Get Mystery Box with random crypto!

ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን 'አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ' | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። እህቴ ትኩስ ውሀ አቃጥሏት ህመሙ እንዲያቀሉላት ለምኛቸው; በስራ ቦታ ከበላይ
አካላት ለምዘና መጥተው ጥያቄያቸው ውስብስብ እንደያደርጉት አባቴ ተማጽኛቸው; በጠቅላላው አባቴ በጠራኋቸውና ባልጠራኋቸው ጊዜና ሠዓት ከጎኔ ተለይውኝ አያውቁም ብርታትና አቅም እየሆኑኝ ነውና ለጥያቄዬ ፈጣን ምላሻቸው እየሠጡኝ ነውና ምሰጋናና ሠላምታ ይድረሳቸው እልልልል።ጻድቁ አባታችን አቡነ ዮሃንስ ለእኛ የሠጠን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይገባዋል እንዲሁም ለጻድቁ አባታችን ዮሃንስ ምስጋናክብር ይድረሣቸው ጸሎት ልመናቸው አይለየን አሜን።

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ወንድም ጆኒ እንዴተ አለህ ዛሬም ምስክርነት ለመስጠት ነው አባቴ ለኔ ያላረጉት ነገር የለም እቃ ገዝቼ ገንዘብ ኣንሶ አባቴ ሰው አዘጋጅተው ገንዘቡን አጊንቻለው አመስግንልን!

፨Besmame wewelde wemnfes keduse ahadu amelake amen wendeme endete nhe Selam abatachen abune echege yuhanes yadergulgnen meskerlegne ke mewdate fekergnaye gar tegacheten nbr Le abatachen ngerkuwachew tefategnam demo ene nberkugne keza yeker belugne esuwam yekere tebelegne asetarkugne beye alekeskugne esachewm chuheten semugne ena Selam setune ahune temsegen Hulum ngr testekakelwal fetari yemsgen Lene yederesu lenatem yederesu !

፨ሰላም ጆኒ ስሜ ሀይለኢየሱስ ነው ምስክርነት ለመስጠት ነው ::
አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ለእኔ ብዙ ነገር አድርገውልኛል አሁንም እያደረጉልኝ ነው
መንፈሳዊ ነበረብኝ አባቴ በሰላም ደርሼ እንድመለስ በዬ ስማቸውን ጠራሁ በሰላም ተመልሻለሁ ።
እባክህን መስክርልኝ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን!!

፨እንዴት ነህ ጆኒ እባክህ ይህንን ምስክርነት አድርስልኝ በአቡነ እጨጌአባቴ ለወንድሜ ልጅ ይስጡልኝ ብዬ ልምኛቸው ወንድ ልጅ ስተልኝ ደስ ብሎኛል ነገርግን 3አመትሊሞልው ነው አፍንም ብዙ አልፍታም ስውደግምኢ ወደሌላ ነገርእያስበውቤተስቡ ተጨንቄአለሁእንደውእሳቸውደባብስው ምህረት ስተው እንደውለምስክርነት ይ ስለቴን ይስሙኝ በዚህ አጋጣሚ ስለቴን እንዳመጣ ይፍቀዱልኝ
እባቴ አቡነእጨጌ ዮሐንስ ባለፍው ሳምንትከከተማ ወተን ስንመለስ መኪናችን እጉል ቦታ የመበላሽት ምልክት አሳይቶን መድሃኒአለም እባቴ ብዬ የእቡነእጨጌ ግድል እያነበብኩ በስላም አድርስውናል አምስግኑልኝ

፨Selam jonye be degame temeleshalehugn lelela mesekerenet dingel mariyam enate ena abata tshadiku abune echege yohannes balefew ye enaten neger adera beyachew neber ensum alasaferugn ye doctoreun wetet be dena keyerewetal fetari leule egziabher yemesgen dena adergewelegnal eskemechereshaw dena endemiyadergut aleteraterem mechereshawen yasamerulegn enen yesemu enantenm yesemuachu amesgenalehu

