Get Mystery Box with random crypto!

+++ይህ ሰሜንሸዋ መንዝና ይፋት መዘዞ ጠገሮ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም የሚገኞው ጻድቁ ከ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

+++ይህ ሰሜንሸዋ መንዝና ይፋት መዘዞ ጠገሮ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም የሚገኞው ጻድቁ ከጸለዩበት ጥልቅ ባህር ውስጥ የወጣው የጻድቁ ግዕዝ ገድላቸው ሲሆን ከባህሩ ውስጥ ሲወጣ ጸበሉ ውሃ ነክቶት ሲወጣ ደረቅ አፈር ይራገፍ ነበር አሁን በዚህ ግዜ በንጽህና ምህመን ከጠበሉ ባህር ውስጥ ደረቅ አፈር በእጅ ይዞ ይወጣል።