Get Mystery Box with random crypto!

ምስክርነት ! =አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም! =ሰላም ጆኒ መስክርልኝ ፃድቁ እጨጌ ዮሐንስ አ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም ሚዲያ ፨ ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ የገዳሙ ሶሻል ሚዲያ Johnny aleme

ምስክርነት !
=አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም!
=ሰላም ጆኒ መስክርልኝ ፃድቁ እጨጌ ዮሐንስ አባቴ ሲጨንቀኝ ስጠራቸው ፈጥነው የሚደርሱልኝ ነው ልጄን ልቧን ያማታል ባሁኑ በጣም አእያፈናት ስትትጨነቅ እጨጌ ዮሐንስ አባቴን ጠርቼ ስእለ አድኗቸውን አድርጋ አሁን አሁን በጣም ደህና ናት ምስጋና ይድረሳቸው እጨጌ ዮሐንስን ቅዱስ ሚካኤልን ድንግል ማርያምን አመስግኑልኝ መሉ በሙሉ ተፈውሳ ደጃቸው መጥቼ ለመመስከር ያብቃኝ

=ሰላም ጆኒ ምስክርነት ለመስጠት ነው አባቴ ያረጉልኝን እራሴን እያዞረኝ ያንገዳግደኝ ነበር ጨንቆኝ በደንብ መራመድ አልችልም ተኝቼ ለሊት ላይ ነቃሁ እና ውዳሴ ማርያም ውስጥ ብዙ ስእል አድኖ አለ ከትራሴ በላይ ነበረ የአባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አለበት እና ከውስጡ እሱ ብቻ ግንባሬ ላይ ወደቀ ተአምር ነው ሌሎቹ ሳይወጡ ሳልነካው እሱ ብቻ ነካኝ እኔም አንስቼ ፀለይኩ ተደባበስኩት በነጋታው በደንብ ተራመድኩ ጭንቅላቴን ቀለለኝ ክብር ምስጋና ለ አቡነ እጨጌ አምላክ ይሁን አሁንም ጨርሶ እንዲምረኝ ምልጃቸው አይለየኝ አባቴ አሜን

=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!! ብዙ ጊዜ ነው ምስክርነት የሰጠሁት፡አሁንም በ ድጋሜ አባቴ ያደረጉልኝ ልመስክር፥ እባክህ ወንድሜ ዮሃንስ አስተላልፍልኝ
1፡ ስልኬ እና ቻርጀሬ በተደጋጋሚ ሲያስቸግረኝ የአባቴን ስም ጠርቼ ስሞክረው ይሰራልኛል
2፡ በጣም የተጨነቅኩበት የመኖሪያ ፍቃድ ኢንተርቪው ነበር በነጋታው ቢሮ ሲጠሩኝ የኢንተርቪው ውጤት ዛሬ እንዳይነግሩኝ ብዬ ለምኜ ስገባ ለሌላ ጉዳይ ነው የተፈለከው አሉኝ፡ ነገር ግን በሌላ ጊዜ የኢንተርቪው ውጤት ሳይስተካክልልኝ ስለቀረ በቅርቡ ይሄን ውጤት አባቴ እንደሚያስተካክሉልኝ እና በድጋሚ እንደምመሰክር አምናለሁ፡
3፡ ከዛሬ 3 ቀን በፊት ራሴ ቆስሎ በጣም ደንግጬ ውሃ ከቀዳሁ በኋላ አባቴ ይሄን ውሃ ጸበል አድርገውልኝ ፈውሱኝ ብያቸው በ 3 ቀን ውስጥ ሙሉ ለሙሉ በተአምራቸው ፈውሰውኛል፡፡ አባታችንን ለሰጠን ቸሩ ፈጣሪያችን ምስጋና ይግባው። ስብሐት ለእግዚአብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክቡር ይትአኮት ወይሴባህ ስሙ ለእግዚአብሔር አምላክነ ወትረ በኩሉ ጊዜ ወበ ኩሉ ሰአት አሜን።

=Selam Johnny, Ebakih Mesikrilign

Ye abaten sim Teriche, ye mushira Dingay Kidist Arsema biye ye Gifit Maryam ye tabor Maryam biye be Geta be Eyesus kirstos Cher Medihaniyalem biye afire alawukm yasjemerugnin sira simachewun eyterahu negije atirefe yemigeba Gobez adirgewugnal, kiber ena misgana lenesu yihun Amen.

Abetu enedeene hatiyat lalhonu, be miljachew lemiyasibugn le kidusan le Melaiktochu hulu kiber misgana yihun. Ahunim Adera yalkuwachew alegn honolign yemimesiker yihunilign. Amen

=ሰላም ጆኒ ምስክርነት ለመስጠት ነበረ እናንቴን በጣም አምዋት በአስቸኳይ ቀዶ ጥገና መደረግ አለባት ብለው በጣም ፈርቼ ነበር ከዛ ለ አብነ እጨጌ ነገርኩዋቸው አላሳፈሩኝም በሰላም ጨርሳ ወደቤት ገብታለች እልልልልልልልል ሌላው ቆንጆ ስራ እና ውሀ አጣጭ እንዳገኝ ሁላችሁም በጸሎታችሁ አስቡኝ ደጃቸዉ መጥቼ ለመመስከር ያብቃኝ አሜን

=BASEMABE BAWALDE WAMANFES KEDUS AHADU AMELK AMEN
-Sera eyafaleku naber lasadeku abata ena lanatachen kedest gefte maryam, nagera teru sera satawegnal selahulum egzabhair yemasgen! Emabata gefte maryam, Abatachen sadeku keber mesgana yegebachew! Amen
-
=ጆኒ ሠላም ባለፈው የእህቴ ልጅ ለቃለ መጠይቅ ተጠራ ብዬ ነበረች አሁን ተደውሎለት ነገ ጀምር ተባለ ።አባቴ እንደሠሙኝ ሁሉንም ይስሙ።

=ሰላም ወንድሜ እባክህ መስክርልኝ ፃዲቁ እጨጌ ዬሀንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው ምንም የከለከሉኝ የለም ስጠራቸው የማያሳፍሩኝ ፈጥነው የሚደርሱልኝ አባቴ ያደረጉልኝ

++++++ሰሜንሸዋ መንዝ መዘዞ(ጸገሮ) ምዕረፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ]
+++++ገዳሙ ጉዞ ያዘጋጃል
= ህዳር3/4 ጉዞ ቅዳሜ እና እሁድ ያዘጋጃል

መነሻ፦= ህዳር3 ቅዳሜ
መመለሻ፦= ህዳር 4 እሁድ

ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969

የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ከልጇ አስታርቃን እርዱችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

======== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
+++Facebook page
አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ገዳም +Johnny akeme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/አናዥጋ-ቅዱስ-እግዚአብሔር-አብ-ገዳም-Johnny-alemeዮሐንስ-አለመ-105994748632235/
+++facebook page
ግፍት ቅድስት ማርያም ገዳም +Johnny aleme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/pg/%E1%8C%8D%E1%8D%8D%E1%89%B5-%E1%89%85%E1%8B%B5%E1%88%B5%E1%89%B5-%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D-%E1%8C%88%E1%8B%B3%E1%88%9D-Johnny-Aleme%E1%8B%AE%E1%88%90%E1%8A%95%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%88%98-100618749180538/community/