Get Mystery Box with random crypto!

share share share ምስክርነት! ++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን 'አ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

share share share ምስክርነት!
++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን
"አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ክብርና መስጋና ለመድሐኒታችነ ለእሰየሱስ ክርስቶስ እና ለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁነ። ክብርና ምስጋና ለ አባታችን አቡነ እጨጌ ይሁን እያልኩ ለ ጆኒ እና ለመላው የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን ሰላምታዬን እገልፃለሁ። አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ጠይቄ ያደረጉልኝ ይህ ነው።
1. ትምህርት ስማር ፍርሐት ፍርሐት እያለኝ እና ለማጥናት ሳስብ እየጨነቀኝ ትምህርቴ ተበላሽቶብኘሰ ነበር። ዊዝድሮ ትላንት ሞልቼ እንዲቀበሉኝ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስን ለምኛቸው ነበር ዛሬ እንደተቀበሉኝ ሜሴጅ ደርሶኛል እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ።
2. እጮኛዬ ስራ ስለሚበዛባት ለማጥናት አይመቻትም ነበር እና አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስን ለምኜ አሁን ነገሮች ተመቻችተውላት በደምብ እያጠናች ነዉ። አባቴን አቡነ እጨጌን አመስግኑልኝ።
3. እንዲያስወግዱልኝ የጠየኩአቸው ነገር ነበር ብዙ ለዉጥ አይቼበታለሁ። ሙሉ በሙሉ አስወግደዉልኝ ድጋሜ ለመመስከር ያብቁኝ
ሀገራችንን ከመጣው ፈተና ይጠብቁልን ፈጣሪነን ይማለዱልን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን አሜን። ወስብሐት ለ እግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር። አሜን።

።ሠላም ጆን የፃድቁ አባቴን ምስክርነት 1 ባለቤቴ ልብስ ሲቀይር መንጃ ፈቃዱ መታወቂያውን ባጠቃላይ እሱነቱን የማያመለክት ዶክመንት ሁሉ እረስቶ ወጣ ለማቀበልም አልቻልንም እና አባቴን ፃድቁ ማንም ምንም አይነት ዶክመንት ማንም ሳይጠይቀው ወደ ቤት እንዳገባልኝ በጣም ፀለይኩ ክብር ለስላሴ ክብር ለፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ትራፊክም ሳያስቆመው ለስራ የገባበት ቦታ ሁሉ ማንም ምንም ሳይጠይቀው ወደ ቤት ገባ 2 እኔ ሆዴን በጣም አሞኝ ምስላቸውን አሻሽቼ ውስጤም አድርጌ ወዲያውኑ ተሽሎኛል ክብር ለስላሴ ክብር ለፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ 3 ባለቤቴንም ድንገት ለሊት እግሩን አመመው ስማቸውን እየጠራሁ ምስላቸው በእጄ እየነካው አሻሸሁት ተሻለው ይህ ምስክርነት አቆቼ እረስቼ አንድ ቀን ደገመው ደነገጥኩ አባቴ ይቅር ይበሉኝ በማርያም ለመንኳቸውአ ሁን ደህና ነው ስዕለቴንም አስገባለው 4 ልጄምንም አሞብኝ ስማቸውን እየጠራሁ አሻሸዋት ተሻላት 5 እኔ ሆዴን ድጋሚ አሞኝ በምስላቸው ተሻሽቼ ተሽሎኛል 6 የእመቤታችን የሱባዬ ወቅት ቤተክርሲቲያን ነው በየአመቱ ከልጄ ጋር የምናድረው እናም የዘንድሮሁንም አባቴን ሁለታችንንም ንፁህ አድርገው ከቻልኝ አድረን እንድናስቀድስ ከልተቻለ ለቅዳሴ ንፁህ አድርጉን ብዬ አጋይስት አለም ስላሴን ቅዱስ እግዚያብሔርን ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስን የዘብሩን ቅድስ ገብርኤልን አርሴምዬን በቃ ያልጠራሁት የለም ሁሉም ሰምተውኛል ክብር ምስጋና ለስላሴ ክብር ለቸሩ መድሐኒአለም ከእነ እናቱ ከድንግል ማርያም እንዲሁም ከመላህክቱ ከፃድቃን ጠሠማህታቱ ጋር ጆን መስክርልኝ ደስብሎኝ ሱባዬ ውን ጨርሰናል አቅም ብርታት ሆነውን ስዕለቴንም አስገባለው 6 ባለቤቴን ሆዱን ጭብጥ የማያደርገው ነገር አለ ከረጅም ግዜ በኃላ ተነሳበት አባቴን ስማቸውን እየጠራው አሻሻሁት ተሽሎት አደራ ፃድቁ ጨርሰው ከላዪ ላይ ያንሱለት በፀሎት አስቡልኝ ገብረ እግዚያብሔር 7 ድንገት መጥተው ቤት የሚፈትሹ አሉ እነሱንም ፃድቁ እኛን ማን እንደሆን ሠርተን መኖር የምንፈልግ መሆናችን ያውቃሉ ያዙልን አልኳቸው እስካሁን አልመጡም አሁንም ይያዙልን አደራ 8 እንዲወጡልኝ የፈላኳቸው ተከራይወች ሁሉ ወጥተውልኛል ምስጋና አሁን የቀረኝ አንድ ነው ከሱም በሠላም እንድንለያይ ፃድቁ ይርዱኝ .9 ራሴን አሞኝ በምስላቸው ተሻሽቼ ተሽሎኛል 10 ባለቤቴ የስኳር ምርመራ ነበረው ፀበላቸው መድሐኒት ከሚወስድበት ውሃ ጋር ሠጠሁት እናም ለምርመራ ሲሄድ የምለምናችው የማምናችው ሁሉ በደሙ በደም ስሩ በሁሉም ነገሩ ተገኝታችው መልካሙን አሰሙኝ አልኳቸው ጥሩ ውጤት አሰምተውኛል እኔ ግን በሠዓቱ ሣልመሰክር ቀረቼ ትላንት ሲመረመር ትንሽ ከፍ አለ ፃድቁ ይቅር በሉኝ በማርያም ውጤቱን አስተካክሉልኝ አደራ እንደሚያስተካክሉትም ተስፋ አለኝ በፀሎታችው አስቡልኝ ገብረ እግዚያብሔር ሮጆን መስክርልኝ ስዕለቶቼንም አስገባለው ክብር ምስጋና ለሁሉም ፃድቁ ያጎደልኩት የረሳሁት የተሳሳትኩት ያስቀየምኮት ካለ በወላዲት አምላክ በማርያም ይቅር በሉኝ አደራ የእኔ ሚስጥረኛ የእኔ ፈጣን አባት ሁሉንም ያውቁታል አደራ ወለተ ኪዳን

