Get Mystery Box with random crypto!

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
የሰርጥ አድራሻ: @johnnyaleme
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.54K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 72

2022-07-24 14:09:40 በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። የቀኝ እጀ መሀል ጣቴ ላይ እንደ ለምፅ ነገር የሚመስል ወቶብኝ በፃዲቁ ስእለ አድኖና ፀበላቸው ተሻሽቸ እጅግ በጣም ትልቅ ለውጥ አለኝ ጨርሰው በምልጃቸው ይፈውሱኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ። የአቡነ እጨጌ ዩሐንስ አምላክ ይመስገን። ክብር ለቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይሁን። ክብር ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ። ተመስገን።ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን። ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም። አለማትን ሰላም ያድርግልን።
811 views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 13:02:04 ፨Jony endate neh .. ehete Gebreal nege menta lejoche ende asem hemem alebachew le Abune Echege endeyanesulachew negreyalehu ...semonun baten kelem asekebeche yenesabachewal beye betaam segeche neber gin beselam aderu alamemachewm Abune Echegen selemin neber...mesegana yedresachew dehan nachew.....ahunim esekemechereshaw yenkelulachewna menz seleten lemelak yabkange mesekerenet lemenager yabkange enantem tseleyulinge senesabachew yesekayubingal 5 ametachew new. Selam hunulinge.

፨Misikirinet Abatie Abune chege yohannes miti teyize abatie beselam agelaglugn alikuachew gedlachewun ashashehu beselam tegelageliku Ellllllllll bilachihu amesginulign

፨፨፨፨የንግስ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ ፳፱ 29
++++ የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

ሐምሌ፳፰|፳፱ 28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
890 views10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 13:02:04 ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። እህቴ ትኩስ ውሀ አቃጥሏት ህመሙ እንዲያቀሉላት ለምኛቸው; በስራ ቦታ ከበላይ
አካላት ለምዘና መጥተው ጥያቄያቸው ውስብስብ እንደያደርጉት አባቴ ተማጽኛቸው; በጠቅላላው አባቴ በጠራኋቸውና ባልጠራኋቸው ጊዜና ሠዓት ከጎኔ ተለይውኝ አያውቁም ብርታትና አቅም እየሆኑኝ ነውና ለጥያቄዬ ፈጣን ምላሻቸው እየሠጡኝ ነውና ምሰጋናና ሠላምታ ይድረሳቸው እልልልል።ጻድቁ አባታችን አቡነ ዮሃንስ ለእኛ የሠጠን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይገባዋል እንዲሁም ለጻድቁ አባታችን ዮሃንስ ምስጋናክብር ይድረሣቸው ጸሎት ልመናቸው አይለየን አሜን።

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ወንድም ጆኒ እንዴተ አለህ ዛሬም ምስክርነት ለመስጠት ነው አባቴ ለኔ ያላረጉት ነገር የለም እቃ ገዝቼ ገንዘብ ኣንሶ አባቴ ሰው አዘጋጅተው ገንዘቡን አጊንቻለው አመስግንልን!

፨Besmame wewelde wemnfes keduse ahadu amelake amen wendeme endete nhe Selam abatachen abune echege yuhanes yadergulgnen meskerlegne ke mewdate fekergnaye gar tegacheten nbr Le abatachen ngerkuwachew tefategnam demo ene nberkugne keza yeker belugne esuwam yekere tebelegne asetarkugne beye alekeskugne esachewm chuheten semugne ena Selam setune ahune temsegen Hulum ngr testekakelwal fetari yemsgen Lene yederesu lenatem yederesu !

፨ሰላም ጆኒ ስሜ ሀይለኢየሱስ ነው ምስክርነት ለመስጠት ነው ::
አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ለእኔ ብዙ ነገር አድርገውልኛል አሁንም እያደረጉልኝ ነው
መንፈሳዊ ነበረብኝ አባቴ በሰላም ደርሼ እንድመለስ በዬ ስማቸውን ጠራሁ በሰላም ተመልሻለሁ ።
እባክህን መስክርልኝ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን!!

፨እንዴት ነህ ጆኒ እባክህ ይህንን ምስክርነት አድርስልኝ በአቡነ እጨጌአባቴ ለወንድሜ ልጅ ይስጡልኝ ብዬ ልምኛቸው ወንድ ልጅ ስተልኝ ደስ ብሎኛል ነገርግን 3አመትሊሞልው ነው አፍንም ብዙ አልፍታም ስውደግምኢ ወደሌላ ነገርእያስበውቤተስቡ ተጨንቄአለሁእንደውእሳቸውደባብስው ምህረት ስተው እንደውለምስክርነት ይ ስለቴን ይስሙኝ በዚህ አጋጣሚ ስለቴን እንዳመጣ ይፍቀዱልኝ
እባቴ አቡነእጨጌ ዮሐንስ ባለፍው ሳምንትከከተማ ወተን ስንመለስ መኪናችን እጉል ቦታ የመበላሽት ምልክት አሳይቶን መድሃኒአለም እባቴ ብዬ የእቡነእጨጌ ግድል እያነበብኩ በስላም አድርስውናል አምስግኑልኝ

