Get Mystery Box with random crypto!

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም ሚዲያ ፨ ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ የገዳሙ ሶሻል ሚዲያ Johnny aleme

የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም ሚዲያ ፨ ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ የገዳሙ ሶሻል ሚዲያ Johnny aleme
የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም ሚዲያ ፨ ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ የገዳሙ ሶሻል ሚዲያ Johnny aleme
የሰርጥ አድራሻ: @johnnyaleme
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.99K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 58

2022-10-31 17:08:37 የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን መስቀላቸውና መቋሚያቸው ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ!አሜን!!!!
Share በረከት እናግኛ፦ንገሩ አሳውቁ የሰው ልጅ ይዳን Share Share Share!
[ቦታው] ፦ከአ/አ ሰሜን ሸዋ ጣርማበር 180ኪሜ እንደደረስን ወደ ግራ ጻድቃኔ ማርያም ሲሆን ፤ቀጥታ አስፓልቱን ወደ ደሴ የሚወስደውን ትተን፤ ወደ ቀኝ ወደ መንዝ መንገድ 15ኪሜ /መዘዞ ከተማ/ ወይም ወደ ዘብር ገብርኤል አርባሐራ መድሃኒዓለም መንገድ ላይ መዘዞ ከተማ 195ኪሜ ከመዘዞ ከተማ እንደደረስን የ1ሰዓት የእግር መንገድ ስንመለስ 2ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ አቡነ
እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም ያስኪዳል።በረከታቸው የደርባችሁ!ለደጃቸው ያብቃችሁ!አሜን!
841 views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 17:08:32 ምስክርነት !
=አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም!
=ሰላም ጆኒ መስክርልኝ ፃድቁ እጨጌ ዮሐንስ አባቴ ሲጨንቀኝ ስጠራቸው ፈጥነው የሚደርሱልኝ ነው ልጄን ልቧን ያማታል ባሁኑ በጣም አእያፈናት ስትትጨነቅ እጨጌ ዮሐንስ አባቴን ጠርቼ ስእለ አድኗቸውን አድርጋ አሁን አሁን በጣም ደህና ናት ምስጋና ይድረሳቸው እጨጌ ዮሐንስን ቅዱስ ሚካኤልን ድንግል ማርያምን አመስግኑልኝ መሉ በሙሉ ተፈውሳ ደጃቸው መጥቼ ለመመስከር ያብቃኝ

=ሰላም ጆኒ ምስክርነት ለመስጠት ነው አባቴ ያረጉልኝን እራሴን እያዞረኝ ያንገዳግደኝ ነበር ጨንቆኝ በደንብ መራመድ አልችልም ተኝቼ ለሊት ላይ ነቃሁ እና ውዳሴ ማርያም ውስጥ ብዙ ስእል አድኖ አለ ከትራሴ በላይ ነበረ የአባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አለበት እና ከውስጡ እሱ ብቻ ግንባሬ ላይ ወደቀ ተአምር ነው ሌሎቹ ሳይወጡ ሳልነካው እሱ ብቻ ነካኝ እኔም አንስቼ ፀለይኩ ተደባበስኩት በነጋታው በደንብ ተራመድኩ ጭንቅላቴን ቀለለኝ ክብር ምስጋና ለ አቡነ እጨጌ አምላክ ይሁን አሁንም ጨርሶ እንዲምረኝ ምልጃቸው አይለየኝ አባቴ አሜን

=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!! ብዙ ጊዜ ነው ምስክርነት የሰጠሁት፡አሁንም በ ድጋሜ አባቴ ያደረጉልኝ ልመስክር፥ እባክህ ወንድሜ ዮሃንስ አስተላልፍልኝ
1፡ ስልኬ እና ቻርጀሬ በተደጋጋሚ ሲያስቸግረኝ የአባቴን ስም ጠርቼ ስሞክረው ይሰራልኛል
2፡ በጣም የተጨነቅኩበት የመኖሪያ ፍቃድ ኢንተርቪው ነበር በነጋታው ቢሮ ሲጠሩኝ የኢንተርቪው ውጤት ዛሬ እንዳይነግሩኝ ብዬ ለምኜ ስገባ ለሌላ ጉዳይ ነው የተፈለከው አሉኝ፡ ነገር ግን በሌላ ጊዜ የኢንተርቪው ውጤት ሳይስተካክልልኝ ስለቀረ በቅርቡ ይሄን ውጤት አባቴ እንደሚያስተካክሉልኝ እና በድጋሚ እንደምመሰክር አምናለሁ፡
3፡ ከዛሬ 3 ቀን በፊት ራሴ ቆስሎ በጣም ደንግጬ ውሃ ከቀዳሁ በኋላ አባቴ ይሄን ውሃ ጸበል አድርገውልኝ ፈውሱኝ ብያቸው በ 3 ቀን ውስጥ ሙሉ ለሙሉ በተአምራቸው ፈውሰውኛል፡፡ አባታችንን ለሰጠን ቸሩ ፈጣሪያችን ምስጋና ይግባው። ስብሐት ለእግዚአብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክቡር ይትአኮት ወይሴባህ ስሙ ለእግዚአብሔር አምላክነ ወትረ በኩሉ ጊዜ ወበ ኩሉ ሰአት አሜን።

=Selam Johnny, Ebakih Mesikrilign

Ye abaten sim Teriche, ye mushira Dingay Kidist Arsema biye ye Gifit Maryam ye tabor Maryam biye be Geta be Eyesus kirstos Cher Medihaniyalem biye afire alawukm yasjemerugnin sira simachewun eyterahu negije atirefe yemigeba Gobez adirgewugnal, kiber ena misgana lenesu yihun Amen.