፨ሰላም ጆኒ? የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን. ስለ አቡነ እጨጌ ዩሀንስ የሰማሁት እዚሁ ፌስቡክ ላይ ያንተው ፔጅ ላይ ነው. ምስክርነት ሳነብ በጣም እደነቃለሁ. መጀመርያ ያነበብኩት ቀን "ቧንቡሀ ተበላሽቶብኝ ውሀው እየፋሰሰ አልቆም ሲል ስማቸውን ስጠራ በ አንድ ጊዜ ቆመ" የሚል ነበር በጣም ሳኩኝ የልጅ ጨዋታ ነው ብዬ አሾፍኩኝ እና ከ 3 ሰአት ቡሀላ ሻወር ልወስድ ገብቼ ውሀውን እንደከፈትኩት አልቆም አለ ብለው ብሰራው አልዘጋም አለኝ. ይቅር እንዲሉኝ እዛው ውሀ ውስጥ ተንበርክኬ ፃድቁ እርዱኝ ብዬ ስለምናቸው 1 ደይቃ ሳይሞላ ውሀው ቆመ . ድንቅ ነው!! 2, በየወሩ የምጠብቀው ገንዘብ አለ . ብር የሰጠውት ሰውዬ ሲዘጋኝ እርዱኝ አባቴ ብዬ ስለምናቸው ሰውዬው ብሩን ልኮልኛል
3 , ወንድሜን እንዲጠብቁልኝ ዘወትር እነግራቸዋለሁ ሁሌም በሰላም ጠብቀው ያስገቡልኛል
4 , አይምሮዬን የሚያስጨንቁኝ ብዙ መጥፎ ሀሳቦች አሉ እነሱን ከ አይምሮዬ አጥፉልኝ ብዬ ለምኛቸው አሁን ላይ ለውጥ አለኝ
አሁንም ብዙ ነገር ጠይቄያቸዋለሁ. ያደርጉልኛል አምናለሁ. ደጃቸውን እረግጬ ለመባረክ ያብቃኝ
የልኡል እግዛብሄር ስም የተባረከ ይሁን

፨ወንድሜ የተደረገልኝን እንድትመሰክርልኝ ነው 1.ደጃቸው ሄጄ ብዙ ነገር ጠይቂያቸው ነበር ሁሉንም አሳክተውልኛል መጨረሻውንም ያሳምሩልኝ
2. ብዙ ጊዜ ሳላወራው የቀረውትና ማግኘት የምፈልገው ሰው ነበረ አባቴን ጠይቂያቸው አግኝቼዋለው
3.እንዲስተካከልልኝ የምፈልገው የፍቅር ግንኙነት ነበር እና ከፍቅረኛዬጋ ስገናኝ መልከዐቸውን ይዤ ሄድኩ በብዙ አስተካክለውልኛል መጨረሻውን አሳምረው ዳግም ለደጃቸው ያብቁን ብዙ ተደርጎልኛል የረሳውት ካለ ይቅር ይበሉኝ አባቴ ክብር ለአባቴ አቡነ እጨጌ ለእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እና ወንድም መስክርልኝ አደራ

፨ሰላም ወንድሜ እዴት ነህ ስለ አባቴ አቡነ እጨጌ ለመመስከር ነው የማስተምራት ልጅ አለችኝ እና በትምህርታ ደካማ ነች እናም በትምህርታ ምክንያት ስትጨናነቅ ብዙ ግዜ ትታመምብኛለች ከወደቀች ደሞ የባሰ የሆነ ነገር ትሆንብኛለች ብዩ እንዳው አባቴ ልፋታን ድካማን አይተህ አሳልፍልኝ እኔም አስተምሬ እንዳላስተማረ እንዳልደከመ አታድርጉኝ እመሰክራለሁ ብዬ ተስዬ አለፈችልኝ አቡነ እጨጌ ለኔ ብዙ አርገውልኛ ሁሌ ከጎኔ ናቸው ።

፨ሰላም ዩሐንስ እንዴት አደርክ አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነበር ማታ ጨጉዋራዬን በጣም አሞኝ ነበር ህመሙ ምንም ባደርግበት ሊቀንስ አልቻለም ጭራሽ እየባሰበት መጣ ከዛም የአባታችንን ቅብዐ ቅዱስ ስቀባ የሆነ ነገር ግፍፍ ብሎ ሲሄድ ተሰማኝ ከዛ በሰላም አደርኩ እግዚአብሔር ይመስገን

፨ሰላም ዮሐንስ ምስክርነት ለመስጠት ነው ፅጌ ማርያም እባለለው አባታችንን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ የሁን
አባቴ አብነ እጨጌ ዮሐንስ ስማቸውን ጠርቼ ያጣሁት ነገር የለም።1በውስጤ እንቅልፍ የሚነሳ ጭንቀት ነበረብኝ አስወግደውልኛል
2 አሁን አባቴን የምለምናቸው በጣም ትልቅ ጉዳይ አለኝ አባቴ ልባቸውን ያራራልሽ በሉኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ።

፨Abate Abune echege Yohannes zare yadergulegn teamer zare temariwoche yemerku neber. ena amlak moges endisetachew enem dess endilegn sele adhnoachewn yeze heje neber enam yelben meshat fetsemwelegnal ena kiber misgana lesachew yihun. Ahunem bezu yaschenkegn ena yelmeenkuachew neger alegn ena ebakachu tselyulign .