፨Selam jonye be degame temeleshalehugn lelela mesekerenet dingel mariyam enate ena abata tshadiku abune echege yohannes balefew ye enaten neger adera beyachew neber ensum alasaferugn ye doctoreun wetet be dena keyerewetal fetari leule egziabher yemesgen dena adergewelegnal eskemechereshaw dena endemiyadergut aleteraterem mechereshawen yasamerulegn enen yesemu enantenm yesemuachu amesgenalehu

፨ሰላም ጆኒ? የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን. ስለ አቡነ እጨጌ ዩሀንስ የሰማሁት እዚሁ ፌስቡክ ላይ ያንተው ፔጅ ላይ ነው. ምስክርነት ሳነብ በጣም እደነቃለሁ. መጀመርያ ያነበብኩት ቀን "ቧንቡሀ ተበላሽቶብኝ ውሀው እየፋሰሰ አልቆም ሲል ስማቸውን ስጠራ በ አንድ ጊዜ ቆመ" የሚል ነበር በጣም ሳኩኝ የልጅ ጨዋታ ነው ብዬ አሾፍኩኝ እና ከ 3 ሰአት ቡሀላ ሻወር ልወስድ ገብቼ ውሀውን እንደከፈትኩት አልቆም አለ ብለው ብሰራው አልዘጋም አለኝ. ይቅር እንዲሉኝ እዛው ውሀ ውስጥ ተንበርክኬ ፃድቁ እርዱኝ ብዬ ስለምናቸው 1 ደይቃ ሳይሞላ ውሀው ቆመ . ድንቅ ነው!! 2, በየወሩ የምጠብቀው ገንዘብ አለ . ብር የሰጠውት ሰውዬ ሲዘጋኝ እርዱኝ አባቴ ብዬ ስለምናቸው ሰውዬው ብሩን ልኮልኛል
3 , ወንድሜን እንዲጠብቁልኝ ዘወትር እነግራቸዋለሁ ሁሌም በሰላም ጠብቀው ያስገቡልኛል
4 , አይምሮዬን የሚያስጨንቁኝ ብዙ መጥፎ ሀሳቦች አሉ እነሱን ከ አይምሮዬ አጥፉልኝ ብዬ ለምኛቸው አሁን ላይ ለውጥ አለኝ
አሁንም ብዙ ነገር ጠይቄያቸዋለሁ. ያደርጉልኛል አምናለሁ. ደጃቸውን እረግጬ ለመባረክ ያብቃኝ
የልኡል እግዛብሄር ስም የተባረከ ይሁን

፨ወንድሜ የተደረገልኝን እንድትመሰክርልኝ ነው 1.ደጃቸው ሄጄ ብዙ ነገር ጠይቂያቸው ነበር ሁሉንም አሳክተውልኛል መጨረሻውንም ያሳምሩልኝ
2. ብዙ ጊዜ ሳላወራው የቀረውትና ማግኘት የምፈልገው ሰው ነበረ አባቴን ጠይቂያቸው አግኝቼዋለው
3.እንዲስተካከልልኝ የምፈልገው የፍቅር ግንኙነት ነበር እና ከፍቅረኛዬጋ ስገናኝ መልከዐቸውን ይዤ ሄድኩ በብዙ አስተካክለውልኛል መጨረሻውን አሳምረው ዳግም ለደጃቸው ያብቁን ብዙ ተደርጎልኛል የረሳውት ካለ ይቅር ይበሉኝ አባቴ ክብር ለአባቴ አቡነ እጨጌ ለእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እና ወንድም መስክርልኝ አደራ

፨ሰላም ወንድሜ እዴት ነህ ስለ አባቴ አቡነ እጨጌ ለመመስከር ነው የማስተምራት ልጅ አለችኝ እና በትምህርታ ደካማ ነች እናም በትምህርታ ምክንያት ስትጨናነቅ ብዙ ግዜ ትታመምብኛለች ከወደቀች ደሞ የባሰ የሆነ ነገር ትሆንብኛለች ብዩ እንዳው አባቴ ልፋታን ድካማን አይተህ አሳልፍልኝ እኔም አስተምሬ እንዳላስተማረ እንዳልደከመ አታድርጉኝ እመሰክራለሁ ብዬ ተስዬ አለፈችልኝ አቡነ እጨጌ ለኔ ብዙ አርገውልኛ ሁሌ ከጎኔ ናቸው ።

፨ሰላም ዩሐንስ እንዴት አደርክ አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነበር ማታ ጨጉዋራዬን በጣም አሞኝ ነበር ህመሙ ምንም ባደርግበት ሊቀንስ አልቻለም ጭራሽ እየባሰበት መጣ ከዛም የአባታችንን ቅብዐ ቅዱስ ስቀባ የሆነ ነገር ግፍፍ ብሎ ሲሄድ ተሰማኝ ከዛ በሰላም አደርኩ እግዚአብሔር ይመስገን