Abetu enedeene hatiyat lalhonu, be miljachew lemiyasibugn le kidusan le Melaiktochu hulu kiber misgana yihun. Ahunim Adera yalkuwachew alegn honolign yemimesiker yihunilign. Amen

=ሰላም ጆኒ ምስክርነት ለመስጠት ነበረ እናንቴን በጣም አምዋት በአስቸኳይ ቀዶ ጥገና መደረግ አለባት ብለው በጣም ፈርቼ ነበር ከዛ ለ አብነ እጨጌ ነገርኩዋቸው አላሳፈሩኝም በሰላም ጨርሳ ወደቤት ገብታለች እልልልልልልልል ሌላው ቆንጆ ስራ እና ውሀ አጣጭ እንዳገኝ ሁላችሁም በጸሎታችሁ አስቡኝ ደጃቸዉ መጥቼ ለመመስከር ያብቃኝ አሜን

=BASEMABE BAWALDE WAMANFES KEDUS AHADU AMELK AMEN
-Sera eyafaleku naber lasadeku abata ena lanatachen kedest gefte maryam, nagera teru sera satawegnal selahulum egzabhair yemasgen! Emabata gefte maryam, Abatachen sadeku keber mesgana yegebachew! Amen
-
=ጆኒ ሠላም ባለፈው የእህቴ ልጅ ለቃለ መጠይቅ ተጠራ ብዬ ነበረች አሁን ተደውሎለት ነገ ጀምር ተባለ ።አባቴ እንደሠሙኝ ሁሉንም ይስሙ።

=ሰላም ወንድሜ እባክህ መስክርልኝ ፃዲቁ እጨጌ ዬሀንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው ምንም የከለከሉኝ የለም ስጠራቸው የማያሳፍሩኝ ፈጥነው የሚደርሱልኝ አባቴ ያደረጉልኝ

++++++ሰሜንሸዋ መንዝ መዘዞ(ጸገሮ) ምዕረፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ]
+++++ገዳሙ ጉዞ ያዘጋጃል
= ህዳር3/4 ጉዞ ቅዳሜ እና እሁድ ያዘጋጃል

መነሻ፦= ህዳር3 ቅዳሜ
መመለሻ፦= ህዳር 4 እሁድ

ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969

የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ከልጇ አስታርቃን እርዱችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

======== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
+++Facebook page
አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ገዳም +Johnny akeme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/አናዥጋ-ቅዱስ-እግዚአብሔር-አብ-ገዳም-Johnny-alemeዮሐንስ-አለመ-105994748632235/
+++facebook page
ግፍት ቅድስት ማርያም ገዳም +Johnny aleme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/pg/%E1%8C%8D%E1%8D%8D%E1%89%B5-%E1%89%85%E1%8B%B5%E1%88%B5%E1%89%B5-%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D-%E1%8C%88%E1%8B%B3%E1%88%9D-Johnny-Aleme%E1%8B%AE%E1%88%90%E1%8A%95%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%88%98-100618749180538/community/
776 views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 17:08:31 +++facebook page
ግፍት ቅድስት ማርያም ገዳም +Johnny aleme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/pg/%E1%8C%8D%E1%8D%8D%E1%89%B5-%E1%89%85%E1%8B%B5%E1%88%B5%E1%89%B5-%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D-%E1%8C%88%E1%8B%B3%E1%88%9D-Johnny-Aleme%E1%8B%AE%E1%88%90%E1%8A%95%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%88%98-100618749180538/community/
የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን መስቀላቸውና መቋሚያቸው ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ!አሜን!!!!
Share በረከት እናግኛ፦ንገሩ አሳውቁ የሰው ልጅ ይዳን Share Share Share!
[ቦታው] ፦ከአ/አ ሰሜን ሸዋ ጣርማበር 180ኪሜ እንደደረስን ወደ ግራ ጻድቃኔ ማርያም ሲሆን ፤ቀጥታ አስፓልቱን ወደ ደሴ የሚወስደውን ትተን፤ ወደ ቀኝ ወደ መንዝ መንገድ 15ኪሜ /መዘዞ ከተማ/ ወይም ወደ ዘብር ገብርኤል አርባሐራ መድሃኒዓለም መንገድ ላይ መዘዞ ከተማ 195ኪሜ ከመዘዞ ከተማ እንደደረስን የ1ሰዓት የእግር መንገድ ስንመለስ 2ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ አቡነ
እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም ያስኪዳል።በረከታቸው የደርባችሁ!ለደጃቸው ያብቃችሁ!አሜን!
440 views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 17:06:12 ምስክርነት ---ጆኒ ሰላም ለሁላችን ይሁን::የአቡነ እጨጌ ዩሀንስ ወዳጆች የተሰባሰቡበትን ግሩፕ ከቅርብ ጊዜ ወድህ ተቀላቅየ እየተከታተልኩ ነው::ሀሳቤን ለግሩፑ አድርስልኝ::እዚህ ግሩፕ ከገባሁ ጀምሮ እፁብ ድንቅ የሚባሉ ብዙ ምስክርነትንም እያየሁ ነው::እኔም በውስጤ ፈጣሪ የሚያቀው ያልተፈታ ብዙ እንቆቅልሽና ችግር አለብኝ::ፃድቁ በተሰጣቸው ፀጋና ቃልኪዳን አማልደው ችግሬ ተፈቶ ጭንቀቴ ጠፍቶ እኔም እንዳየኋቸው ለምስክርነት እንድበቃ የፃድቁ ወዳጆች ለፃድቁ በፀሎታችሁ አሳስቡልኝ::አመተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ::አምላከ እጨጌ ዮሀንስ ለምስክርነት ያብቃኝ::አሜን::

