Get Mystery Box with random crypto!

ገዳሙ ጉዞ አዘጋጅቷል ሰሜንሸዋ መንዝ +++++(መዘዞ)አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ++++ ጉዞ 28 | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

ገዳሙ ጉዞ አዘጋጅቷል
ሰሜንሸዋ መንዝ +++++(መዘዞ)አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ++++ ጉዞ 28\29/1/2015ተዘጋጅቷል።

መነሻ፦መስከረም28
መመለሻ፦መስከረም 29 ተባርከን መመለስ።
ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969

የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን መስቀላቸውና መቋሚያቸው ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ!አሜን!!!!

Share በረከት እናግኛ፦ንገሩ አሳውቁ የሰው ልጅ ይዳን Share Share Share!
[ቦታው] ፦ከአ/አ ሰሜን ሸዋ ጣርማበር 180ኪሜ እንደደረስን ወደ ግራ ጻድቃኔ ማርያም ሲሆን ፤ቀጥታ አስፓልቱን ወደ ደሴ የሚወስደውን ትተን፤ ወደ ቀኝ ወደ መንዝ መንገድ 15ኪሜ /መዘዞ ከተማ/ ወይም ወደ ዘብር ገብርኤል አርባሐራ መድሃኒዓለም መንገድ ላይ መዘዞ ከተማ 195ኪሜ ከመዘዞ ከተማ እንደደረስን የ1ሰዓት የእግር መንገድ ስንመለስ 2ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ አቡነ
እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም ያስኪዳል።በረከታቸው የደርባችሁ!ለደጃቸው ያብቃችሁ!አሜን

+++እመብርሃን ወላዲት አምላክ { ቅድስት ኪዳነ ምህረት } አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ
ይህን የእርስበርስ የወንድማማች ጦርነት ታቁምልን፤ ህዝብሽን የሚጠራሽን የሚወድሽን ከጦርነት ከረሃብ ከቸነፈር ጠብቂልን።

በቃልኪዳንሽ ሀገርሽ ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር አንድነት ስጫት ፤ከጠላቶቿ ጠብቂያት!ህዝቦችሽን አንድ አድርጌ ኢትያጵያን ሰላሟን ፍቅሯን አንድነቷን ስጫት ጠብቂያት፤ በቃሽ በይን።አሜን!!

እረ እንቃ እያለቀ ያለው አንድ እምነት ያለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞ እና የአብርሃም ልጆች ወንድማማቾች ናቸው እረ እንቃ እመብርሃን በቃህ ትበለን።አሜን!

==== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
...