፨ሰላም ዮሐንስ ምስክርነት ለመስጠት ነው ፅጌ ማርያም እባለለው አባታችንን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ የሁን
አባቴ አብነ እጨጌ ዮሐንስ ስማቸውን ጠርቼ ያጣሁት ነገር የለም።1በውስጤ እንቅልፍ የሚነሳ ጭንቀት ነበረብኝ አስወግደውልኛል
2 አሁን አባቴን የምለምናቸው በጣም ትልቅ ጉዳይ አለኝ አባቴ ልባቸውን ያራራልሽ በሉኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ።

፨Abate Abune echege Yohannes zare yadergulegn teamer zare temariwoche yemerku neber. ena amlak moges endisetachew enem dess endilegn sele adhnoachewn yeze heje neber enam yelben meshat fetsemwelegnal ena kiber misgana lesachew yihun. Ahunem bezu yaschenkegn ena yelmeenkuachew neger alegn ena ebakachu tselyulign .
453 views10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 13:01:52 በአብነ ገብረመንፈስ ቅድስ ስ በቅድስ ጊዩርጊስ በአብነ አረጋዊ በክርስቶስ ሠምራ በቅድስ መርቆርዬስ አማካኝነት በፀበሉ ኃይል ተፈንቅሎ ወርዶ ያዉ ጠርገዉ አወጡልኝ ስሰቃይ የነበረዉን በሽታዬን አዉጥተዉ ጣሉልኝ እንደ ሀጢያቴ እንደ ሥራዬ ይህንን ሁሉ ለሰጠን ለፈጣሪዬ ለጌታዬ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባዉ ሁሉም እመብርሃንን የዓለም እናት ናት ለእኔ እደ ደረሰች ትድረስላችሁ መላዕክት :ፃድቃን ሠማዕታት :ሐዋርያት ክብር ምስጋና ይግባቸዉ መጨረሻዬ ያሳምርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አንተንም ጆኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዲህ ድህነታችንን ለዓለም እድንመሰክር ያደረከን ጤና እና ዕድሜ ይስጥህ ወስበሀት ለእግዚአብሔር ወወላዲት ድንግል ወለመስቀሉ ክብር በእምንት በሀይማኖታችን ያፅናን !!!

፨እንደምን አደርክ ጆኒ
ወለተማርያም እባላለሁ
መኪና መንዳት በጣም እፍራለሁ
የአባታችንን ምስል መኪና ውስጥ አድርጌ ብዙ ባልፍራም መንዳት እየሞከርኩ ነው
ምስጋና አቀርባለሁ
ለደጃቸው ያብቃንኝ

፨፨፨፨የንግስ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ ፳፱ 29
++++ የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

ሐምሌ፳፰|፳፱ 28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
366 views10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 13:01:52 ++ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
፨እባክህን ወንድሜ መስክርልኝ ልጄን አሞብኝ ነበር እናም ለአቡነእጬጌ ማሩልኝ ብዬ ተሽሏት ነበር እናም ሳልመሰክር ድጋሚ አመማት እናም አደራ መስክርልኝ ጨርሰውም እንዲምሩልኝና ይቅርም እንዲሉኝ በፀሎት አስቡኝ

፨selam ፡ joni ፡ endet ፡ neh ፡ lji ፡ betam ፡ tkusat ፡ lelitun ፡ hula ፡ kuchi ፡ bla ፡ aderechibgn ፡ enem ፡ labate ፡ marulgn ፡ bye ፡ bemelkachewna ፡ begedlachew ፡ debabeskuat ፡ bemagstu ፡ tefto ፡ adere ፡ amlake ፡ kdusann ፡ amesgnulgn ፡ balebetem yehonechi nebsat neger nedfaw egrun amot neber ena bemelkachew debabshew teshilotal ellllllll blachihu amesgnulgn tsadkun weladitun kdusanun hulu joniye adera meskrlgn

፨ሰላም ወንድም ዮሃንስ እንድት ሰነበትክ? ከ1አመት በፊት አንድ የድሮ ሰራተኛችን ትልቅ ሴት ናት ወደ ቤት ትመጣለች እናቴም ያው ስለተቸገረች ነው የመጣችው ብላ እንደልጇ ተቀበለቻት ሴትየዋ ፀባይዋ እየተቀየረ እየተቀየረ ማንም ሰው ወደ ቤት እንዳይደርስ መነጫነጭ መሳደብ ማጉረምረም ጀመረች ከዛ ሁላችንም ተነጋግረን እንድትሄድ ወሰንን እና እናቴ ነገረቻት አባቴም እንደዛው ግን ልትወጣ አልቻለችም ጭራሽ ፀባይዋ እየባሰባት ሄደ ከዛ ለ አባቴ አቡነ አጨጌ ዮሀንስ አባቴ እባኮትን ይቺን ሴትዮ ከዚህ ቤት ነቅላችሁ አውጧት ብየ ነገርኳቸው እሳቸውም አላሳፈሩኝም በ15ቀኗ ንቅል ብላ ወጣች የተደረገልኝን እረስቼ ሳልመሠክር በ4 ወሯ ልጠይቃቹ በሚል ሰበብ መጥታ ከነበራት ፀባይ ይባስ ክፉ ሆና መጣች ይኧው ሳምንት አለፋት እቤት ውስጥ እና አባቴ አቡነ አጨጌ ዮሐንስ እባኮትን ይቅር በሉኝ እና ዳግም እንዳትመለስ አድርጋችሁ ከዛ ቤት ነቅላችሁ አውጧት አባቴ እባኮትን ጆኒየ ሳትረሳ አስተላልፍልኝ