፨ሰላም ዮሐንስ እንዴት ዋልክ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስን የፈተና ጊዜ በጣም ታምሜ ስለነበር የፈተና ዉጤቴን እንዳልወድቅ አደራ ብያቸዉ ነበር ዛሬ ፈተና ስቀበል ሁሉንም አልፋለዉ ክብር ለመድሐኒያለም ክብር ለድንግል ማርያም ክብር ለአብነ እጨጌ ዮሐንስ

፨ሰላም እንዴት አመሸህ ዮሐንስ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነዉ ዛሬ ምሽት አካባቢ ላይ ስልኬ የድምፅ መቀነሻዉ ሳይታወቀኝ በመርፌ በጣም ተጭኘዉ ሙሉ ስልኩን አጠፋብኝ የአደጋ ምልክት ስልኬ ላይ አሳየኝ ከዛ ለአባቴ ለዚህ ብር ላዉጣ ነዉ ብየ በጣም አዘንኩኝ ምክንያቱም በአሁኑ ስአት ስልክ ማሰራት በጣም ዉድ ነዉ አባቴን ከገርኳቸዉ ስልኬን ክፈቱልኝ ብያቸዉ በደቂቃዎች ዉስጥ ስልኬ ከፈተልኝ እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ክብር ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ክብር ለመድሐሂያለም

፨Hi jhony endat neh meskrnet lemstet naw balfew sra saynorgne sra setwegnal abune echge yohans abate yhenm meskriyalehu yestugne sram endiastenulgne negriachew alasaferugnem ahun demo yehone teyke alkayen ena godgnayen steykachew lebonachewm ararulgne ena emfelgewn yestugne bye negriachew nber asaktewlgnal amlake abune echge yohanes ymsgen amen

፨Selam wendeme mesekerenet lemesetet nber
Abate america embassy yegeba nber semonun …abune echege asakulet beye lemegnachew tesaktoletal
Le abatechin mesgana yederesachew
Amen

፨Indemn walk Jhony
Enate baltawke mknyat ye ejwa medaf lay btm yasakikat nbr ena silachewn ashtabet dinalech fetari yimesgen meskirln abate abune echege kibr misgana yidresachew lelam bzu yenegerkwachew ngr alegn endiyasakulgn lemnulgn

፨Selame egziabher kehulachen gar yehun amen.selam wendime jon miskrnet lemst neber semonun lijeN gunfan yizuat neber abate marulign emsekralew beye nbr silalmsekrku new meselegn ahun sal yazat abAte yeker yebelugn endene atiyat aykuterubsgn lijen marulign yekerm beluga.amen

፨Selam Johnny mekedese Mariam negn ke weledku and were new kebad drket yzogn ye finita mesentek getmogn Kuch bye lijen matbat alchlm neber abaten hulem benegeroch teyke emayasafrugn abune echge lemenkuachew betam be midenk huneta kuslu danelgn lijenm ahun eyatebahu new elll blachu amesgnulgn sletenm be acct asgebalew Temesgen amlake

፨ሰላም ወንድሜ ጆኒ እንደምን አለህ አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ አቡነ እጨጌ ዪሆንስ ዘጠግሮ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነበር በተደጋጋሚ ጌዜ ተደርጎልኛል አሁንም እንዲህ ተደረገልኝ ከንቲባ ቢሮ ማመልከቻ ይዤ ገብቸ ስዕለ አድኖቸውን በእጄ ይዤ ስለነበረ ምንም አይነት ተጨማሪ ጥያቄ ሳልጠየቅ ወደ ሚቀጥለው መርቶልኛል መጨረሻውን አሳምረው የጠየኩትን ቦታ በእጄ ውስጥ ያስገቡልኝ ስለቴን እስገባለሁ።
ጠዎት ከእንቅልፌ ተነስቸ ፌቴን ታጥቤ መስታውት ላይ ስቆም ግማሽ አፍንጫየ ላይ እንደ ማዲያት ሆኖ በጣም ጠቁሮል አልደነገጥኩም የኔ ፈጥኖ ደራሸሸ አባትአቡነ እጨጌን ምስል ድስስ አደረኩ እና ካካዎ በተር ቀባሁት አሁን እየለቀቀ ነው።
እህቴን ከነ ቤተሰቦ ወደ ስራ ቦታዎ በሰላም አድርሰውልኛል ይክበሩ ይመስገኑልኝ።

