Get Mystery Box with random crypto!

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። የቀኝ እጀ መሀል ጣቴ ላይ እንደ ለምፅ ነ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። የቀኝ እጀ መሀል ጣቴ ላይ እንደ ለምፅ ነገር የሚመስል ወቶብኝ በፃዲቁ ስእለ አድኖና ፀበላቸው ተሻሽቸ እጅግ በጣም ትልቅ ለውጥ አለኝ ጨርሰው በምልጃቸው ይፈውሱኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ። የአቡነ እጨጌ ዩሐንስ አምላክ ይመስገን። ክብር ለቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይሁን። ክብር ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ። ተመስገን።ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን። ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም። አለማትን ሰላም ያድርግልን።