፨ሰላም ወንድሜ አባታችን አቡነጨጌ ያገረጉልኝን ለመመስከር ነው፡፡ የወንድሜ ልጅ 7 አመቱ ነው ሳይነስ አለበት፡፡ ክረምቱ እንደገባ በጣም እያመመው ነበር በጣም ያስነጥሰዋል፣ አይኑን ያሳክከዋል ፊቱ ያብጣል እንቅልፍ አያስተኛውም ነበር፡፡ አንድቀን እንደዚህ ሲያመው የአባታችን ምስላቸውን አምጥቼ አይኑን አፍንጫውን ፊቱን አባበስኩት ከዛም ወዲያው በሰላም ተኛ ኢኸው እስካሁን ድረስ አሞት አያውቅም፡፡ እስከመጨረሻው ጨርሰው ይማሩት፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን ለአባትችንም ክብር ምስጋና ይሁን ፡

፨Endemn alek wendme meskrenet nebregn slke alsera blogn neber endisera ena zelaki mefthe endinorew argewlgnal ena telant menged lay and neger aschenkogn nber beselam bete gebchalew yeresahut kale abate ykr ybelugn abate abune echege yohanns yemesgenulgn abaten amesgnulgn...wendme yeantem yeagelglot zemenhn ybarklh amen

፨ሰላም ጆን የአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስን ታምር ለመመስከር ነው መቀመጫዬ ላይ ከውስጥ የሆነ ነገር አብጦብኝ ነበረ እና አባታችንን ተማፅኜ ፀበላቸውን እና እምነታቸውን ቀብቼው አደርኩ በማግስቱ እብጠቱ እንደ መጥፋት ብሏል አሁንም ቀብቼው አደርኩ በሶስተኛው ቀን ሙሉ ለሙሉ ጠፍቷል እልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ

፨Selam miskrinet nw 1yetsadikun tsebel letameme se setche dinewal 2 lengis keketema wetabyale bota heje mekina ataw tsadkun ebakotin erdung byachew sayqoy mekina agengew 3 tasdqun dejachew metche timhiryen endiqetil erdung byachee neber tasdiqu redtewng yemejemerya yemegbya fetena tefetng alefku keriwnim tsadiqu be mljachew erdtewng lememesker yabqung beselot asibung weletebmaryam neng

፨በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም ጆኒ እንደምንነህ ምስክርነት ለመስጠት ነው የኔ አባት ፈጥኖ ደራሽ በየቀኑ ሳልጠራቸው ውዬ አላድርም ፈጥነው ይደርሱልኛል፡፡ 1መስሪያ ቤት አካባቢ ሌባ አስቸግሮኝ ቢያንስ ፍንጭ ስጡኝ ብዬ አሳይተውኛል፡፡ 2 እግሬ እያበጠ አስቸግሮኝ ብዙ ለውጥ አሳይተውኛል ፡፡ 3 ወንድሜ መኪና እንዲቀይር ለምኛቸው ቀይረውለታል፡፡ 4 ዛሬ እየዘነበ ነበር ከስራ የወጣውት ከዛም የአባቴን ምስል አውጥቼ ታክሲ እንዳገኝ ለመንኳቸው ወዲያው ታክሲ አገኘው፡፡ አባቴ ሆይ ረስቼ ሳልመሰክር የቀረ ካለ ይቅር ይበሉኝ፡፡ እኔን እንደሠሙኝ ሁላችሁንም ይስሟችሁ፡፡ አሜን፡፡

፨ጆን ሰላም ላንተ ይሁን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት ለእኔ ፍቅርተ ስላሴ አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘጸገሮ ላደረጉልኘ ምስክርነት ለመስጠት ነዉ ልጄ በተደጋጋሚ ታይፈስ እና ታይፎድሞ ይታመምብኛል የአባታችን ፀበል ቀባብቼው አጠጥቼው ተሻለው ክብርና ምስጋና ለአባታችን ለአቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘፀገሮ ይሁን አሜን