++++++ሰሜንሸዋ መንዝ መዘዞ(ጸገሮ) ምዕረፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ]
+++++ገዳሙ ጉዞ ያዘጋጃል
= ህዳር3/4 ጉዞ ቅዳሜ እና እሁድ ያዘጋጃል

መነሻ፦= ህዳር3 ቅዳሜ
መመለሻ፦= ህዳር 4 እሁድ

ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969

የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ከልጇ አስታርቃን እርዱችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

======== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
+++Facebook page
አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ገዳም +Johnny akeme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/አናዥጋ-ቅዱስ-እግዚአብሔር-አብ-ገዳም-Johnny-alemeዮሐንስ-አለመ-105994748632235/
418 views14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 17:06:08 =Selam miskrent lemsetet New Fikrete mariyam ebalalhu balbete wede kifle hagre yehade nebre ename beselam derso endimlse leabate negreyachew nebre beslam temlswale selezegyewe ena lelam yersahute kale yekire yebelugne abate kibre Mesgna lemedhniyalme lenatachen kidist dengle mariyam ena leabatechen abunechge yohanse yegbachewale.

=Selam wendeme joni endet neh? Endetelemedew sele abatachin abune echege ze tegiru miskerenet lemesetet new abatachin hulem behon aya saferugim ena hiwoten asetekakelewelegale ena be sachewfekad zare tiru ye hone tedarsetewegale ahunm endibarekulegi ena bedegamim yenegekwachewen semtew endifesemulegi new hulachu yelemenachehuten yesemewachu... antenm yelbehn meshat yefesemeleh wendeme

=++++++ሰሜንሸዋ መንዝ መዘዞ(ጸገሮ) ምዕረፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ]
+++++ገዳሙ ጉዞ ያዘጋጃል
= ህዳር3/4 ጉዞ ቅዳሜ እና እሁድ ያዘጋጃል

መነሻ፦= ህዳር3 ቅዳሜ
መመለሻ፦= ህዳር 4 እሁድ

ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969

የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ከልጇ አስታርቃን እርዱችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

======== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
+++Facebook page
አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ገዳም +Johnny akeme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/አናዥጋ-ቅዱስ-እግዚአብሔር-አብ-ገዳም-Johnny-alemeዮሐንስ-አለመ-105994748632235/
+++facebook page
ግፍት ቅድስት ማርያም ገዳም +Johnny aleme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/pg/%E1%8C%8D%E1%8D%8D%E1%89%B5-%E1%89%85%E1%8B%B5%E1%88%B5%E1%89%B5-%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D-%E1%8C%88%E1%8B%B3%E1%88%9D-Johnny-Aleme%E1%8B%AE%E1%88%90%E1%8A%95%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%88%98-100618749180538/community/
የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን መስቀላቸውና መቋሚያቸው ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ!አሜን!!!!
Share በረከት እናግኛ፦ንገሩ አሳውቁ የሰው ልጅ ይዳን Share Share Share!
[ቦታው] ፦ከአ/አ ሰሜን ሸዋ ጣርማበር 180ኪሜ እንደደረስን ወደ ግራ ጻድቃኔ ማርያም ሲሆን ፤ቀጥታ አስፓልቱን ወደ ደሴ የሚወስደውን ትተን፤ ወደ ቀኝ ወደ መንዝ መንገድ 15ኪሜ /መዘዞ ከተማ/ ወይም ወደ ዘብር ገብርኤል አርባሐራ መድሃኒዓለም መንገድ ላይ መዘዞ ከተማ 195ኪሜ ከመዘዞ ከተማ እንደደረስን የ1ሰዓት የእግር መንገድ ስንመለስ 2ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ አቡነ
እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም ያስኪዳል።በረከታቸው የደርባችሁ!ለደጃቸው ያብቃችሁ!አሜን!
405 views14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 17:02:58 ምስክርነት +share share
------ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም!
=ሰላም እንዴት ነህ ጆን ወንድሜ
ስለ አባትችን አቡነ እጨጌ ዩሀንስ ዘፀግሮ ልመሰክር ነበር ትላንትና ጥዋት ከእንቅልፌ ስነቃ ሁለቱንም እግሬ ከ ጉልበቴ ጀምሮ ቁርጥማት ያዘኝ እና ሰውነቴን ደግሞ የህመም ስሜት ተሰማኝ እና የ አባታችን መልካቸውን መፅሐፍ አንስቸ አሻሸውት ከተሻለኝ እመሰክራለው ብየ ነበረ ተሻለኝ ወዲያውኑ ሳይታወቀኝ ተሻለኝ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እሳቸውን የሰጠን ድጋሜ ለመመስከር ያብቃኝ አሜን

