታል።

እመኑ የጻድቁን ገዳም እረግጦ የመጣ ሁሉ አዲስ እንደተወለደ ህፃን አዲስ ሰው ሆኖ የጠየቀውን እየተመለሰለት ነው ምስክሩ እረ የሚገርም ነው።

እኛም የሰው ልጅ እንዲድንልን ነው የምንፈልገው ስለዚህ በውጭ ያላችሁ በህመም ላይ ያላችሁ የጻድቁን ጸበል አዲስ አበባ እያመጣ እየሰጠን እየተፈወስ ነው ስለዚህ በውጭ ያላችሁ ገዳማቸውን ፈቅደው እሰክረግጡ ደረስ ጸበላቸውን እንሰጣለን ጸበሉን መጠቀም የሚችሉ ሰዎች፦
ሀ/መሃን ልጅ እንቢ ያላችሁ
ለ/ማንኛውም ህመም የታመሙ ሰዎች
ሐ/እርጉዝ ሴት ብቻ ናቸው ከገዳማቸው የወጣውን ጸበል መጠቀም የሚችሉ።

ለበለጠ መረጃ፦....
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969

ያልታመሙ ከገዳሙ የወጣውን ጸበል መጠጣት መጠመቅ አይችሉም አንዳፈር አደራ።ነገር ግን የማያመው ሰው ግን እምነቱን መጠቀም ይችላል።የጻድቁን ጸበል የጠጣ ሰው አይሰቃይም የሚድንም ከሆነ ከ1 እስከ 3ቀን ውስጥ ይድናል።የማይድንም ከሆነ ሳይሰቃይ ያርፋል።በያለንበት ጻድቁ አባታችን ችግራችሁን እንቆቅልሻችሁን ይፍቱላችሁ!አሜን!
885 views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 09:46:04 Tsige dingil negn.

+ወለተ አረጋዊ ነኝ ልጄ ከተወለደች ጀምሮ ሆዷን ይቆርጣት ነበር አባቴ እጨጌ ዮሀንስ ጠየኳቸዉ ልጄን ፈዉሱልኝ ብዬ አሁን ትቷት ደና ሆናለች። አባቴን አመስግኑልኝ ምንም ነገር ጠይቄ ከልክለዉኝ አያዉቁም እግዚአብሔር ይመስገን

+Endemen aleh johnny abatr abune echege yohanes yaderegulegnen lememesker new, hulem terche lemegnachew mayasafirugne abaten yeseten cheru medihaniyalem kibir mesgana yegibaw. Lejen lakorebew betekirstiyan yezew heje yelelebetin amel betam eyalekese aschegeregne kidase mehal betam eyalekese sirebishe abaten lemenkuachew. Lejen salakorebew wedebet endalmeles fetinew diresulegne aregagulegne biye. Wediyaw leje teregagito malkes akumo beselam akurebew wedebetachin geban. Beken wust degagime eyeterahuachew degagimew tiyakeyen mimelesulegne deg abate abune echege yohanes kibir mesgana yegibachew. Meskirelegne adera

+ሰላም ወንድሜ ጆን እንደምን አለህ ምስክርነት ለመስጠት ነበር ትንሽዋ ልጄን ድንገት እሞብኝ ያባታችንን እምነት ትንሽ ሰው ሰጥቶኝ ነበር እናም አባቴ ማሩልኝ ብዩ ደባብሻት ሰላም ሆንችልኝ ክብር ምስጋና ይሁን ላባቴ ለ አቡነ እጨጌ ዬሐንስ መስክርልኝ ወንድሜ በህይወቴ ውስጥ እጅግ በጣም ያስጨነቀኝ ነገር አለ አባቴ አሳክተውልኝ እንደምመሰክር እርግጠኛ ነኝ አባቴ አሳፍረውኝ አያውቁም አፀደ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

ሰሜንሸዋ መንዝ መዘዞ(ጠገሮ)+++(አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+++


መነሻ፦ጥቅምት12 ቅዳሜ
መመለሻ፦ጥቅምት13 እሁድ በጻድቁ 500ዓመት በያዙት በመስቀላቸው በመቋሚያቸው ተባርከን መመለስ።

ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
744 views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 09:46:03 +Selam lante yihun wendme johnny
Ahun kemeshe lije zim bila nechnch eyalech eyaschnkgn nbr ena Abaten Tsadikun ke silke ley awtche debabskuwatna abate zim asgnulgn selam situlgn endalku delikam alkoyche tensta mechawt mebork jmrch yene Abate kibr misgana yidrsachew zewtr terchachew asafrwgn ayawkum abate ahunm belbe yale and nrgr ale esun yastkaklulgn endew dahim yetwldku yahl new destaye degmom yidrglgnal altratrm meskirlgn wendmalem

+ሰላም ጆኒ
ገ/ማርያም እባላለሁ ። ትናነት ሌሊት በጣም አሞኝ ነበር። ጓደኛየንም አሞት ነበር ። ከዛን ስማቸውን 29 ጊዜ ጠርቸ በሚገርም ታምር ተሽሎኛል ። ፃዲቁን የሰጠን የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። የመብታችን ተራዳኢነት አይለየን ።

+Besemam bewald be manfashe kidus adu amlak Amen selam Jonny ,kiberna mesgan le dengele mariyam lje yehun abtachen abun echageye Yohanse yadergulegne lamamasekar new leneye batalye atgabye nache abtye esachewn yamsale abt lasatan badgamye yekebar yemsegan yalhut be sew hager new yamnoriya fakde salcherse yabtachen akeray asechankagne yamonoriya fakade eyala abteyen lamnkwachew warkatyen eskecharse afun azagulegne beye bawent zare yamnoriya fakdeye mat eskahun afun azagulgne beyans 2 war betam dink ena gerum new serachew abtye abun echageye Yohans kiberna misagan yedrsachew bewant bezu nager be hewateye aderagawelgne masekiralew ahunm bezu nager setaykachew tolo new malsachew ahunm bezu teyakeye algne esunm edamsakulgne ergetagna nagne abteye kiberna misagana le kidusan abtochachin ena le lesemtate yehun Amen

+Johnny endet nehu ebakehu meskerelgn hulum sechenke seyamegn sehule adenoachew yeze salkesem akefem selmn melashachew yet new jonny keberena mesegna yegebachewale ahunm ke 2 wer behula degame meremra alegn tselote argulegn johnny

+ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ
ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዩሀንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነበር እባክህ መስክርልኝ
1. በሰላም እንድወልድ ረድተውኛል
2. የሆነ ነገር ጠይቄ ነበር ተሳክቶልኛል
ተመስገን

+Selam wendime Jhone endet neh? Anazgaw kidus egziabher Ab ye giftua emebete ena Abune echege yadereguligin lememesker new. Bet yetekerayun kifu sewoch neberu medhanialem be kinetibebu aswetitolinal.Anazgaw kidus egziabher Ab ye giftua emebete tsadiku semtewignal kibir misgana ende kibrachew yihuniligne. Medhanialem abate kiber temesgen.

+ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ ለመመስከር ነዉ ልጄ ሰዉነቱ ላይ እንደ አለርጂ አይነት ቁስል አለበት በጣምም ያሳክከዋል ሀኪም ቤትም ወስጄዉ ለዉጥ የለዉም እናም የፃዲቁን ፀበል አጠጣሁት ሰዉነቱን አሻሸሁት በስዕል አድኖ ዳበስኩት ከተወሰነ ግዜ ቡሀላ ቁስሉ ከሰመ ልጄ ማከኩን ተፈወሰ ክብር ለፃዲቁ ነገር ግን ተዘናግቼ ነገ ዛሬ ስል ሳልመሰክር ቀረዉ እናም አሁን በድጋሚ ቆሰለ ማሳከኩም ጀመረዉ እናም አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ይቅር እዲሉኝ እና ልጄን እንጂያድኑልኝ በፀሎት አስቡኝ ይቅር በሉኝ ፃዲቁ ልቦና ስጡኝ

+ምስክርነት:- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። ጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው፦
1) ለ ቅዱስ እግዚአብሔር ለአምላኬ ፤ ለድንግል ማርያም እናቴ፤ለጻድቁ አባቴ አቡነ አጨጌ ዮሐንስ እና ለቅዱሳን አባቶቼ ለሦስት ቀናት ጠዋት ና ማታ ከስራ ስገባ እየፀለይኩ ስለሦስት ነገሮች ተማፅኜ ነበረ ክብር ይግባውና የድንግል ማርያም ልጅ የጻድቁ አባቴ የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ አምላክ ዛሬ ልክ ለሦስት ቀን የያዝኩትን ፀሎት ስጨርስ በአንዱ ጉዳይ ላይ ደስ የሚል ዜና ሰምቻለው። ሌሎቹም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንደሚስተካከል እርግጠኛ ነኝ። ጻድቁ አባቴን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የሰጠን የእናቴ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን!!!

+ጆኒ እንደምን አለህልኝ የለመንኳቸውን የሚያረጉልኝ አባቴ ልጄ 4 አመቱ ነው አሁን ት/ቤት አስገብቼው አዲስ ስለሆነ በጣም እያለቀሰ ተቸገርኩ እናትም ስለሆንኩ በጣም ተጨነኩ የአቡነ እጨጌ ወዳጆች በሙሉ አባቴ እንዲረዱት ፀልዪልኝ። ህብስተ ገብርኤል

+ወንድሜ እባክህ መስክርልኝ እናቴ በጣም አሟት ነበር የአቡነ እጨጌ ዩሀንስ ስም ጠርቼ ፀሎት አደረኩ አሁን በጣም ደህና ናት ከዛ በተጨመሰሪ ደግሞ ወንድሜ ከሚስቱ ጋር ተጣልቶ አባቴ አስታርቁልኝ ብዬ ፀልዬ ትንሽ ሰላም ሆነው ነበር እኔ ግን የአባቴን ውለታ ዘንግቼው አልመሰከርኩም ነበር ለዛ በድጋሚ ተጣሉ አባቴ አቡነ እጨጌ ዩሀንስ በመሀላቸው እንዲገቡ ቅዱስ ፈቃዳቸው ይሁንልኝ

+Selam Johnny,
Ene yetsadkun teamir zerzere alchersewum. Balefew addis yegebahubet sera bota beagatami ke alekoche ga mehed yalebegn bota noro meyaz yalebegnen eka salyiz menged mewtat alchlim neber, salnager temelshe wedebet befitnet eyenedahu abatachenin adera mengedun kift yargulegn kifuwun yiyazulegn beyachew, be alekochem zend tizibt wust endalwedk gena kemegbate beye lemgnachew eyekenefku heje eskmeles beselam adirsew melsewugnal, alekochem minim saylugn beselam dersen metenal. Keza behualam belela ken kemekina ga tegacheche yene kehuala neber minim sayhon betam kelal hono alfual ke sewyewum ga beselam teleyaytenal. Abate betinishum betilikum seterachew yemidersulegn kiber misgana yigbachew. Ahunim bizu fetenawoch alubegn, belela miskrnet eskmeles, Lene yederesu abat lehulum yidresu.
495 views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 09:46:03 +ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ ትላንት ማታ እራስ ምታት በጣም አስቸግሮኝ ነበር እንቅልፍ እራሱ መተኛት አልቻልኩም ነበር ከዛም ከስልኬ ላይ የአባቴ የአቡነ እጨጌ ዮሀንስን ምስል አድርጌ የእየሱስ ገዳም ፀበል ጠጥቼና ተቀባብቼ ተሽሎኛል ክብርና ምስጋና ይድረሳቸው

+ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ የ7 ወር ነብሰጡር ነኝ እናም ሰሞኑን ፅንሱ እንቅስቃሴ አልነበረውም ነበር እናም ጨንቆኝ ለአባቴ ነገርኴቸው በፃድቃኔ ማርያምና በአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ምስላቸው ሆዴን አሻሸሁት ከዛም አልትራሳውንድ ስነሳ ሰላም እንደሆነ ተነገረኝ ይኸው አሁን መንቀሳቀስ ጀምራል መጨረሻውንም ያሳምሩልኝ ክብርና ምስጋና ይድረሳቸው ለአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ለመድሃኒያለም ለፃድቃኔ ማርያም

+Selam endet nachu? Egezer yemesegen ehege yohanes ahunim elet belet be erdatachew alteleyugnim sera lekeke be sealam le be kikir ke alekaye ga eneleyay beye negeryachew kasebkut belay be moges tesenebabetenal....kibir le abatachen yehun...kezam weteche be gile senekesakes elet be elet yeredugnal...be siraye sewoch yedesetu beye lemegnachew betelantnaw elet denbegnochen masedeset chetalew....egig aregachu amesegnulegn...be abatachen adero yemisera egezyabeher kef yebel.

+በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን ለሚሆነዉ ሁሉ እግዛብሔር ይመስገን አሜን አናዥጋ ቅድስ አግዝአብሔር እናቴ የምተከብረው ገብርኤል በግፍት ቅድስተ ማርያም በአባቴ አቡነ ወጨጌ ዮሐንስ እናቴ አርሴማ የማይደረግልኝ የለም ሁሌም አባቴን ከአፊ አለያቸውም አባክህ መስክርልኝ ወንድሜ ጆን ሀሉም በተለያየቀን ልኬቸው አለተመሰከሩም በስራ መደራራብ አላየሀውም መሰለኝ አሁን አክንቤት ደውዬ ልጄን ሰኳር በሽታ ተመርምሮ ሰላም ነው ተባለ በጣም ተጨንቄ ነበር አባቴን ጠይቄ አላፍርም 29ግዜ አብነ ወጨጌ ዬሀንስ እየልኩ ጠየኳቸው አላሳፈሩኝም በስማቸውም የከካንሰር ታማማሚዋች ኪሞ የሚወስዱ መሳ አበላለሁ ብዬ ተስያለሁ አበላለሁ። ከዚበተች የሉት የቆዩ ናቸው ገና ገና እመሰክራለሁ 1ኛ ለጄ ወደላይ ወደላይ ሲለው ለማላፍርባቸው አባቴን ጠርቼ በምስላቸው አሻሽቼ የመጨረሻው አርጉለት ብዬ እምነት ስለጎደለኝ አንዴ አስታወከው መጠራጠሬ በዛ ይቅርበሉኝ ብዬ ወድየው አቆመ 2ኛ ከነፈሬ ተንቀጠቀጠብኝ ከዛ አበቴን አስቁሙልኝ ብዬ ቆሞል 3ኛ የመጀመርያ ለጄ 7አመት ሊሆነው ነው መግብ ሲበላ ሰነፍ ነው የገዴታ እኔ ማጉረስ አለብኝ አሁን ግን በአባቴ ምልጃ እራሱ ከ August1 ጀምሮ መብላት ጀመረ ተመስገን ጠርቼቸው አላሳፈሩኝም ። ሌለው ደግሞ ጓደኛዬ መስክሪልኝ የለችኝ የመንግስት ቢሮ ትልቅ ነገር ነበረብኝ አባቴን ጠይቄ ምንም ሳልሰቃይ በአጭር ሰአት ውስጥ ሁሉም ነገር ተሳካልኝ በላለች ሌላው ደግሞ አሁን ደውላ በድጋሚ ቤት ካገኘሁ አሁኑኑ አመሰክራለሁ ብላ ነበር በዛዉ ሰአት ተደውሎ ቤት ተሰጥቷታል ። እችው ጎደኛዬ አገር ቤት ለመመምጣት እያሰበች ልጇዋ ጉንፋን ጀማመረው አባታችንን አደራዋትን ብላ ወድያው ተሻለው ። ሌላኛዋ ጓደኛዬ ኖርዌ ለመሄድ ትኬት ቆርጣ ቪዛ ቆየባት አባተችንን ጠይቃ ስትደውል ነይ ውሰጂ ተባለች እግዛብሔር ይመስገን ። እኔም ሁሌ ስለምጠራቸው እየረሳሁ መመስከር ነው ይቅር ይበሉኝ አባቴ ።እኝህን ሰሚ አባታችህንን አምስግኑልኝ የቀረኝንም ለመመስከር አብቁኝ ወንድሜ johnny የልብህ ይስመር ተባረክ