፨በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን ድንቅ ምስክርነት ነዉ ፍቅርተ መድህን እባላለሁ እጅግ በጣም በሚገርም ሁኔታ ከሁለት ቀን በፊት ምስክርነት ሠጥቼ ነበር የእመቤትን ድንቅ ታምር ልገራችሁ እጅግ በጣም ደም እየፈሰሰኝ ለ ስንት ወር ሙሉ በጣም ተቸግሬ ነበር የማደርገዉ አጥቼ እመቤቴን :አብነ እጨጌን : ቅድስት አርሴማን: መጥምቀ መለኮትን :ቅድስ ዑራኤል: ክርስቶስ ሣምራን :ቅድስ ሚካኤል :ቅድስ ገብርኤል : አብነ ተክልዬን :አብነ ገብረመንፈስ ቅድስን ;ቅድስ ጊዩርጊስን :አብነ አረጋዊን :ቅድስ መርቆርዬስን :ቅድስ ሩፋኤል: ቅድስ ዑራኤልን ;ሁሉን እየጠራሁ እያለቀስኩ ሠሞኑን ደሙ ቆሞ ነበር በመድሀኒት ኃይል ጓደኞዬ የእመቤቴን ቅባ ቅድሷን ዶ/ር ሮዳስ አሜሪካን አምጥቶ ጓደኞዬ ሄዳ አምጥታ ሠጥታኝ አንድን ሣምንት የመጥምቀ መለኮት ቅድስ ዩሐንስን ፀበል ለ7 ቀን ቤቴ ተጠመኩ ዕሁድን የሠላሴን ፀበል ጠጣሁ ቤተክርስቲያን ሄጄ ከሠኞ ጀምሬ የእመቤታችንን ቅባ ቅድሷን ፀበል ላይ አድርጌ ጠጣሁ እሁድን ማታ ደሙ ትንሸ ፈሰሰ ሠኞዉን በጣም መፍሰስ ጀመረ ማክሰኞም እደዛ ኢመርጀሲ ሄድኩ እረቡም እደዛ ፈሰሰ ሐሙስ ከዶ/ር ጋር ቀጠሮ ነበረኝ እና ዶክተሯ ከሁለት ሣምንት በፊት የተነሳሁትን አልትራ ሳዉንድ ይዛ ዕጢዉ ደህና ነዉ አላደገም መዉጣት ደረጃ አልደረሰም እና ደሙን የሚያቆም ሌላ በማሀፀን የሚቀበር መድሀኒት ልታደርግልኝ ብላ ማሀፀኔን ስታይ በጣም ደነገጠች ማሀፀን ግድግዳ ላይ ያለዉ ዕጢ ወርዶ ማሀፀኔ ዉስጥ ወድቋል በጣም ደነገጠች በሳይዙም በጣም ትልቅ የሆነ ነዉ የእመቤቴ ታምር ፀበሏን ስጠጣ የእናቴ አርሴማ ታምር የአብነ እጨጌ ታምር ከቤት አልቅሼ ነበር የወጣሁት የመጨረሻ አድርጉልኝ ብዬ ያዉ በመጨረሻ አይወጣም ያሉት ዕጢ በስላሴዎች በእመቤት ቅባ ቅድስ ኃይል በእናቴ አርሴማ ፀበል በመጥምቀ መለኮት ቅድስ ዩሐንስ በአብነ እጨጌ በቅድስ ሩፋኤል በቅድስ ሚካኤል በቅድስ ገብርኤል በአብነ ተክልዬ
680 views10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 23:55:40
773 views20:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 23:55:14 +ጻድቁ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ገዳም!
ያረፉበት እና የጸለዩበት ዋሻ ይህ ገዳም ነው በረከቱ ይደርባችሁ!

+++++++ጽድቁ አባታችን እስትንፋስ ክርስቶስ
*ፃድቁ አባታችን እስትንፋስ ክርስቶስ
~<አባታቸው መልአከ ምክሩ>
~< እናታቸው ወለተ ማርያም> ሲባሉ
~<ሀገራቸው ደውንት ደብረ አስጋጅ> ከተባሉት ቦታ ነው።በሕፃንነታቸው ለእናታቸው መልአኩ ስለቅድስናቸው ነገራት ጻድቁ ካደገ በኃላ ወደ ሐይቅ ሄደው ወደ ገዳሙ ለመግባት ባሕሩን የሚያሻግራቸው ቢያጡ ተንበርክከው ሲጸልዩ በመልአኩ እጅ ደንገል(ታንኳ)ቀርቦላቸው በዚያ ተሻግረዋል።ሲጸሉይም አቡነ አረጋዊና ቅድስ ያሬድ ተገልጸውላቸው።

ቅድስ እስትንፋሰ ክርስቶስ ጸሎታቸው እንዲህ ነበር። በመጀመሪያ አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ ሲጸልዩ ጌታችን መደኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገለጸላቸው።ቃልኪዳንም ሰጣቸው።
~በቀን በቀን እልፍ እልፍ ነፍሳት እምርላሃለሁ አላቸው፣
~በሦስቱ በአላቴ በተወከድኩበት በተጠመቅሁበትና በተነሳሁበት ዕለት ሰባት ሰባት እልፍ ነፍሳትን እምርልሃለሁ።
~አላቸው እስከ ዕለተ ምጽአት ድረስ ዝክርህን፣ያዘከረ፣ስምህንየጠራ፣ገድልህን የሰማ፣የነበበ፣የተረጎመ፣ያስተረጎመውን፣የጻፈ፣ያጸፈውንም እምርልሃለሁ አላቸው።