=Selam joni tinantna lijen amobign neber ena lelit layi demo tikusati betam chemro amobgn neber keza enate digl maryamn medaniyalemn silasewochn ena abune echegen besiele adinachew dabishe tikusatun kensewu besela kasaderulgn emesekralewu biye tikusatu kensolet tegnitolgn adiral sile hulum neger egzaber yimesgen ahunm cherisew yimarulegn

=ሠላም ጆ አንዴት ነህ አቡነ አጨጌ ያደረጉልኝል ልመሠክረ ነው እኔና እህቴ አሜሪካ ሆና የአቡነ እጨጌን ፀበል ጓደኛዋ ይዛ ሰጨኝ ሰትላት ድዊ የያዘው ሠው ሰላለ ላንቺ አልሠጥም ጠለቻት እህቴም አዝና አባቴ ለደጆትአድከሱኝ በላ ጠለች አኔም በሱዋ ሰበብ ደጃቸው ደረሰን በአጋጣሚ መሥቀሉ የሚወጣ ቀን ነበረ ፀበል ተጠምቀን መሥቀል ተዳሰሰን ቸመለሥን ከዚያ ሰንመለሥ አክሰታችን ካንሰር ታማ ነበርና የአቡነጨጌን ፀበል ሠጠናት በትንሸ ጨንቀትና ጣር ከዚህ አለም ተለይታለች ይሄን ምሰክረሰነት ለመሥጠት ነው ሰላም ሁንልኝ

=ሠላም ጆ እንዴት ነህ ሠላም ነህ ወይ ወንድሜ አሜሪካ ነው ያለው እና ሸንቱ ደም መቀላቀል ጀመረበት ከዚያ ኦፕራሲዬን ሆ 1ወር ሆነው እና አጢው ወጥቶ ሲመረመረ ማወቅ አልቻልንም ብለው ሌላ በታ ተላከ ምርመራው ሲመጣ ካንሰር ሆነ እና አኔም ወጤቱ ከመምጣቱ በፊት አባቴ አረድኝ ሠላም አረጉልኝ ወንድሜን ብዬ ፀሎት አድረጌ ተሳልኩ ውጤቱ መጣ ግን ወንድሜን ምነም ነገር አልደረሰበትም ገና አራሡን እጢውን ብቻ ነው የተበላሸው ከጭንቅ ሥላወጡ አኔም በራሴ ችግሬ ተቀርፎልኝ ለመመሥከር ያብቃኝ መሥክርልኝ አደራ ሰላም ሁን

=ሰላም ዮሐንስ የአባታችን የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ምስክርነት ለመስጠት ነው።ባለቤቴ አሞኛል ሲለኝ ለክፉ እንዳይሰጠው እኔም እጄን አሞኝ ነበር በፀሎት መፅሀፍ በአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ መልክዐ ፀሎት መፅሀፍ እና በእምነት እየተደባበስኩኝ ጨርሶ እንዲሻለኝ የስራ ወረቀት የት እንዳደረኩት ጠፍቶብኝ እንዳገኘው መድሃኔዓለምን እመብርሃንን መላዕክትን ሰማዕታትን ፃድቃንን አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስን ለምኛቸው ነበር።ባለቤቴም ሰላም ሆኗል እኔም እጄን ሙሉ ለሙሉ ተሽሎኛል የጠፋብኝን ወረቀትም እቤት አስቀምጨው አግቼዋለው። መድሃኔዓለም ይክበር ይመስገን።እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት።ቅዱሳን መላዕክት ክብር ምስጋና ይድረሳቸው።ቅዱሳን ሰማዕታት ክብር ምስጋና ይድረሳቸው።ቅዱሳን ፃድቃን ክብር ምስጋና ይድረሳቸው።ፃድቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው።አሜን

=ሰላም ጆኒ አባቴ አቡነ እጨጌ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው መስከረም ወር ላይ ለልጄ የልደት ሰርተፍኬት ለማውጣት ቀበሌ ሄጄ ከፍርድ ቤት የሚመጣ ወረቀት አለ ይዘሽ ነይ ስባል አባቴ እርሶ እርዱኝ ብዬ ስልኬ ላይ ያለውን ስእለአድኖአቸውን ስስመው ወድያው ተይው አያስፈልግም ብለው ሳልንገላታ አውጥቻለው ።አባቴ ብዙ ነገር አድርገውልኛል አስታውሼ ለመመስከር ያብቁኝ

=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!!! የእግዚያብሄር ቸርነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! እነሆ ቅዱስ አባታችንን ደግሜ ደጋግሜ ያማልዱኝ ብዬ ለምኛቸዉ ያደረጉልኝን ምስክርነት ልሰጥ ነዉ :: ማታ ጨጎራየን አሞኝ ነበረ አባቴን የአቡነ እጨጌ ዩሃንስን ምስል ይዤ ለምኛቻዉ ነበር አባቴም አላሳፈሩኝ ምህረቱን ልከዉልኝ ቢሮ ገብቻለሁ አመስግኑልኝ!!!እኝህን አባት የሰጠን ፈጣሪ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!! የእኔን ልመና እንደሰሙ የእናንተንም ፀሎት እና ልመና ይስሟችሁ። በህይወቴ የምጨነቅበት ትልቅ ጉዳይ አለኝ የልቤን ጻድቁ አባታችን ያዉቃሉ ተሳክቶልኝ ለዳግም ምስክርነት ያብቁኝ አሜን!!!!

=አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ያደረጉልኝ ብዙ ነው የኔ ፈጥኖ ደራሥ አባት ክብር ስማቸው ይሁን ለምስክርነታቸው ስላበቁን

1. መኪና ልምምድ ነበረኝ እና አቡነ እጨጌ ዮሀንስ የጸሎት መጽሀፍ ደረቴ ውስጥ አድርጌ ልምምዴን ጨርሼ ታከሲ ውስጥ ስገባ አን ከጎኔ የተቀመጠ ሰው እራሴን አሞኛል በጣም ግን ሳይሽ ል ደነገጠ አለኝ ከዛም እያወራን ከባለቤቴ ጋር በ7 አመታችን ልጅ ውልደን አሁን 7 ቀኑ ነው እና ጭንቅላቱ ውስጥ ደም ፈሶ ተስፋ የለውም ብለውን ሆስፒታል ነው ያለቺው አልቅሳ ልተሞት ነው ብሎ ነገረገኝ፡፡ ከዛም እኔ ስለ አቡነ እጨጌ ነግረኩት .እሱ ደሞ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በሳይንሱ ነው የማምነው አለኝ. ኤኔም በቃ እኔ እነግራቸዋለሁ አንተም ልጁ ያለበትን ትነግረኛለክ ብይ ስልክ ተቀያረን ውረድኩንኝ ከሳምንት ባዋላ ስጠይቀው 15 % ተስፋ አለው ብለዋል ዶክተሮ አለኝ መልሼ ከ15 ቀን በኻላ ጠየኩት 75 % ተስፋ አለው ብለዋል ዶክተሮቹ አለኝ . ከ ሳምንት በሓላ ደውለኩለት ጡት መጥባት ጀምረ አለኝአቡነ እጨጌ ዮሀንስ አባቴ ምንም ሳያሳፍሩጘን የኔ አባት ልጁን አድውነታል ክብር ምስጋና ለስማቸው ይሁን . ልምታውቁትም ለማታውቁትም ታምራቸውን ንገሩ .በዚ ሀጢያታችን በበዛበት ዘመን እሳቸውን የሰጠን እግዚበሄር ይመስገን
2. ባለቤቴን ብዙ ጊዜ ጨገራውን ያመዋል . አሁን ጸበላቸውን እየጠጣ በጠም ተሽሎታል ጨርሰው ይማሩት ደጃቸውንም እንዲረግጥ በጣም እፈልግ ነበር ደጃቸውን አረግጦ መተል
3. ልጆቼ ብዙ ጊዜ አሞብኝ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ የጸሎጽ መፅኀፋቸን አሻሽቻቸው ድነውልኛል . እግዚብኄር ይመስገን .
4. ባለቤቴን ስራ ያስቸግረው ነበር ለእጨጌ ከነገርከዋቸው በሓላ አሁን እግዚበሄር ይመስገን ብዙ ነገር እየተስተካከለለት ነው በመዘንጋት ያልመሰከርኩት ካለ አባቴ እጨጌ ይቅር ይበሉኝ

=Selam Jhonny endet neh
Abate yaderegulignin lememesker new lesira ke Hager wuchi new yalehut ena sira bota chinket neberebign Hulu neger endasebkut alihonem ena abaten lemenkuachew esachewin alasaferugnim testekakilolignal. Mechereshawim bedil hono endimeles yirdugn amen.

=ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ ፃዲቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያረጉልኝን ለመመስከር ነበር ለሊት ላይ ሆዴን በጣም ያቃጥለኛል እና በስዕል አድኗቸው ሆዴን አሽቸ የገብርኤልን ፀበል ጠጥቼ ድኛለሁ ክብር ምስጋና ይድረሳችው

=ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ የምሰራው ስራ ዲዛይን አልመጣ ብሎኝ አባቴን ጠርቻቸው ተስተካክሎልኛል መስክርልኝ
752 views14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 00:28:52
1.2K views21:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 00:28:25 ***ጉዞ---ዋሻ /ጠምሬ ቅዱስ ሚካኤል ገዳም/ በአመት1ግዜ የሚዘጋጅ ጉዞ ህዳር11/12
share በማድረግ በረከት እናግኝ!0911190212/0911481388

+++++መንዝ መዘዞ ጠምሬ ቅዱስ ሚካኤል ገዳም የሰው ልጅ ይህንን ገዳም አይቶ ቢባረክ ብየ የተመኝሁት ገዳም ነው። በረከቱ በያላችሁበት ይድረሳቸሁ። ይህንን ገዳም ለመርገጥ ያብቃችሁ። አሜን!