+Selam johnny endet nek... ejeg ejeg betam yaschenekegn neger neber selus kidus'n emebrhan'n, kidus Mikael'n kidus gebrealen tsadiku' n f.b lay emesekeralew beye abaten temetsegney ende hulew hulunem neber asaktewelegnal kibir ena misgana yedreschew selehulum neger temesgen yene abat tsasiku kalat yelegnem+

+አቡነእጨጌ ዮሐንስ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረስዎ ልጄ ከተወለደ ጀምሮ ሆዱን በጣም እያመመው ተጨንቀን ነበር የኔ አባት የጠየኳቸውን ሁሉ የሚምሩልኝ ማሩልኝ ልጄ ተሰቃየ ብዬ በምስላቸው ደባበስኩት አሁን በጣም ደና ነው ለውጥ አለው ተመስገን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም

+Selam Johnny endet nek... ande yeresahut meskerenet neber esun lememsker neber abaten tsadiku lemegnachew neber le ehete sera ena ebet endetekeray endisetwat.... menoria fekad gena baynoratem huletunem yene abate be elete kenahew be 29 argewelatal kibir ena misgana yedresachew yene abat min yesanachewal

+፨በስመአብ ወወልድ ወመንስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን፡፡
ሰላም ጆኒ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሃንስ ያደረጉልኝን እባክህ መስክርልኝ፡፡
መንገድ እሄድኩ ሹፌሩ በጣም ያበራል አቡነ እጨጌ በሰላም አስገቡን ብዬ ተማፅንኳቸው በሰላም ገባን በቀጣይም ለቅሶ ለመሄድ መገዱ ያስፍራ ስለነበር ፈርቼ ነበር በስላም ደርሰን ተመለስን ክብር ይግባቸው
ከእናቱ ከድንግል ማርያምና ከቅዱሳኑ ጋር በነገሮች ሁሉ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ሁሌም ስጠራቸው የሚደርሱልኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም አባቴ አቡነ እጨጌ ሁሉም ቅዱሳን ጻድቃን ሰማእታት ቅዱሳን መላእክት ሁሉም በየማእረጋቸው ምስጋና ይድረሳቸው ፡፡

+ጆኒ ሠላም ላንተ ይሁን። አባቴ አቡነ እጨጌ ያደረጉልኝን ነገር ለመመስከር ነው በግል ህይወቴ ውስጥ ግራ የተጋባሁበት ሁኔታዎች ነበሩ እናም አባቴን ለመንኳቸው የሚበጀኝን የኔ እንዲያረጉልኝ የማይጠቅመኝን ከህይወቴ እንዲያስወጡልኝ ተማፅኛቸው አባቴም የሚበጀኝን ሰተውኝ ደስተኛ አርገውኛል ለኔ እንደደረሱ ለሁላችሁም ይድረሱ ክብር ምስጋና ይግባቸው። ወለተ ሚካኤል

+በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱምላክ አሜን እንደምን አለህ ወንድማችን ጆን አባታችን አብነ እጨጌ ዩሀንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው ዛሬ የጐደኝዬ ሰርግ ላይ አንደኛ ሚዜ ነበርኩ እና ግን ሰው ከመብዛቱ የተነሳ እና እኔም የሚቀርቡ መዝሙሮችን በደንብ ሰለማላውቃቸው እንዲሁም በሌላተጨማሪ ምክንያት በሰርጉ ላይ ስህተቶች መፈጠር ጀመሩ እና እኔ በጣም ጨንቆኝ አባቴ ነገሩን እንዲያስተካክሉልኝ እና በሰላም እንዲጠናቀቅ የእሳቸውን ስዕለ አድኖ ከስልኬ ላይ አውጥቼ ፀለይኩኝ እግዛብሔር ይመስገን ሁሉም በጥሩ ሁኔታ ተከናወነልኝ በሰላም ተጠናቀቀ የእኔ አባት ፈጥኖ ደራሽ ናቸው አባታችን አብነ እጨጌ ዩሀንስ ክብር ምስጋና ይግባቸው እሳቸውን የሰጠንን ልዑል እግዛብሔር እመቤታች ድንግል ማርያም ቅዱሳን መላዕክት ፃድቃን ሰማዕታት ሁሉም እንደየ ማዕረጋቸው ይመስገኑ አንተንም እግዛብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እባክህን ጆን መስክርልኝ
342 views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 09:46:02 share share share
ምስክርነት!
"አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን
"አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
+ጆኒ በድጋሚ ከአራት አመት በኋላ ስላ አባታችን ስለ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ምስክርነት ለመስጠት ነው በቅድሚያ ለዚህ ያበቃኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ወለተ ማርያም እባላለው አባታችን አቡነ እጨጌ በተአምራቸው ዛሬም ጭንቄን ልመናዬን ፀሎቴን ሰምተው ምጤን አቅልለው ጭንቀቴን አቅለው በሰላም ሴት ልጅ እንድገላገል እረድተውኛል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
ጆኒ አመሰግናለው እባክህ አደራ ይህ በህይወቴ በድጋሚ የሆነ ነው አባታችን ለኔ እንደደረሱ ለሁላችሁ ይድረሱ አሜን.

+Besmeab beweld wemenfes kidus ahadu amlak amen. Yebet demeten awere demet eyenekesebegn ligelebegn sil le Abune Echege Yohannes tebekulegn beye negereachew selam hona yeneberew ahun selalmesekereku temeleso meto eyatekat selehone yikir endilugn ena endegena endaymeta endiyadergulegn lemesker beye new.

