2022-11-03 22:45:24
ምስክርነታቸውን ---ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ
ምስክርነት ለመስጠት ነው
መስከረም 28/29 በነበረው ጉዞ ለመሳለም በጣም ፈልጌ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር እንዲያሳኩል ን አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስን አደራ ብያቸው ነበር ልመናን የሚስሙ አባታችንም ደጃቸውን ለመሳለም እና የውስጤን ለመንገር አብቅተውኛል ጓደኛዬም ያማት ነበር አሁን ግን ምንም ህመም የለባትም እግዚኣብሔር ይመስገን
ስማቸውን ጠርቼ ከተደረጉልኝ መካከል
1) እናቴ ይሄ ነው ብሎ ለመግለፅ የሚከብድ ትንታ ነገር በጣም እያስቃያት ነበር ፀበላቸውን 3 ቀን ጠጥታ አሁን ሙሉ በሙሉ ትቷታል
2) እህቴ ቤት ለመግዛት ፈልጋ ሁሉንም እንዲያስተካክሉላት አደራ ብያቸው በተሻለ ዋጋ ጥሩ ቤት ገዛች
3) የእህቴ ልጅ 2 ዓመት 6 ወሯ ነው ግን ከልጆች ጋር አትጫወትም በእሷ እድሜ ያሉ ልጆች ቃላትን አልፎ አልፎ ይናገራሉ እሷ ግን ምንም በራሷ ነው ጨዋታ ም የምትጫወተው ምግብም አልበላም እያለች ታስቸግራለች አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ሰዉ እድትቀርብ ምግብም እዳታስቸግር ነግሬቸው ነበር። አሁን በጣም ለውጥ አላት
3) የእናቴ አክስት ካርንሰር አለብሽ ተብላ በጣም ታማ ነበር ፀላቸውን እና መልከዐቸውን ሰጥተናት ለውጥ አይተናል ሙሉ በሙሉ እንደምትድን ተስፋ አለን ::
4. ስራ ቦታ File back Up ሳሊዝ Computer አልስራም አለኝ ብዙ file ስላለዉ ተጨናንቄ ነበር የአባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስን ስም ጠርቼ መልክዐቸውን አስቀመጥኩበት ቆይቶ ሳያው መስራት ጀምሯል የጠፋም file የለም
5) የእህቴን እቃ አንስቼ ለሰው ሰጥቼ የስጠሁት ልጅ ጠፋ አለኝ ሳልነገራት አንስቼ ስለሰጠሁት አቡነ እጨጌ አስገኙልኝ እንዴት ነው የምነግራት ብዬ ስጨናነቅ ከብዙ ጊዜ በሗላ አገኘሁት አለኝ እና መለስልኝ
6)ጓደኛዬ ታሰሮ አባቴን ለምኛቸው በዋስ ተለቆ ነበር አሁን ደግሞ በቅጣት ፋይሉ ተዘግቶለታል ::
እህቶቼን ያሳስባቸው ጉዳይ ነበረ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ነግሬቸው መልስ አግኝታናል እግዚአብሔር ይመስገን ::
7.በጠዋት ገቢዎች ሔጄ ባንክ የተከፈለበትን እረስቼ ትቼው ወጥቼ ቆይቼ ነበረ ትዝ ያለኝ በጣም ጨነቀኝ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ከጉድ አመጡኝ ብዬ ለመንኳቸው ከዛ ተረጋጋሁ ከሰዓት ሔጄ ለምትስራዋ ስነግራት መለስችልኝ በሰላም እጄ ገባ ::
8. ሰዉነቴ ላይ እያሳከኝ ተቸግሬ ነበር አባቴን ለምኜ ማሳከኩ ትቶኛል ።
ሌላው ደግሞ በጣም የሚያስጨንቁኝ ባህሪዎች ነበሩብኝ መነጫነጭ፣ መናደድ ፣ ተስፋ መቁረጥ
አባቴን እንዲያስተካክሉኝ ለምኛቸው ነበር ደጃቸውን ከረገጥኩ በሗላ በጣም ሰላማዊ ህይወት ኖሮኛል ::
አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ምስጋና ይደረሳቸው ።
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
--Selam wenda jon ebkhun meskernit lemest new betam lergem amet sentbkew yenebr neger bezre ken teftewa egzybhur yemsgn abata abui chega yohuns yedrgeln teamer menory fikade alenbrnm nebr ahun gen hulum begzybhur huoni ena abata negrchew nebr egzybhur yemsgn tesktolenal amsegnleg selta asegebchlew amsgnalew
--Selam wendeme joni yetadekun teamere lemeseker new telanetena geber betam bezu kefeye tebeye betam techeneke kezihe gude awetune beyachew be10 dekika dersewe tekeneso kefelkune temesegen lenema terchachew ayezegeume keber lemeberehan keber leabatachen leabune echege yohanese smesegenulen temesgen lene yederesu lehulachume yderesu amen
--በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ሰላም ወንድሜ ጆን
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በተደጋጋሚ መስክሪያለሁ ዛሬም አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝ ለመመስከር ነው መስክርልኝ አደራ ወንድሜ
ባለቤቴ ከሀገር ውጭ ነው የሚኖረው የትምህርት ማስረጃ እድልክለት እና የሚስተካከል ነገር አለው ብሎ ማታ ሲነግረኝ ወጭ ሳላወጣ አስተካክዬ እድልክለት እዲያሳኩልኝ ስልኬ ላይ ባለው የወላዲተ አምላክ እመብርሃን እና የአብነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀግሮ ስዕል አድኖ ተማፅኛቸው ነበር እመሰክራለሁ አደራ ብያቸው ነበር በቀን 20/02/2015 1 ሰአት ባልሞላ ጊዜ ያለምንም ወጭ ተስተካክሎልኝ ልኬለታለሁ እልልልልልልልልል ተመስገን
ሳልመሰክር የቀረሁትን አባቴ ይቅር ይበሉኝ
በፀሎታችሁ አስቡን ገብረ ሥላሴ እና ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ ልጅ የለንም ልጅ እዲሰጡን አደራ
ክብርና ምስጋና ለአጋዝዕተ ዓለም ለቅድስት ሥላሴ
ክብር እና ምስጋና ለብርሃን እናት ለወላዲት አምላክ ለእመብርሃን
ክብር እና ምስጋና በምልጃቸው ላልተለዮኝ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀግሮ ይሁን
ወስብሃት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲተ ድንግል
ወለመስቀሉ ክብር ይሁን አሜን
--leul egziabeher mesegana yedersew ena enate hagerachen selam betehon mesekerenete esetalew bela nebr leabete abune ecehege yehonse ahun semement aderegewale mesekrilegne belagne nw
__Endemn alek wendme meskrenet neberegn betam bezu gize meskrealew leguadegnaye sera tru endihonlet teykeachew nbr betam arif adrgewletal egziabher ymesgen dngl maryam echege yohanns tsadkan sematat ymesgenulgn..wendme egziabher edmena tena yesth amen
--Endemnek yegizabher beteseb yelije abat ena ene mhalachin tinsh kirane neberen ena betam eyeferaw leliju birr lakilet biye message tsafkulet legetaye enatina lekidistitu ena labate lecege yewanis libun araru biyachew negerkutina lakulet wodiyawunu eshi likiletalew bilo tsafelign nege sileten bebak asgebalew elili bilek mesikirilgn wondme ebakihin
---ስላም ወንድሜ እንዴት ነህ ምስክርነት ለመስጠት ነበር tslgeram ላይ እነዴት ነው ማስተላለፍ የምችለው አቡነ እጭጌ ለኔ ልዬ ናችው በጨነቀኘ ስአት ፈጥነው ይድርሱልኞል ከብዙ ፍተና አውተውኞል ያመኝ ነበር አባቴን ተማፀኘ ለውጥ አለኝ ሙሉ በሙሉ ፈውስውኝ ለምስክርነት እነዴበቁኝ ፀየ ድንግል ብላችሁ በፆለት አስቡኝ አድራ መስክርልኝ
--ሰላም ጆን እንደምን አለህ አቡነ እጨጌ ዮሃንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው ትናት ሰው ለመጠየቅ ከእናቴ ጋ ልንሄድ ከስራ ወጥቼ ሳይመሽ ደርሰን እንድንመለስ ብየ ነበር በሰላም ጠይቀን ቤታችን ገብተናል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሃኒአለም ይሁን ያልመሰከርኩት ካለም አባቴ ይቅር ይበሉኝ አሜን
492 views19:45