መንዝ በ14ክ/ዘመን የተመሰረተው ጠምሬ ቅዱስ ሚካኤል ገዳም!
++ይህ ገዳም በዋሻ ውስጥ ሲሆን በዋሻው ውስጥም አፅመቅዱሳን የሚገኝበት ገዳም ነው።

++ይህ ገዳም በቅድስቱና በመቅደሱ ውስጥ የሚፈስ ፀበል ሲኖረው ፀበሉ የሚፈሰው እንደጠብታ ከዋሻው ውስጥ ሲሆን ፀበሉም ጠብታም እንደ እንስራ ያለ ማጠራቀሚያ ጋን ውስጥ ይጠራቀማል የሚገርመው ግን ጋኑ ሲሞላ ወደምድር አይፈስም። ጋኑ ቢሞላ ከጋኑ አይፈስም አይጎልም።

++የቅዱስ ሚካኤል ፀበልም ከድንጋይ ውስጥ የሚወጣ ፀበሉ የሚመጣበት ወይም ፀበሉ የሚፈልቅበት ቦታ አይታወቅም

+++እንዲሁም በዚህ ገዳም የቅድስት አርሴማ ፀበል ሲኖር ብዙ አይነስውራን አብርቷል

ይህን ገዳም የሰው ልጅ ባየው ብየ የተመኝሁት ቦታ ነው። ገዳሙን ሲረግጡ በሐሴት በደስታ የምንሞላበት ገዳም ነው።

++ይህ ገዳም እርዳታ ያስፈልገዋል

-ገዳሙ ግርግዳው በአፈር እና በድንጋይ የተሰራ ነው እንዲሁም ወለሉ አፈር ነው።

-መቅደሱም ቅድስቱም በድንጋይና በአፈር ውስጡም ወለሉ አፈር የተስራ ነው።

-በዋሻው አናት ላይ ፀበል እየፈሰሰ ዋሻው መግቢያን እየፈሰሰበት እየሸረሸረው ነው መግቢያው በድንጋይና በጭቃ ስለተሰራ ነው።

ስለዚህ ሁላችንም እግዚአብሔር ይፍቀድላችሁ ቤቱን እንስራ እላለሁ።
የገዳሙ ሂሳብ ቁጥር/አካውንት/

Account no~1000338199965
Account name ~ጠምሬ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን
SWIFT CODE-CBETETAA
Commercial Bank of Ethiopia /ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/

፩/ሲሚንቶ 400ኩንታል
፪/አሸዋ 4ቢያጆ
፫/ጠጠር 3ቢያጆ
፬/ቀለም 37ጋሎን

፭/ፊሮ ብረት
-ባለ 12 ብዛት 400
-ባለ 14 ብዛት 434
-ባለ 10 ብዛት 387
-ባለ 8 ብዛት 240

ይህ ግዜ አልፎ ይህንን ገዳም ለመርገጠ ያብቃችሁ በረከቱ ይደርባችሁ። ቅዱስ ሚካኤል በያላችሁበት ጤናችሁን ይስጧችሁ!ይጠቃችሁ!ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን! አሜን!

ቦታው~ መንዝናይፋት መዘዞ ከመዘዞ ከተማ 10ኪሜ እንደተጓዝ የ25ደቂቃ የእግር መንገድ ነው።

======= አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like

Telgeram~ቴሌግራም ይቀላቀሉን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212

ይቀላቀሉን
https://t.me/JOHNNYALEME
https://t.me/JOHNNYALEME
https://t.me/JOHNNYALEME

+++Fb Page~ፌስቡክ ፒጅ ይቀላቀሉን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme

ይቀላቀሉን https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431

+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME

+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme

+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5

+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
+++Facebook page
አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ገዳም +Johnny aleme/ዮሐንስ አለመ/

https://www.facebook.com/አናዥጋ-ቅዱስ-እግዚአብሔር-አብ-ገዳም-Johnny-alemeዮሐንስ-አለመ-105994748632235/
1.0K views21:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 00:28:23
630 views21:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 13:16:43 እባካችሁ ጻድቁን ያላችሁ በጻድቁ ስም!SHARE በማድረግ በማሳወቅ በረከት እናግኛ።
+++ቀጣይ ጉዞ ገዳሙ የሚያዘጋጀው(ጥቅምት12/13

ይህ በእናንተ ድጋፍ share በማድረጋችሁ በማሳወቃችሁ በመንገራችሁ የጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ቤተክርስትያን ሊፈርስ ሲል በመድረሳችሁ እንዲሰራ እና በገዳሙ ዙሪያ ብዙ ስራ እንዲሰራ አድርጋችኋል፤ እየተሰራ ያለ የእናንተንም ደጋፍ የሚፈልግ ብዙ የሚሰሩ ነገሮች አሉ ተዘርዝረዋል። አሁንም እርዳታችሁ አይለየን በጻድቁ ስም እለምናለን.......?