+Besmeab Weweld Wemenfes Kidus Wahadu Amlak Amen.Selam wendim Johnny.yetederegelignin lememesker new.kebalebete gar bekebad huneta tegachiten neber ena lebizu kenatim tekorarfen neber,abate abune echege yohanisn ena enatachin dingl mariamin alkish lemenkuachew be hulet kenat wust betachin selam werdual.temesgen medhanialem kenatih kedingl Mariam gar ,temesgen abatachin abune echege yohanis.behone balhone new abune echegen mimatsenew enam yeresahut kale abate ykir belugn.adera meskirlign wendime.johnny lantem fetari ystilign wedime.

+በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ።ሰላም ጆኒ እንኳን 2015 ዓ.ም በሰላም አደረሰህ።
ሁሌ ከጎኔ የማይለዩት የአባቴ የአቡነ እጨጌ ዮውሃንስ ያደረጉልን ተአምር
1. እህቴ አሟት የአብነ እጨጌ ዮውሃንሰን ሰም ጠርቼ ማሩልኝ ብየ ለመንኳቸው ልመናየን ሰምተው እህቴ
ተሻላት። ክብር ምስጋና ለአቡነ እጨጌ ዮውሃንስ ይሁን።
2. ስራ ቦታ ላይ አይጥ በጣም አስቸግሮን የአብነ እጨጌ ዮውሃንሰን ሰም ጠርቼ አሁን ምንም አይጥ የሚባል የለም።
3. ሰሙኑ እያመመኝ ነበር የአብነ እጨጌ ዮውሃንስ ፀበል ተቀብቸዉ ተሽሎኛል ጨርሰው እንደሚምሩኝም አልጠራጠርም ። ክብር ምሰጋና ይሁን አቡነ እጨጌ ዮውሃንስ ለሠጠን ለልዑል እግዚአብሔር ለእናቱ ለድንግል ማርያም ለአባታችን ለአቡነ እጨጌ ዮውሃንስ አሜን።
4.ስራ ቦታ ላይ ከእህቴ ጋር አብረን ነው የምንሰራው እና በማሀላችን ሰላም አጣን ለአብነ እጨጌ ዮውሃንሰን ሰላም አውሩድልን እመሰክራለሁ ብየ ለምኛቸው ሰላም ሆን ሆኖም ግን መመስከሩ ረስቸው እንደገና ተጣላን አሁንም አባቴ ሀጥያቴን ይቅር ብለው ሰላማችን እንደሚመልሱልን እለምናለሁ ።ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ኩቡር
ወለአብነ እጨጌ ዮውሃንሰን ዘፀገሮ።
ጆኒ እግዝአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ።

+ሰላም ዮሀንስ ወለተ ማርያም እባላለሁ አባቴ እጨጌ ዮሀንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው የመስቀል እለት በጣም ጥርሴን አሞኝ ለአባቴ ነገርኳቸው በገዶላቸውም ታሽቼ ተኛው ተሽሎኝ አደርኩ የኔ አባት ምንም አይሳናቸውም ለምስክር በቃሁ ተመስገን አሁን ደሞ በድብቅ የነገርኳቸው ነገር አለኝ ፈተውልኝ ለስለት ለምስክር ነት እንድበቃ በጸሎት አስብኝ ተመስገን እጨጌ ዮሀንስ በሁላችን ቤት ይግብ አሜን

+Selam fikerte gebriel ebalalew abune echege yohanis yadergulign limeskeer lijj teykeachew nber setewegnal ahun 5 were honuwatal salmeskir koyew amlake echege yohanis yikebrelign yimesgen

+Selam Jonny fkrte gebriel ebalalew lememsker nber abate Abune echege dejachew lmehed eskifekidulign bezi limesker abaten tidar teyekuwachew 3 were alfejem sageba lijj teyekugn nbese ture ngn yalsetugn yelm abate bizu neger adergewelignal ene gn senef negn ena salmeskir yesetugnen Hulu bereket eyatefaw new bete selam atta mnm tiru new biyye madergew nger endale mechershaw teru ayhonilgnm escheew yiker endilugn tselyilugn enkilfen kataw koyew memesker felgalew mn endemiyezegn akawekm metseleye alchalikum esachew endiredugn tseliyulign...lijenm welije endakife fetari yirdagn esachew endiazinulign tseliyulign ebakachihu

+ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!!! ጆኒ ለምታደርገው በጎ ነገር እረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልህ ። አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ያደረጉልኝን ታህምር ለመመስከር ነው።
ሲዲል መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ትምህርት በምማርበት ጊዜ በጣም ተጨንቄ አባታችንን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ለመንኳቸው ያለ ምንም ችግር በአንዳንድ ጊዜ አልፌ መንጃ ፍቃድ ተቀብያለው። አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስ እኔን እንደሰሙ የሁላችሁን ያሰባችት ይፈፀምላችሁ።እኔንም ወንድማቹ ሀይለ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።ስለ ተደረገልን እና ገና ስለ ሚደረግል ነገር ሁሉ እግዚእብሔርን እና እባታችን አቡነ እጨጌን አመስግኑልኝ።

+ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ ትላንት ቤት ውስጥ ሀይለኛ ፀብ ተፈጥሮ ነበር እናም በጣም ተጨንቄ ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ነገርኴቸው በጣም በሚገርም ፍጥነት ይሆናል ይስማማሉ ብዬ ባልጠበኩት መንገድ ሰላም ተፈጥራል ክብርና ምስጋና ለአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ለመድሀኒያለም ለፃድቃኔ ማርያም ለቅድስት አርሴማ ይድረሳቸው አሁንም የ8ወር ነብሰጡር ነኝ በሰላም እንድገላገል ወለተፃዲቅ ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ

+ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ በቀደም ለታ ቤት የተቀመጠ ብር ነበርና በሰላም እንዳገኘው ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ነግሬአቸው ነበር በሰላም አግኝቼዋለሁ
ትላንት ደሞ የ8ወር ነብሰጡር ነኝ እናም በመኪና ስሄድ ድንገት ፍሬን ይዞ ስለነበር ልቤን በጣም ተሰምቶኝና በጣምም ደንግጬ ነበር እና ፅንሱም መንቀሳቀስ አቆሞ ነበር ወዲያው የአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ምስል ከስልኬ ላይ ሆዴን ቀባባሁትናአደራ ሰላም አድርጉልኝ አልዄቸው ወዲያው መንቀሳቀስ ጀመረ ክብርና ምስጋና ይድረሳቸው ሳለመሰክር የረሳሁትም ካለ አባቴ ይቅር ይበሉኝ
370 views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 09:26:13 ፨ሰላም ዩሐንሰ እንዴት አመሸክ
* ማታ ሆዴን በጣም አሞኝ ነበር በተነሳው ቁጥር ሰዉ እየረበሽኩ ነበር ፃድቁን እስከጠዋት ሰዉ አረብሽ ብያቸው በሰላም ተኝቻለሁ ጨርሰዉ እንዲምሩኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ የሰጡኝን ፍሬ ይጠብቁልኝ ለቤታቸው ያብቁን
*ልጄን ድርቀት አስቸግሮት የፃድቁን መልዕካ ደባብሼው ደህና ሆኖ ነበር ባለመመስከሬ ድጋሚ ድርቀት ይዞታል ፃድቁ ይቅር ይበሉኝ
* ልጄ ክትባት ነበረዉ የፃድቁን መልዕካ ደባብሼው ደህና ነው አዳሩን በሰላም ያሳድሩልኝ
* ልጄ ድርቀት ይዞት የሆነ መድዓኒት ታዞለት ፃድቁ አልሰጠው እርሶ ዳብሱት ብዬ ገላግለውታል ማታም በጣም እያለቀሰ አስቸግሮ የፃድቁን ፀበል በክዳን አፉ ላይ ጠብ አድርጌ የሰላም እንቅልፍ ተኝቷል በየቀኑ ሲያስቸግር አፍ ላይ ፀበል ጠብ አደርግለታለው ፃድቁ ሰላም ያድርጉት ለኔም በእንጥልጥል የቀረ የትምህርት ውጤት አለ ፃድቁ እንዲረዱኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሙሉ የትምህርት ዶክመንቴ ጠፍቶብኛል ፃድቁ ያስገኙልኝ በዚህ ዓመት ትምህርት መማር አስቤሃለው እንዲሳካልኝ ጸልዩልኝ በየደቂቃው ሰለምጠራቸው የረሳውት ብዙ ይኖራል ፃድቁ ይቅር ይበሉኝ ክብር ለፃድቁ ክብር ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ክብር ለአናዢጋው እግዚአብሔር አብ ክብር ለግፍት ማርያም ክብር ለሁሉም ቅዱሳን እንደየማዕረጋቸዉ የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እመአምላክ ሰሟ የተመሰገነ ይሁን ፃድቁን አመሰግኑልኝ ያንተም የአገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁን አሜን

