Get Mystery Box with random crypto!

share share share ምስክርነት! 'አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ' ገዳም! ++++ሰሜን ሸ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም ሚዲያ ፨ ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ የገዳሙ ሶሻል ሚዲያ Johnny aleme

share share share
ምስክርነት!
"አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን
"አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
+ጆኒ በድጋሚ ከአራት አመት በኋላ ስላ አባታችን ስለ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ምስክርነት ለመስጠት ነው በቅድሚያ ለዚህ ያበቃኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ወለተ ማርያም እባላለው አባታችን አቡነ እጨጌ በተአምራቸው ዛሬም ጭንቄን ልመናዬን ፀሎቴን ሰምተው ምጤን አቅልለው ጭንቀቴን አቅለው በሰላም ሴት ልጅ እንድገላገል እረድተውኛል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
ጆኒ አመሰግናለው እባክህ አደራ ይህ በህይወቴ በድጋሚ የሆነ ነው አባታችን ለኔ እንደደረሱ ለሁላችሁ ይድረሱ አሜን.

+Besmeab beweld wemenfes kidus ahadu amlak amen. Yebet demeten awere demet eyenekesebegn ligelebegn sil le Abune Echege Yohannes tebekulegn beye negereachew selam hona yeneberew ahun selalmesekereku temeleso meto eyatekat selehone yikir endilugn ena endegena endaymeta endiyadergulegn lemesker beye new.

+Besmeab Weweld Wemenfes Kidus Wahadu Amlak Amen.Selam wendim Johnny.yetederegelignin lememesker new.kebalebete gar bekebad huneta tegachiten neber ena lebizu kenatim tekorarfen neber,abate abune echege yohanisn ena enatachin dingl mariamin alkish lemenkuachew be hulet kenat wust betachin selam werdual.temesgen medhanialem kenatih kedingl Mariam gar ,temesgen abatachin abune echege yohanis.behone balhone new abune echegen mimatsenew enam yeresahut kale abate ykir belugn.adera meskirlign wendime.johnny lantem fetari ystilign wedime.

+በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ።ሰላም ጆኒ እንኳን 2015 ዓ.ም በሰላም አደረሰህ።
ሁሌ ከጎኔ የማይለዩት የአባቴ የአቡነ እጨጌ ዮውሃንስ ያደረጉልን ተአምር
1. እህቴ አሟት የአብነ እጨጌ ዮውሃንሰን ሰም ጠርቼ ማሩልኝ ብየ ለመንኳቸው ልመናየን ሰምተው እህቴ
ተሻላት። ክብር ምስጋና ለአቡነ እጨጌ ዮውሃንስ ይሁን።
2. ስራ ቦታ ላይ አይጥ በጣም አስቸግሮን የአብነ እጨጌ ዮውሃንሰን ሰም ጠርቼ አሁን ምንም አይጥ የሚባል የለም።
3. ሰሙኑ እያመመኝ ነበር የአብነ እጨጌ ዮውሃንስ ፀበል ተቀብቸዉ ተሽሎኛል ጨርሰው እንደሚምሩኝም አልጠራጠርም ። ክብር ምሰጋና ይሁን አቡነ እጨጌ ዮውሃንስ ለሠጠን ለልዑል እግዚአብሔር ለእናቱ ለድንግል ማርያም ለአባታችን ለአቡነ እጨጌ ዮውሃንስ አሜን።
4.ስራ ቦታ ላይ ከእህቴ ጋር አብረን ነው የምንሰራው እና በማሀላችን ሰላም አጣን ለአብነ እጨጌ ዮውሃንሰን ሰላም አውሩድልን እመሰክራለሁ ብየ ለምኛቸው ሰላም ሆን ሆኖም ግን መመስከሩ ረስቸው እንደገና ተጣላን አሁንም አባቴ ሀጥያቴን ይቅር ብለው ሰላማችን እንደሚመልሱልን እለምናለሁ ።ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ኩቡር
ወለአብነ እጨጌ ዮውሃንሰን ዘፀገሮ።
ጆኒ እግዝአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ።