ከዚህ በኃላ አባታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ልደትህ ስንት ነው?ብለው ጠየቁት ፣ጌታችንም መለሰላቸው ልደቴ ሁለት ነው።ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት ተወለድኩ።ድኀረ ዓለም ያለ አባት ከድንግል ማርያም ያለዘር ተወለድኩ።ከዚህ የተለየ የሚያስተምር ቢኖር በእኔም ሥልጣን በአንተም ሥለጣን የተወገዘ ይሁን።ወልደ አብ ወልደ ማርያም ብለህ አስተምር አላቸው።

ከዚያ በኃላ አባታችን ገዳማትን ሁሉ ዙረው ስለሃይማኖት ይረዱ ዘንድ ከገዳም ወደገዳም ጠይቀው በዓታቸውን አጸኑ።የምንኩስናን. በጀመሩ ጌዜ አልተቀመጡም።ቆመው መጸለይን አጸኑ፣ዋሻም አነፁ ከረዳቸውም ከአባ ልብሰ ክርስቶስ ጋር በጾም በፀሎት ያለ ውሃ ፣ያለ ምግብ፣በመስገድ ና በትጋት በመራቆት በችግር ፈጣሪያቸውን አገለገሉ።ድውይን በመፈወስ ከሲኦል ነፍሳትን በማውጣት በቀን በቀን በዚያ ጸሎት 24 እልፍ ነፍሳትን ከሲኦል ነፍሳትን ያወጡ ነበር።

አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቲስ ወደ በረሃ ሂደው ውኃ አፍልቀው ደቀ መዛሙርቶቻቸውን አጠጥተዋል።ያም የፈለቀ ውኃ ዛሬ ጸበል ሆኖ የማይ መቅጃ ነው፣ስሙም አጋም ውሃ ይባላል።

~ወራዊ በዓላቸዉ 9
~ታህሳስ 9 ቀን ቅዳሴ ቤታቸው ይከበራል።
~ዕረፍታቸው ሚያዝያ 9 ቀን ነው።አስገራሚው. አራዊት የሚታዘዝላቸው ገዳምም በዳውንት ይገኘል።

የጻድቁ የቃል ኪዳናቸው በረከት ይደርብን።አሜን!!!

"ምስክሮችህ ድንቅ ናቸው፣ስለዚህ ነፍሴ ፈለገቻቸው"መዝ•118/119÷129

"ፃዲቅን በፃዲቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን በረከት
ይወስዳል።" ማቴ 10፥41

"እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል።" ማቴ 10፥40

" እውነት እላችኋለው በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን
ስራ እሱ ደግሞ ያደርጋል ከዚህ የሚበልጥ ያደርጋል።"
ዮሐ 9፥12
"የአለም ብርሃን ናችሁ!"

"ቅዱሳን በአለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን "1ቆሮ6፥2

-የቅዱሳን ጸሎት በሥራዋ እጅግ ታላቅ ኃይል ታደርጋለች።
ያቆ5፥14-19
-"ከመረጥኩት ጋር ቃልኪዳኔን አደረግሁ።" 88(89)፥3

" እናንተን የሚቀበል እኔ ይቀበላል፡ነብይን በነብይ
ስም የሚቀበል የነብዩን ዋጋ ይወስዳል።ፃድቅንም
በፃድቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን ዋጋ ይወስዳል።
ምንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንድ ቀዝቃዛ ውሃ ብቻ
በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ እውነት እላችኋለሁ
ዋጋው አይጠፋበትም።" ማቴ 10፥40-42

የጻድቁ አባታችን ፀሎትና አማላጅነት በሁላችን በያለንበት ይኑር ሐገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቁልን!አሜን!!

ጻድቁ አባታችን አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ የጸለዩበት ዋሻ!እዚህ ወሎ ደላንታ ከአ/አ 720ኪሜ የሚገኛው ይህ ገዳማቸው ያረፉበት ገዳም ነው በረከታቸው በያላችሁበት ይደርባችሁ ይድረስባችሁ የጻድቅ መልዕከ ገድላቸው ያነበበ ትልቅ ቃልኪዳን አለው።በረከታቸው ይደርብን!አሜን!

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like

+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431

+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME

+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5

+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
...
742 views20:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 22:52:38 ~Selam Johnny, telant sera bota mekina akume gebche, kehuala bekomkubet lela mekina gechtobegn, mekinaw yene aydelem ye abate new, endaynaded ferche, yegechechegn lij tiru bemehonua selkuan teta neber yehedechw ena tsadequn aderawoten beselam testekaklo yasalfulegn beyachew, abatem saysema zare tewat garage heje beselam testekaklo temelshalew. Letsadqu kiber yigbachew limenayen semtew beselam asalfewulegnal. Abatachenin amesgenulegn. Tsige dingil negn.