፨ሰሜንሸዋ መንዝ መዘዞ(ጠገሮ)+++(አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+++
መነሻ፦ጥቅምት12 ቅዳሜ
መመለሻ፦ጥቅምት13 እሁድ በጻድቁ 500ዓመት በያዙት በመስቀላቸው በመቋሚያቸው ተባርከን መመለስ።

ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
445 views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 09:26:13 ፨Selam jonny,besdet yalech ehet tama erkus menfes betam yaschenekat neber ena yaselat neber yetesadeku abune echegen tesebel 2 ken behailand kedan betam beteneshu rasswa lay aderegelat ahun yemiaselat bemulu tetowatal.tesdaku abune echege yohannes keber mesegana yideressachaw!

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ሰላም ዩሐንስ ምስክርነት ለመስጠት ነው ሆዴን ሀይለኛ ቁርጠት አሞኝ በአባታችን ገድል ተዳብሸ ተሽሎኛልተመስገን ቅዱሳንን ፃድቃንን ለኛ መዳኛ የሰጠን የድንግል ማሪያም ልጅ መድሐኒያለም ይመስገን አሜን እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ሰላም ዩሐንስ ምስክርነት ለመስጠት ነው 1,የወንድሜ ልጅ ሆስፒታል ገብቶ የጻዲቁን ስም ጠርቸ ተሽሎታል 2,ወንድሜ የንግድ ቦታ መሸጥ ፈልጎ ገዥ አጥቶ ነበር ለአባታችን ነግሬያቸው በሳምንት ውስጥ ተሸጠ ስለቴንም በገዳሙ አካውንት አስገባለሁ ተመስገን ቅዱሳንን ፃድቃንን ለኛ መዳኛ የሰጠን የድንግል ማሪያም ልጅ መድሐኒያለም ይመስገን አሜን እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ

፨በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን።ሰላም ጆኒ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ዘጠገሮ ዕለት ዕለት ስጠራቸው አንድም ነገር አሳፍረውኝ አያውቁም በእውነት እርሳቸውን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን።
ኩላሊቴን በጣም ያመኝ ነበር እና እደጃቸው መጥቸ ፀበላቸውን ተጠምቄና ጠጥቼ ከመጣው ወዲህ ሙሉ በሙሉ ተሽሎኛል።
አንድ ቀን ሌሊት ድንገት ከንቅልፌ ስነቃ በጣም ከባድ እራስምታት አሞኝ አገኘሁትና የፃድቁን ስም ጠርቸ ተማፀንኳቸው ወዲያው ተሻለኝ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ዘጠገሮ ስጠራቸው አሳፍረውኝ አያውቁም ምስጋና ይድረሰው እሳቸውን ለሰጠን ፈጣሪ።

፨Selam Johnny endate nek, enkwan lebrihane Meskelu Aderesk.
Miskerenet lemestet naw letsadiku lijen tiru enkelef embi belwat tiru enkelef endetagegn tematsenachew neber Enam tiru enkilef agegneta salmesker Zegeyew ena endegena techegerech Tsadiku yeker yebelugn ena lijen endegena yegwebegnwat zend betselot erdugn .
Hulun yadereg Egizhabher yemsegen enatu Dingle Mariam temesgen Tsadiku Abune Echege Yohannes yetemesgenu yehunu Amen Selam Johnny,
Miskerenet lemestet naw, tsadiku Abune echege leja tiru enkelef alneberatem ena endiyastekaklulat lemegnachew neber, ahun betam testekakelwlatal. Egizhabher yemsegen, weladit Amlak Dingle Mariam, Tsadiku Abune Echege Yohannes yetemesgenu yehunu Amen

፨አባቴ ለምኛቸ አሳፍረውኝ አያውቁም የእመቤታችን ክብረ በዓል እንዳከብር ስራ የለም እንዲባል ለመንኩአቸው አላሳፈሩኝም 2ወንድሜ ወደ ስራ ሲመለሱ መንገድን በስላም እንዲጉዙ በስላም እንዲገባ ስዕልላቸውን ባጉውስጥ አረኩለት በሰላም አደረሶአቸው ሌላው ያልመሰኩት ካለ አባቴ ይቅር ይቧሉኝ አሜንንን አመሰግናለሁ

፨Selam Johnny, Ebakih mesikrlign semonun abate simachewun eyetrahu bizu tedergolignal ende hulew, lijen amot dinget menged lay ashilut ena beselam asigebun biye beselam gebitenal,
Le sira genezb endihum yimmigezazawun erdugn biye new melkam sewum eysetu tiru gezichalew….bet Lijoche mitiyzlgn melkam lij alch, selam weten selam Enigebalen , and it yetamechm hitsan alech marulign eyalkuwachew new teamirachewun eyayen new chersew endimirulign lemin Alew guwadayen moltewulignal balebtem dehna new…ahun beselam wede betu endiyametut ena enem siraye endikana eleminalew
Silehonelign neger hulu Abate Abune Echege yohanss ye Gifit Maryam ye tabor Maryam ye yizaba Maryam ye mushira Dingay Kidist Arsema lik meleak Kidus Gabriel kidus Mikael enesun hulu yeseten Cher Amlak demo kiber misgana yigbachew Amen.