።ሰላም ወንድሜ ዩሐንስ እንደምን አለህ። ምስክርነት ለመስጠት ነበር። ራሴን አሞኝ ነበር ለሊትም አላስተኛ ብሎኝ በአቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘፀገሮ ስዕለ አድኖ ተሻሽቼ ተኛው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተሽሎኛል። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትመስገን።አደራ መስክርልኝ

።ሰላም ጆኒ እንደምን አለህ ምስክርነት ለመስጠት ነበር ኩላሊቴን በጣም አሞኝ በገድልቸው ትሻሽቼ ፈውሰውኛል
ከጓደኛዬ ጋር ተጣልቼ አስታርቀውኛል ሌሎችም የጠየኳቸው ያስጨነቁኝ ነገሮች ነበሩ ፈተውልኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም የጠየኳቸው ነገሮች አሉ ፈተውልኝ ለመመስከር እንደሚያበቁኝ አምናለሁ ምስጋና ይሁን ለአጋዝዕተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ የአናዥጋው ቅዱስ እግዚአብሔር አብን መድሀኒአለምን አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስን እናታችን ግፋት ማርያምን ሰሚነሽ ኪዳነምህረትን ቃጥላ ምርያምን እናታችን ቅድስት አርሴማን ልደታ ማርያምን ቅዱስ ጊዮርጊስን አቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስን ቅዱስ እስጢፋኖስን ቅዱስ ዮሀንስን ኤረር ባታ ማርያምን ፀበለ ማርያምን ጌቴሴማኒ ማርያምን ቅዱስ ገብርኤልን ቅዱስ ሚካኤልን እና እናታችን ታቦር ማርያምን አመስግኑልኝ ሁሌም በጠራኋቸው ጊዜ ፈጥነው ይደርሱልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንተም ጆኒ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ዳግም ለደጃቸው ያብቁኝ የረሳሁት ነገር ካለ ይቅር ይበሉኝ

።ሰላም jonney እንዴት ነህ በስራ ጉዳይ እመቤቴ እና አባቴ በቸርነታቸው እንዲያስተካክሉልኝ በፀሎት ጠየቆቸው እኔ ባልኩት ሳይሆን በሌላ መንገድ ካለሁበት የተሻለ ነው እመቤቴን ፀአዲቁን አመስግኑልኝ እነሱን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አሁንም እመቤቴ እና ፀአዲቁ የለመንኮቸውን በቸርነታቸው ያድርጉልኝ

።Selam wandeme.Zarem lemeskerenet new 1.Sera lemonade transport axawu ena abaten lemenku bemigrem huneta aganyew 2.Yemeserabat mesrabet leseletena Leland see lemelak asbewu birr selaleny abaten lemenyachew yemigarem abel agenche lemefalgawu guday awalekut Jonny ebakeh mesketeleleny.

።Selam jhon mesekarent lemestat ne telantan amoagi labeti negarichaw teshelogial 2gadegiey sera alenabertam sera andetigagi arodagi bey sera agintalech temsegan