~Besme Ab Weweld Wemenfes Kidus Ahadu amlak Amen. Abate Abune Echege yaderegulgnin teamr lememesker new.. Tsadku Abate enen hatiyategnawun saygebagn be mljachew hulem yitebkugnal bchinkete gize hulem sterachew fetno derashe nachew.. ahun be kirbu hulet kebad gudayoch aschenlewugn abaten lemgnachew neber... Yene fetno derash abate yetechenekutn chinket aswegdewulgn destegna adrgewugnal. enen kechinkete endegelagelugn yetechenekachihutn hulu Abate abune echege be mljachew kechinket yigelagluachihu.
Amen... Esachewn leseten le alemat fetari le agaezete alem slase kbr msgana yigbaw..
Amen...

።።የአመቱ 2014 አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ የመጨረሻ ጉዞ{ ሐምሌ 28/29}
፨ሐምሌ 28/29 ታላቅ በዓል ንግስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ዕረፍታቸው ሐምሌ 29 ነው።
፨ሐምሌ 28/29 የአመቱ የመጨረሻ ጉዞ ሲሆን ጸበሉ በክረምቱ ምክንያት ከጥንትም ጀምሮ ሐምሌ 29 የጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ዕረፍት ዕለት የሚዘጋ ሲሆን፤ጸበሉ ተባርኩ መስከረም 29/2015 የጻድቁ መስቀላቸው መቋሚያቸው ወጥቶ ጸበላቸው ጋር ሄዶ ተባርኮ የመጠመቅበት ዕለት ነው።
ለበረከቱ ያብቃችሁ!
ለበለጠ መረጃ፦
0911190212
0911481388
0979986969
0901002929
ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
165 views19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 22:52:38 ++++ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
~ሰላም ዮሀንስ ምስክርነት ለመስጠት ነው አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንሰ ስማቸውን ጠርቼ ያልተፈታልኝ ነገር የለም
1 ባለፈው ጊዜ ታምሜ ኦፕሬሽን መደረግ አለበት ተብዬ ነበር ግን አባቴን ሳልደረግ እንዲምሩኝ ጠይቄያቸው ነበር ሳልደረግ ለውጥ አለው ተብዬ ተመልሻለው ግን ለመመስከር ዘግይቻለው አባቴ ይቅር ይሉኝ ዘንድ ለምኑልኝ ይሄን ብቻ ሳይሆን በብዙ ነገር አድነውኛል ዛሬ በጣም ትልቅ ጉዳይ አለብኝ ከሌላ ሰው የሚመጣ መልስ ነው አባቴ ልባቸውን አራርተውልኝ እሺ ብለው እንዲሰጡኝ እኔም ህይወቴን እንዳስተካክል ፈቃዶት ሆኖ ዳግም ለምስክርነት ያብቁኝ አባቴ እርሳቸውን የሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሁን ሙሉ ለመሉ ድኖአ ለአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሃንስ እናታችን ግፍት ማርያም የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነና የተከበረ ይሁን አሜን

~ሰላም ዪሐንስ እንዴት ነህ? ዛሬም እንደሁልጊዜዉ ምስክርነት ለመስጠት ነዉ ። ፩ ባለቤቴ ውጪ ሀገር ነበር እና በመሀል ሰው ገብቶ ከባድ የሚባል ፈተና ውስጥ ነበርኩ እናም በመጋቢት ፲፯ እና ፲፰ በነበረው ጉዞ ላይ ደጃቸው መጥቼ ሁሉንም ነገር ነገርኳቸው ከዛም በ፲፱ ማታ ባለቤቴ ደውሎ ያ ሲያስጨንቀኝ የነበረ ሰው ከህይወታችን እንደወጣ ነገረኝ ሌላው በሰላም ወደ ኢትዮጲያ እንዲመጣ ጠይቄያቸው ነበር ለፋሲካ መጣልኝ። የቀለበት ስነስርዐት ለማድረግ አስበን ስለነበር ሁሉን ነገር አስተካክለውልኝ ደስ በሚል ሁኔታ ስነስርዐቱን ፈፅመናል። ፪ የማስፈፅመዉ ጉዳይ ነበረኝ በየቢሮው ስገባ ስማቸውን እየጠራሁ ጉዳዬ እየተሳካልኝ ነው:: ፫ከገዳማቸው ስንመለስ ተራራውን መውጣት የምችል ስላመሰለኝ ስማቸውን ጠርቼ በሰላም ወጥቻለሁ። ፬ የስልክ የይለፋ ቃል እና ሲም ካርድ ጠፍቶብን ስማቸውን ጠርቺ አጊተነዋል። ፭ ባለቤቴ ወደ ውጪ ሲመለስ በሰላም እንዲገባ ጠይቄቸው በሰላም ገብቶል።

~ሰላም ጆን ምስክርነት ለመስጠት ነበር አባቴን ጠይቄ ያጣሁት ምንም ነገር የለም. የመኖረው በውጭው አለም ነው እና አባቴን ለምኝኤ የትምህርት ዕድል አገኝቼ አንደኛ ምርጫዬ የሆንውን ትምህርትም ሰጥተውኛል ክብር ምስጋና ለስላሴ ክብር ምስጋና ለእመቤቴ ክብር ምስጋና ለአባቴ