+++[የምንሰራቸው ስራዎች በቀጣይ እርዳታ የሚያስፈልገው]+++

1፦ቤተክርስትያን ውስጡን ሙሉለሙሉ ለማደስ ከ2,900,000 (ሁለትሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሽይ ብር በላይ)ያስፈልጋል የእናንተ እርዳታ ያስፈልጋል

2፦የጻድቁን ገድል በብዛት እንዲታተም እንርዳ
ገድሌን ያሳተመ ያስተረጎመ የረዳ ያነበበ "ገድሌን በቤቱ ያስቀመጠ"እርኩስ መንፈስ አይነካውም፤አጋንት አይቀርብትም፤ቸነፈርና ወባ በሽታ አያገኛውም፤በሂወቱ ውስጥ መላኢከ ጽልመት አይነኩም አያገኙትም እኔ እጠብቀዋለሁ ይላ ገድላቸው ወዳጆቼ እንዲታተም አደረግን ማለት የሰው ልጅ ከመተት ፣ከመጥፎ ነገር ፤ከሰው ሰራች ሰይጣን ያደረባቸውን ሰዎች አዳንን አተረፍናቸው ማለት ነው የሚያምኑትን የድንግል ልጆችን የጻድቁ ልጆችን እኛን የምንኮራበትን እምነታችን ኦርቶድክስ ተዋህዶ አማኛችን ጠብቀው አኖሩልን ማለት ነው

3፦ለጸበል ለመጡ ማረፊያ ተጨማሪ አድራሽ ለመስራት የእናንተ እርዳታ ያስፈልጋል

4፦በገዳሙ አካባቢ ተጨማሪ መጸዳጃ ቤት፤የቤተክርስትያኑን ሙሉ አጥር እና የገዳሙ ሙዚየም(ዕቃ ቤት)ለመስራት የእናንተ እርዳታ ያስፈልጋል

5፦በገዳሙ አካባቢ የሚገኛን ንጹህ የምንጭ ውሃን ለጸበልተኛውና ለገዳሙ ለመስራት የእናንተ እርዳታ ያስፈልጋል

6፦ለቤተክርስትያናቱ የተለያዩ ስዕል አድኖችን ለማሰራት የእናንተ እርዳታ ያስፈልጋል

7፦የእንጨት መንበር ያስፈልጋል

8፦ገዳሙ ምንም መሬት ስለሌለው በዙሪያው ያለው ተገምቶ 4,280,000/አራት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰማንያ ሽህ ብር /ክፈሉ ስለተባለ የእናንተ እርዳታ ያስፈልጋል።

በገዳሙ ሂሳብ ቁጥር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Acccount no-1000199224054
Account name-ጠገሮ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ቤተክርስትያን(Tegero Abune Echuge Yohannes Church)
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(Commercial Bank of Ethiopia)
Swift code-CBETETAA

ፃዲቅን በፃዲቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን በረከት
ይወስዳል። ማቴ 10፥41
-እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል። ማቴ 10፥40
- እውነት እላችኋለው በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን
ስራ እሱ ደግሞ ያደርጋል ከዚህ የሚበልጥ ያደርጋል።
ዮሐ 9፥12
-የአለም ብርሃን ናችሁ!
-ቅዱሳን በአለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን 1ቆሮ6፥2
-የቅዱሳን ጸሎት በሥራዋ እጅግ ታላቅ ኃይል ታደርጋለች።
ያቆ5፥14-19
-ከመረጥኩት ጋር ቃልኪዳኔን አደረግሁ። 88(89)፥3
- እናንተን የሚቀበል እኔ ይቀበላል፡ነብይን በነብይ
ስም የሚቀበል የነብዩን ዋጋ ይወስዳል።ፃድቅንም
በፃድቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን ዋጋ ይወስዳል።
ምንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንድ ቀዝቃዛ ውሃ ብቻ
በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ እውነት እላችኋለሁ
ዋጋው አይጠፋበትም። ማቴ 10፥40-42

+++ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ጻድቁ 500አመት በያዙት መስቀላቸውንና መቋሚያቸውን የሄደ ሁሉ ይዳበሳል ይባረካል።

ገዳሙ ጉዞ አመቱን በሙሉ በወር 2ግዜ ያዘጋጃል።
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ የገዳሙ ኮሚቴ ጉዞ /ጥቅምት(12/13) /አዘጋጅቷል........ቃልኪዳናቸውን ለአለም ንገሩ አንብቡ እወቁ።ገዳማቸውን ለመርገጥ እግዚአብሔር ይፍቀድላችሁ!አሜን!!!

ትኬቱን ቅድማችሁ ቁረጡ በጉዞው ቀን ትኬት የለም የመኪና ችግር ስላለ።

መነሻ፦ጥቅምት12ቅዳሜ 12:00መስቀል አደባባይ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስትያን ፍለፊት መገናኛ ታክሲ መያዥ ጋር

መመለሻ/ጥቅምት13 የጻድቁን ጸበላቸውን ተጠምቀን በመስቀላቸው በመቋሚያቸው ተባርከን በረከት አግኛተን መመለስ። እግዚአብሔር ፈቅዶላችሁ ገዳሙን እረግጣችሁ እንቆቅልሻችሁን ይፍቱላችሁ!አሜን!!!

ለበለጠ መረጃ፦
/0911190212
/0911481388
/0979986969
/0901002929

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም ስንመለስ 2:00ሰዓት መንገድ።
1.1K views10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