Ahunim ende hatyta sayhon endemihretachew silemihonilign hulu amesegnalew. Amen Amen Amen

፨Johnny Ebakih meskirlign mata lijen amot tikusatim wedelaym eyalew tehenike neber ye abten Abune Echege yohanns tinish tsebel aterichew emetim lewushe kebichew selam adirolignal . Zarem selam new yewalew chersew yimarulign. Abten yeseten yemushira dingay kidist Arseman ye Gifit Maryamn yeseten kiber misagan yihun Amen

፨Selam endet neh johnny ye abaten sira lemeseker nw hulem asaferewegne ayakum hulemmmmm ke tinesh eseke telk nger menem beteyikachaw hulem endesemugne nw enen endemiseu enantenem yisemhachu amenn... ehte le beal ke wuchi letmeta ticket Korta nber ena ye lijua passport betam koyebat memcha kenuam deres beza lay bet wust hulum gunfan tamemu COVID mibal Lela tata keza esuam egnam atimetam bilen tesfa koretn abaten lemenkuachew tselot aderekugn abatem alasaferegnm ticket expired liyareg 2 ken sikerew ye lijua passport tesakalat ngeroch tesetekakelulat COVID netsa honech hulunm asetekakilo abate abune echge yohanes le hagerua abekuat temesgen enen endesemu enantenem yismuachu Amen kiber ena misgana le medaniyalem le weladit amelak le abune echge yohanes yihun amen be tselotachu asebugn amen
376 views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 09:26:13 ምስክርነት!
"አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን
"አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
፨ሠላም ወንድሜ ጆንይ አንዴት ነክ ዛሬም ልመስክር መጥቻለሁ ከዚህ በፊትም መስክሪያለው ቤት ሰተውኝ አሁን ደሞ እድሳትውን ያለምንም ችግር እንድጨርስ የረድኝ አንድሆን እመስክራለውኝ bey ነበር ክብራቸው ይስፍ የኔ አባት ውብ አድርገው ጨርስውልኝል ምን በዬ እንደማመስግናቸው አላውቅም ቤትም ሰጦኝ ተዳርም ስጦኝ በያቸው አልቅሽ ነግሬያቸው እጅግ የተባረከ ተዳር setwgale ብቻ በህወቴ ካወክዋቸው ጀምሮ በዙ ታምራትን አደርገውልኝል ከብራቸው yesf የኔ ልዬ አባካችው egene ደግ አባት amsegnulgn በልጅ ባረክውኝ ደሞ ዳግም ለመመስከር ያብቃሽ በሎኝ !!!

፨በስመ አብ በወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አባቴ አብነ እጨጌ ያደረጉልኝ አባቴ የጠየኩዋቸውን በሚገባኝ ልክ እየሰጡኝ ነው ትምህርቴ ውጤት ተበላሸብኝ እና በሱ ምክንያት የትምህርት ማስረጃዬ አይሰራም አሉኝ እና አሁን ኮርሱ አይሰጥም አሉኝ እና ጨነቀኝ ማረገው ግራ ገባኝ አባቴ እኔ የሆነ ነገር አርገው ይሄን ውጤት አስተካክሉልኝ አልኩዋቸው እና ክረምት በሚሰጥ ቲቶር ውሰጂ ተባልኩ እና ወስጄ ጨረስኩ ፈተና ተፈተንኩ ውጤቴን አባቴ አደራዎትን ብዬ ውጤቴን ዛሬ 24/1/2015 ሰማሁ በጣም ደስ አለኝ አባቴን አመሰገንኩ ለሁሉም ምክንያት አለው በጊዜው ሆነ ከዚህ በኻላ ያለውንም አባቴ ከፊቴ ይቅደሙ ተመስገን
ወ ሰበሀት ለ እግዚአብሔር

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አባቴ ተመፅኞቸው ነበር ጓደኞዬ ትምህርቷ ላይ ውጤት ላይ ችግር አጋጥሟት ነበር አሁን ወጤቷ ተስተካክላል መጨረሻውን ያሣምረው አምላከ ቅዱሣን ይመስገን አሜን

፨እንደምነህ ወንድም ጆኒ እንደሁልጊዜው ዛሬም መመስከር ፈልጌነው ትንሹ ልጄ ሀይለኛ ሳል ይዞት ነበር ያባታችንን ምስል ይዤ ሰውነቱን ደባብሼ ማሩልኝ አልኳቸው ተመስገን አሁን በደንብ ተሽሎታል

፨በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ጆኒ እንደምን አለህ ወለተ ስላሴ ነኝ ያው እንደተለመደው አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው የኔ አባት በኔ ላይ ያደረጉት ተአምር ብዙ ነው ይኸውም ከሳምንት በፊት ስራ ያመለከትኩበት ባንክ ለፈተና ተጠርቼ ነበር የምንፈተነው ስዎች ብዛት ሳየው 1200 ነበር ተስፋ ቆርጬ ነበር ነገር ግን ፈተና ስጀምር የአባቴን ስዕለ አድኖ አውጥቼ እርሶ ያቃሉ ብዬ ፈተናውን ሰራሁ ይኸው አሁን ተደውሎልኝ ለ ኢንተርቪው ጠርተውኛል እሱንም እንደሚያሳኩት አልጠራጠርም አመስግኑልኝ ተመስገን

፨Abtea yadergulengen lememsker neber 5 amet lij enbi belong neber ahun gen bekidanmihret melja 7 sament nefse tur hongalhu elele belachu amesgenuleng.

፨ሰላም ጆኒ ምስክርነት ለመስጠት ብዬ ነው እሁድ ዕለት ሆዴን ቀስፎኝ ቀና ብዬ መሄድ አልችልም ነበር የአቡነ እጨጌ ዮሐንስን ስዕለ አድኅኖ ተደባብሼ ተሽሎኛል ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

፨ጆኒ እንደም አለህ ምስክርነት አባቴ ፃዲቁ ታምር ሰሩልኝ ሁሌም ታዓምር ሰሪ ሁሌም ድንቅ አድራጊ አባት ከሞት አትርፈውኝ ሰርቼ እበላለሁ እሱን እያመሰገንኩ አሁን ደግሞ የትምህርት ዕድል አገኘሁ በሰላም አስጀምረው በሰላም ያስጨርሱኝ አባቼ እጨጌ ዮሃንስ ታቦር ማርያምን ልልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ:: የአንተንም ዘመንህን ይባልክል!!

፨ጆኒ እንደምን አለህ የፃዲቁን ታዓምር በተደጋጋሚ መስክሬያለሁ አሁንም ምስክርነት ለመስጠት ነው በምሰራበት መስሪያ ቤት የትምርት እድል ተሰጠኝ በሱ እየተደሰትኩ የመግቢያ ፈተናውን እንዳልፍ እርዱኝ ብዬ ስፀልይ ነበር አሁን ፈተናውንም በሚገባ አለፍኩ በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻውን ያሳምሩልኝ ፃዲቁ እጨጌ ዮሃንስን አመስግኑልኝ ለእኔ የደረሱ ለሁሉም ይድረሱ

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም ጆኒ እኔ ተክለ ስላሴ እባላለው በፃድቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ እና በቅዱስ ዮ ሐንስ ፀበል የተደረገልንን ለመመስከር ነው አንድ ላም በምጥ የተጨነቀች ነበርና ከዛ ፀበላቸው ረጨናት ወዲያውኑ ወለደች የፃድቁ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፃድቁ ስማቸው የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም ስሟ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቅዱስ ዮሐንስ ሁሉንም መላእክት ቅዱሳን ፃድቃን ሰማእታት ስማቸው የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

፨Selam wedime enidet neh le Abune Echege le kidus egzeharab legifituwa Mareyam misikirnet newu Tinat sira botaye electric sekeche nebere ena ebet hedikugn bete demo lsira botaye betam ruk newu soketun yalinekalikut mesilogn leletun mulu sichenek tselot saderg nebere Enatna liju tebikewugn soket nekiye nebere ahun betam bedesita lay negn egziabher ymesigen

፨Selam wedime enidet neh le Abune Echege le kidus egzeharab legifituwa Mareyam misikirnet newu Tinat sira botaye electric sekeche nebere ena ebet hedikugn bete demo lsira botaye betam ruk newu soketun yalinekalikut mesilogn leletun mulu sichenek tselot saderg nebere Enatna liju tebikewugn soket nekiye nebere ahun betam bedesita lay negn egziabher ymesigen

፨Be sme ab weweld wemenfes kidus Ahadu Amlak Amen... Abune echege lene betam bzu gize sterachew fetnew dersewulgnal yiheninm bzu gize meskrealehu...yalmesekerkutm bzu neger yinoral lezihm Abune Echege yohans yikr yibelugn.. be ahunu gize be hiwote betam yaschenekegn guday ale ena Abate abune echege yohans eskezare fetnew endemisemugn yihenin chigren fetewulgn le sielete endiyabekugn ye abate abune echege yohans fikad yihunlgn Amen.. kezih chigr endigelaglugn betselot asbugn. Sbhat le Egziabher wele weladitu dingl wele medkelu kibur yitakot weysiebah smu le Egziabher wetre be kulu gize webekulu seat le aleme alem Amen!