+ሰላም ዮሀንስ ወለተ ማርያም እባላለሁ አባቴ እጨጌ ዮሀንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው የመስቀል እለት በጣም ጥርሴን አሞኝ ለአባቴ ነገርኳቸው በገዶላቸውም ታሽቼ ተኛው ተሽሎኝ አደርኩ የኔ አባት ምንም አይሳናቸውም ለምስክር በቃሁ ተመስገን አሁን ደሞ በድብቅ የነገርኳቸው ነገር አለኝ ፈተውልኝ ለስለት ለምስክር ነት እንድበቃ በጸሎት አስብኝ ተመስገን እጨጌ ዮሀንስ በሁላችን ቤት ይግብ አሜን

+Selam fikerte gebriel ebalalew abune echege yohanis yadergulign limeskeer lijj teykeachew nber setewegnal ahun 5 were honuwatal salmeskir koyew amlake echege yohanis yikebrelign yimesgen

+Selam Jonny fkrte gebriel ebalalew lememsker nber abate Abune echege dejachew lmehed eskifekidulign bezi limesker abaten tidar teyekuwachew 3 were alfejem sageba lijj teyekugn nbese ture ngn yalsetugn yelm abate bizu neger adergewelignal ene gn senef negn ena salmeskir yesetugnen Hulu bereket eyatefaw new bete selam atta mnm tiru new biyye madergew nger endale mechershaw teru ayhonilgnm escheew yiker endilugn tselyilugn enkilfen kataw koyew memesker felgalew mn endemiyezegn akawekm metseleye alchalikum esachew endiredugn tseliyulign...lijenm welije endakife fetari yirdagn esachew endiazinulign tseliyulign ebakachihu

+ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!!! ጆኒ ለምታደርገው በጎ ነገር እረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልህ ። አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ያደረጉልኝን ታህምር ለመመስከር ነው።
ሲዲል መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ትምህርት በምማርበት ጊዜ በጣም ተጨንቄ አባታችንን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ለመንኳቸው ያለ ምንም ችግር በአንዳንድ ጊዜ አልፌ መንጃ ፍቃድ ተቀብያለው። አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስ እኔን እንደሰሙ የሁላችሁን ያሰባችት ይፈፀምላችሁ።እኔንም ወንድማቹ ሀይለ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።ስለ ተደረገልን እና ገና ስለ ሚደረግል ነገር ሁሉ እግዚእብሔርን እና እባታችን አቡነ እጨጌን አመስግኑልኝ።

+ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ ትላንት ቤት ውስጥ ሀይለኛ ፀብ ተፈጥሮ ነበር እናም በጣም ተጨንቄ ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ነገርኴቸው በጣም በሚገርም ፍጥነት ይሆናል ይስማማሉ ብዬ ባልጠበኩት መንገድ ሰላም ተፈጥራል ክብርና ምስጋና ለአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ለመድሀኒያለም ለፃድቃኔ ማርያም ለቅድስት አርሴማ ይድረሳቸው አሁንም የ8ወር ነብሰጡር ነኝ በሰላም እንድገላገል ወለተፃዲቅ ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ

+ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ በቀደም ለታ ቤት የተቀመጠ ብር ነበርና በሰላም እንዳገኘው ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ነግሬአቸው ነበር በሰላም አግኝቼዋለሁ
ትላንት ደሞ የ8ወር ነብሰጡር ነኝ እናም በመኪና ስሄድ ድንገት ፍሬን ይዞ ስለነበር ልቤን በጣም ተሰምቶኝና በጣምም ደንግጬ ነበር እና ፅንሱም መንቀሳቀስ አቆሞ ነበር ወዲያው የአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ምስል ከስልኬ ላይ ሆዴን ቀባባሁትናአደራ ሰላም አድርጉልኝ አልዄቸው ወዲያው መንቀሳቀስ ጀመረ ክብርና ምስጋና ይድረሳቸው ሳለመሰክር የረሳሁትም ካለ አባቴ ይቅር ይበሉኝ