~Selam wendema endat nehe miskernet lemestate nw yalwebet hager betam weba yebezwale leke yeswen yemimesle himeme tamemkwe abata siwe hager hogna bechayen endat aderga echilwalwe beya misela hadeno yezsha tematsnkcwe yena abate saywelwe sayderwe meftha satgn kiber misgana lemedhanyalem yehune .amen

~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረሶት ተመስገን የጠየኳቸው ሁሉ እያደረጉልኝ ነዉ መጨረሻውን ያሳምሩልኝ አሜን ነብሰ ጡር ነኝ ድንገት ወደላይ ወደታች አጣደፈኝ ገድላቸውን ይዤ ማሩኝ ብዬ ለመንኳቸው ተመስገን አሁን ቀለል እያለኝ ነው ጨርሰው ማሩኝ አባቴ

~ሰላም ወንድሜ ጆን እንደምን ነክ እባክክ ምስክሬን አድርስልኝ ሰሞኑን ልጆቼን በጣም አሟቸው ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ ነግሬ አቸው ምልክት አሳይተውኛል የተመሰገነ ይሁን ትናንት እንደገና ልጄን በጣም አመማት ያስታውካታል ጠቅማት ያደርጋታል የጭንቄ ደራሽ ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ልጄን ማሩልኝ ብየ ለመንክልቸው አሁን ለውጥ አለው የተመስገነ ይሁን የረሳሁት ካለ እባከው ይቅር በሉኝ

~Selam Johnny,
Miskerenet lemestet naw yalhubet Ager ahun seasonu summer naw ena betam molatama naw lij gena ye2 sament nech ena muketu kebedwat techegeren ena techeneka neber LeMedhanialem leweladit Amalak Dingle Mariam ena letsadiku lijaen Selam endiyargylegn tematsegnachew neber Egizhabher yemesgen lij ahun Selam Nat kebedetem chemeralech yerdagn Amlak Egizhabher enatu weladit Amlak Dingle Mariam Tsadiku Abune Echege Yohannes yetemesgenu yehunu Amen

~Selam jonye be degame temeleshalehugn lelela mesekerenet dingel mariyam enate ena abata tshadiku abune echege yohannes balefew ye enaten neger adera beyachew neber ensum alasaferugn ye doctoreun wetet be dena keyerewetal fetari leule egziabher yemesgen dena adergewelegnal eskemechereshaw dena endemiyadergut aleteraterem mechereshawen yasamerulegn enen yesemu enantenm yesemuachu amesgenalehu

~ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ
ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዩሀንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነበር እባክህ መስክርልኝ
1. በሰላም እንድወልድ ረድተውኛል
2. የሆነ ነገር ጠይቄ ነበር ተሳክቶልኛል
ተመስገን

~ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘ ፀጉረ ብዙ ነገር አድርገውልኛል ለዝህም እግዝያብሔር ይመስገን።አሁንም የጠየኳቸውን አርገውልኛል ።እኔ እና ፍቅረኛዬ ጥሩ የትምህርት ዲፓርትመንት እንዲደርሰን ጠይቄያቸው ነበር በመጀመርያ የኔ ቡሳካም የሷ ግን አልተሳካም ነበር የማትፈልገውን ነበር ያገኘችው በዝህ እኔም እሷም በጣም ተረብሸን ነበር።አባታችንን አምርሬ ጠየኳቸው በሚያስገርም ሆኔታ ከዝህ በፊት የፅፈችው የድርሰት ወረቀተ አንድ አስተማሪ እጅ ይደርሳል አስተማሪውም ይወደውና መታ እንድትመዘገብ ያደርጋል አሁን ለይ የምትወደውን እየተማረች ትገኛለች ክብር ለ አባታችን ይሁንና ።በሌላ በኩል ደግሞ ጨጓራዬን በጣም ያመኝ ነበር አባቴን ምህረቱን እንዲያወርዱልኝ ለመንኳቸው እሳቸውም እንዲሻለኝ እረድተውኛል።ፈጣሪ ይመስገን አመስግኑልኝ

~meskernt lemstet new le abta ngerachwe minme nger altam Sera laye cheger getmoge abata endftulgi tykachwe neber wedawe fetwelgal

~እንዴት ነህ ጆኒ እባክህ ይህንን ምስክርነት አድርስልኝ በአቡነ እጨጌአባቴ ለወንድሜ ልጅ ይስጡልኝ ብዬ ልምኛቸው ወንድ ልጅ ስተልኝ ደስ ብሎኛል ነገርግን 3አመትሊሞልው ነው አፍንም ብዙ አልፍታም ስውደግምኢ ወደሌላ ነገርእያስበውቤተስቡ ተጨንቄአለሁእንደውእሳቸውደባብስው ምህረት ስተው እንደውለምስክርነት ይ ስለቴን ይስሙኝ በዚህ አጋጣሚ ስለቴን እንዳመጣ ይፍቀዱልኝ
143 views19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 00:25:42 ፨፨፨፨የንግስ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ29
++++ የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

ሐምሌ28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
126 views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