፨በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን ሆዴን አሞኝ በአባቴ እጨጌ ዮሃንስ ምስል ታሽቼ እንዲሻለኝ እና ከስራዬ እንዳልቀር ተማጸንኳቸው ወድያው ተሽሎኝ እንቅልፍ ወሰደኝ ተሽሎኝ አደርኩ እግዚያብሄር ይመስገን መጪውን አመት መልካም ያድርጉልን ረዳትነታቸው አይለየን
415 views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 09:08:48 ።ሰላም ጆን ምስክርነት ለመስጠት ነዉ። ፈተና ለመፈተን አባታችን እንዲረዱኝ ፀልየ ስዕለ አድኗቸዉን በኪሴ ይዤ ገብቸ ተፈትኘ በጥሩ ዉጤት አልፊያለሁ እግዚአብሔር ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ይመስገን የአባታችን አቡነ እጨጌ ምልጃቸዉ አይለየን

።ምስክርነት!
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ምስክርነት ለመስጠት ነበር ሰላም ጆኒ እንደምን አለህ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስ የብዙ ነገሮች ደራሼ ነፍሰጡር ነበርኩኝ በሰላም እንድገላገል ተይቃቸው አሁን ሰላም ተገላጊያለው ስድስት ወር ኦኖኛል። ተመስገን!!!....አቡነ እጨጌ ዮሀንስ አባቴ ፍቃዶት ይሁንልኝ እናት እና አባቴን ለንሰሀ እና ለስጋው ደሙ ይብቁ ዘንድ ቅዱስ ፍቃድ ይሆን ዘንድ ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና ለአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ይድረሳቸዉ ያሰብኩት ተሳክቶ በድጋሚ ለመመስከር ያብቃኝ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክብር አሜን

ፃዲቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ሀገራችን ይጠብቁልን::
አሜን!!!

።በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ሰላም ወንድሜ ጆን አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝ ለመመስከር ነው መስክርልኝ አደራ ወንድሜ
1.በቀን 26/01/2015 ሌሊት ሆዴን አሞኝ ከቤት መውጣት አልችልም ጨለማ ስለሆነ እና ከዚህ በፊት በሰኔ 12/13 በነበረው ጊዞ ተሳትፊ በንነበረበት ወቅት ይዤው የመጣሁት ጧፍ ነበር ወዴን በእሱ ዳብሼ ከተሻለኝ አባቴ እመሰክራለሁ ብዬ ነበር ተሽሎኛል ተመስገን
2.የመኪና ስም እዲያዞርልኝ ሙሉ ውክልና የሰጠሁት ሰው ነበር ችግር ሳያጋጥመው ሊብሬው እዲጠናቀቅልኝ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀግሮ እና እመብርሃን ወላዲተ አምላክን ተማፅኛቸው ነበር በቀን 26/01/2015 መጨረሱን ሊልክልኝ እደሆነ ነግሮኛል ተመስገን
ሳልመሰክር የቀረሁት ካለ አባታችን ይቅር ይበሉኝ
በፀሎታችሁ አስቡን ገብረ ሥላሴ እና ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ ልጅ የለንም ልጅ እዲሰጡን አደራ
ክብርና ምስጋና ለአጋዝዕተ ዓለም ለቅድስት ሥላሴ
ክብር እና ምስጋና ለብርሃን እናት ለወላዲት አምላክ ለእመብርሃን
ክብር እና ምስጋና በምልጃቸው ላልተለዮኝ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀግሮ ይሁን
ወስብሃት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲተ ድንግል
ወለመስቀሉ ክብር ይሁን አሜን

።ሰላም ጆኒ,
ፓስፖርት ለማሳደስ አመልክቼ ያለምንም ምክንያት በጣም ሲያጉላሉኝ ነበር ፃድቁን ሁሉን ቀላል አርጉልኝ ብዬ ለመንኳቸው ተሳክቶልኝ ወስጃለው የፃድቁ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን:: እሳቸውን ይዜ ሌላም ጉዳይ ጀምሪያለው እብዲረዱኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

።ስለማይነገር ስጦታው እግዛብሄር ይመስገን ሁሌም አባቴን አቡነእጨጌን ስጠራቸው ፈጥነው ይደርሱልኛል እቃ ሰጥቼ ለሰው አልሰጠሽኝም አሉኝ ባስረዳቸውም ባስታውሳቸውም አልሰማ አሉኝ አባቴን እቃው እንዲገኝ እና ደውለው ይቅርታ እንዲሉ አድርጉልኝ ብዬ ተማፀንካቸው በነጋታው እቃው እኛ ጋር ተገኝታል ብለው ደወሉልኝ እጅግ ደስ አለኝ እልል ብላቹ አመስግኑልኝ

።ሰላም ጆኒ ምስክርነት ለመስጠት ነው ስልኬ በጣም አስቸግሮኝ ብዙ ሞክሬ አቅቶኝ ነበር ስልክ መግዣ ብርም አልነበረኝም አባቴ አቡነ አጨጌ እርዱኝ ብዬ ለመንኳቸው ስልኩም መሥራት ጀመረ አመስግኑልኝ

ሰሜንሸዋ መንዝ መዘዞ(ጠገሮ)+++(አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+++


መነሻ፦ጥቅምት12 ቅዳሜ
መመለሻ፦ጥቅምት13 እሁድ በጻድቁ 500ዓመት በያዙት በመስቀላቸው በመቋሚያቸው ተባርከን መመለስ።

ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
518 views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 09:08:48 ምስክርነት!
"አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን
"አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
።ምስክርነት
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ፃድቁ አባቴ ስማቸውን ስጠራ የማያሳፍሩኝ ልጄን ድንገት ሌሊት ትኩሳት ተነስቶበት እግሩንም እያሳከከው መተኛት ሲያቅተው የ ፃድቁን ፀበል እና እምነት ; ስዕለ አድህኖአቸውንም እግሩንም ሰውነቱንም ድብስብስ አድርጌ ቅባ ቅዱስም ቀባብቼ አቤቴ ትኩሳቱንም አውርዱለት ሚያሳክከውንም አቁሚለት እና እዲተኛ አርጉልኝ:: ይህን ካረጉልኝ ምስክርነቴ እሰጣለሁ ብዬ ተማፀንኩዋቸው :: ብዙም ሳይቆይ ወድያው ተኛልኝ ትኩሳቱንም በማግስቱ አበረዱልኝ:: አሁንም ሲያሳክከው የነበረውን ያደረቁልኝን ሽፍታ ጨርሰው ያክስሙልኝ ዘንድ በጭንቅ አማላጁዋ ስም እማፀኖታለሁ ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም ከአጥናም አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን

።Selam wendmha Johnny abune echge settchaw fetnou dersha abate men beya endmjmra ger eskmgbagn dersa betam techanka neber kembalaw belaya abate ene atyatgna yemygbagnan yemstugn be sew hager bechenkat endalgoda manem yelagnam ebakoten abate abune Echge dersolagn alkchaw betkerstan sehda yerso betselma yemtaw I skmemselgn westan argagugn beya betkrstan hedku semlsa kaschenkgn neger kewsta awotolgn argagto asdestaw melsugn men kale legltsachaw mednalem embeta keber mesgana yedersachaw eschaw yetuna salawka yatfawta kale yeker yeblogn mechershawn asmrolegn le selta yabkugn temsgan amlaka kedusan abune echge Yowanse yekbrulgn amen

።ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁንና ጆን ወንድሜ እባክህ መስክርልኝ በተደጋጋሚ የጻዲቁን ድንቅ ስራ እየመሰከርኩ ነው አሁንም እመሰክራለሁ ለአንድ ጓደኛዬ ነብሰ ጡር ነበረችና ጸበል ሰጠኃት አሷ ሳትጠቀመው በሰላም ሴት ልጅ ተገላግላለች ጸበሉን እራሷን ለሚያማት ጎረቤቷ ሰጥታ ወዲያው ተሽሏታል ክብርናምስጋና ለጻዲቁ አምላክ ይሁን አሜን ሌላው በየጊዜው የሚደረጉ ታአምሮችን እየመሰከርኩ ነው በእርግጥ የመርሳት ችላ የማለትችግር ይኖራል አባቴ ይቅር ይበሉኝ አደራ ጆን አንተም የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን።

።Enkuan Aderesh Johnny! Miskirinet lemenager new Talak Ehete Ebetachin ber lay tilant mata ande targa yetenkel mekina akumew hedew neber demo yeteserk mekina amtetew taluben bela dengeta le ABUNE ECHEGE negra zare sewchu metewe denget teblashta endehon ena zare tegenew anstewatal Abatachinin Kelebe Mesgan yedersachew!!! alkeray yal service bet amet lehonew new esun demo melkam sew Egziabhern yemeferana yemyakeber sew endyakerayylin antem beselot erdan.Amen.

።ሰላም ጆኒ እንደም ነህ መስክርልኝ ሰሞኑን ልጄ አሞብኝ ነበር ትናት ማታ በጣም አመመው በሰላም አሳድሩልኝ ውጤቱንም ቀላል አርጉልኝ አቡነ እጨጌ መድሃኒዓለም ብዬ በመልካቸው ፀበላቸውን ቀብቼ ነበር ለሌት ተኛልኝ ውጤቱ ጥሩ ነው ብለውኛል ተመስገን ለድንግል ልጅ ጨርሰው እንዲምሩልኝ ፀልዩልኝ ተመስገን አምላኬ

።በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክብአሜን ክየቱ ልጀምር የኔ አባት እንዴት ላመስግኖት ምንስ ብል ይመጥን ይሆን እጄን በአፌ ያስጫኑኝ ተአምረኛ ዛሬ በአምላኮት እና በአምላኬ ቀን ቸር ወሬ ሰማሁ የምጠብቀውን የምፈልገውን ፈጸሙልኝ ምን ልበል የኔ አባት እጄን በአፌ ነው የጫንኩት ይሄ ቀን እንደሚመጣ አውቅ ነበር አባቴ አሳረፋኝ ነገ ልለምናቸው ብዬ ጉዞ ትኬት ቆርጬ ስዘጋጅ የኔ አባት የኔ አዛኝ ልመናው ይበቃል ለምስጋና ነው ደጄ ምትረግጪው ብለው ይኸው ደጃቸው ደርሼ ላመሰግን ተነስቼአለሁ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ለኔ ለሀጢያተኛዋ ለደካማዋ ለማይገባኝ የደረሱ ለሁሉም ይድረሱ አባቴ ቃላት አጣው ቸሩ መድሀኒት አለም የድንግል ልጅ እርሶን በረከት አማላጅ ጸሎት ሰሚ አስታራቂ አርጎ ለሰጠን ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒት አለም አባቴ አመሰግናለሁ አቅም ሰተውኝ በጽሁፍም ይሁን በንግግር እንድመሰክር ድፍረቱን ይስጡኝና ነገ በሰላም ደርሼ ለመመስከር አብቁኝ አሜን።

።በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን:: ሠላም ጆኒ እባክህ ይህንን ምስክርነት ንገርልኝ:: አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ስማቸውን ጠርቼ ሁሌም እንደደረሱልኝ ነው ቀኑን ሙሉ ስጠራቸው ውስጤ ሠላም ይሞላል:: ዛሬ ባንክ የምከፍለው ክፍያ ነበረ ቀኑም ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነበረ የምከፍልበት ቦታ ራቅ ይላል ህፃን ልጅ አደራ ሰጥቼ ነው የምወጣው ግን ከብዙ ወረፋ በኋላ ክፍያ መስኮት ተራ ደርሶኝ ቀረብኩ ግን የክፍያ ሲስተሙ አይሠራም አለኝ ገንዘብ ተቀባዩ ብዙ ሞክሮ እምቢ ሲለው ደነገጥኩ ሰኞ ተመለሺ ሲለኝ በጣም ደነገጥኩ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ኧረ እርዱኝ ሰኞ መመለስ አባቴ ቀኑ ያልፍብኛል ወለዱ ይጨምርብኛል እርዱኝ አባቴ እመሠክራለሁ ዛሬውኑ አላድርም ብዬ ለመንኳቸው ገንዘቡን ሊመልስልኝ ሲል አይ በአካውንቴ ይቀመጥ ብዬ ፈርሜ ሠጠሁት ፎርሙን እሱን ሊሞክር ሲል ሲስተሙ ሰርቶ ክፍያውን ፈፅሜ በሠላም ወደ ልጄ ገባሁ:: አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የኔ አባቴ ፈጥነው የሚደርሱልኝ አመሠግናለሁ አባቴ::

።ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ ምስክርነት ለመስጠት ነበር አባቴ አብነዕጨጌ ዬሀንስ ያደረጉብዙነው የኔ ፈጥኖ ደራሽ ጠርቼ አፍሬ አላውቅም በየምክንያቱ ስማቸውን ጠርቼ ሁሉም የሚፈፅሙልኝ እናቴልቧን ታማሀኪም ቤት ሄደን ብዙ ከባድ ነገር ነገሩን ለ አባቴሁሉን ነገርኳቸው አላሳፈሩኝም ሁሉን አስተካከሉት እልልልልል ብላቹ አመስግኑልኝ

።Selame ebakehen meskerelgne lejan among each tekusat yekideat arseman tsebel set hat be abune echege Gendl sedabest teshalat temeagen

።Endemin alek wendemy Johnny welte selasey neg meskernet lemayet neber semaetwa keseat aresema abaty abune echege Zarem endeulaw yadergulegen tamer lemesker Leje tamabeg techeneky neber dejachew Dershy tebelachewn emenetachiwen ametechy kebabawat aem answat yeneberw wediyaw selam hona mechawet jemerech Keber misgana yedersachew sikefag sechenek tolo yedrsulegal temsgen
948 views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