Get Mystery Box with random crypto!

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
የሰርጥ አድራሻ: @johnnyaleme
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.54K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 73

2022-07-22 00:25:31 =Wondim jony indemin aleh? misikirinet lemestet new abate abune ichege yaregut neger bizu new lijen amuat neber abate yimarulign biye temastenkuachew fetari yimesgen ahun teshiluatal lelaw balebete menged hedo neber ina beselam wede betu yimelisut biye beselam temelisual abate hulem lemignachew minim atiche alawkim irsachewun leseten kibr misgana yihun ameen!

=ሰላም ጆኒ አቡነ እጨጌ ለኔ ያረጉልኝን ልመሰክር ነው
1ኛ ቶንሲል አሞኝ መናገር እንኳን አቅቶኝ ፀበላቸውን ጠጥቸ ከሰአታት በሁዋላ ተሽሎኛል።
2ኛ ደጃቸውን ከረገጥኩ በሁዋላ ጨጓራ እና ሳይነስ ነበረብኝ ተሽሎኛል።
3ኛ በጣም የተጨነኩበት ነገር ነበረ እና ባለፈው በሐምሌ/2/2014 ጉዞ ላይ ግፍት ማርያም እና አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አልቅሸ ለመንኩዋቸው እናም የልቤን መሻት ፈፅመውልኛል አመስግኑልኝ።

=Welet senbet ebalalehuWendma England hager nw yeminorew sera yelewem neber sera yihunew biya a.a simeta bengataw sera endageg dewelo negerg temsgen amsiginulig tela silet alebeg asigebcalehu

=Besmab wewelid wemnfs kidus ahadu amlak amen.selam wendime jon miskrnet lemst new abate abune echege lene yaladeregut min ale emebte enate esua degmo liyu nat silsua sasib erasu embaye yekdmal behiwote and ermja yalesua alramdim behiwot yemenore mister esu nat wede miskrnete sigeba ginbot 20 gift mariyam guzo eje nber ena kewlid gar tyayezo square alebsh tebye letnsh gize ensulin keza degmo guzo eskmhede ginbot 19 deres medhanit etekm nbr emebete misgan yegbat ena eguzo gize Michael betkrstiyan gebten tsebel site sitemek yehone neger Kelaye lay sihed tesemagn be 21 tsebel gift mariyam tetmken temlesin keza sefere lay andit keguzo yemtach ehete transport eyetbekch keza keyet new ketsadkane silat aydelem kecheger fechi mariyam alechgn .........ektlewalew selctuachu tamrwan satsemu endatkeru adera wesbhat le egziabher weweladitu ledngel amen....

፨፨፨፨የንግስ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ29
++++ የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

ሐምሌ28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
76 views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 00:25:31 ++++ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
=በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ወንድሜ ጆኒ እንደምን ነህ ጻዲቁ አባቴ ያደረጉልኝን ታምር ለመመስከር ነው አባቴ ለኔ ተነግሮ የማያልቅ ታምር ነው ያረጉልኝ ለደጃቸውም አብቅተውኝ መስክሬያለሁ ስመሠክር ግን ያረጉልኝ ከመብዛቱ የተነሳ የረሳሁት ነበረ አሁንም አዲስ ያረጉልኝን ጨምሬ ልመስክር ጻዲቁ 1. አባቴ የጋደኛዬ እናት በጸና ታማ ጸበልና እምነቱን ሠጥቻት ተቀባብታ ጠጣች እናም በሳምንቱ ከዚህ አለም ጭንቀት አረፈች።2. አይኔን አሞኝ ሁለት ቀን እንደቸቀባሁ ጸበሉን ጠዋት ስነሳ ያበጠው እና የቀላው አይኔ ወደቦታው ተመልሶ አገኘሁት።3. ልቤ ላይ ሁልጊዜ የታነኩ የሚመስል ስሜት እየተሠማኝ ያስጨንቀኝ ነበር ጸበሉን ስጠጣ ልቤንም አሻሸሁት ይኸው ተመስገን አባቴ ጥርግ ብሎልኛል ለኔ የደረሱልኝ የሠሙኝ የፈወሱኝ ጻዲቁ አባቴ ለሌላውም ይድረሱልኝ

=Endet walk Yohans MESKIRNET LISET NEW KEAND SEAMET BEFIT WNDEMEN AMOTAL BILEWIEWIGN BETAM DIGECH YEWENDEMEN FOTO ABUNECHEGE SIEL ADINO LAYI ADIRGE ALIKISHE ABUNECHEGE.TEMATSEGN LEMEKUWACHEWI TESHILOT ERSU DEWILO AHUN BEGONEGNE ALEGN KIBIR.LABUNE ECEHEGE YHOANS ENA LESEMENESHI KIDANEMHERTI KIBR MISGANA YIDERSACHEWI AHUNEM ABUNE ECEHEGE CHERSRWI ENDIMERULEGN EMETSENACHEWALEHU ADERAHEN MESKIRLEGN

=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የአቡነ እጨጌ ዬሐንስ ምስክርነት
1. አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስን ለቤቴ ሰራተኛ ስጡኝ ተቸገርኩ ብያቸው ፣ከሶስት ወር በፊት በእለተ ቀናቸው እኔ እንደተመኘሁዋት አይነት ሰው አመጡልኝ በጣም ነው እረፍት ያገኘሁት መልካም ልጅ ናት ። ሆኖም እሷን ያመጣልኝ ሰው በየወሩ ደምዝዋ ሲደርስ እየደወለ ጨምሪላት ይለኛል መጀመሪያ ጨመርኩ በቀጣይም ወር አነጋገሩ ስላላማረኝ ለአባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ነገርኩዋቸው ; ከዛ በኋላ ደውሎ አያውቅም።
2. ጓደኛዬ የህክምና ውጤቷ በፃዲቁ ምልጃ ከቀን ወደ ቀን ከጠበቅነው በላይ ለውጥ እያመጣ ነውና በጣም ሰላም ተሰምቶናል። አሁንም ሙሉ ለሙሉ እንደምትድን አልጠራጠርም።
ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው። አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፍፁም ፈጣን አባት ናቸው እጅግ አመሰግናለሁ ።

=ሰላም ጆኒ ምስክርነት ለመስጠት ነበር ገቢዎች ያንገላታኝ ጉዳይ ነበረ ለአባታችን እና ለእመቤታችን ፀልዬ ይሀው ተሳክቶልኝ ዛሬ ጨርሻለሁ እባክህ መስክርልኝ ሁሉም እንዲያልቅልኝ ጀግሞ ፀልዩልኝ

=Slm wendme Jhony indet walk

Semonun fetena lay nbrku ena abate abune echegen be slm aschersugn beyachew nbr wutetunm tru argulgn bye alasaferugnm adera meskrlgn negreyachew bzu yaregulgn ngr ale ena yeresawtn yikr yibelugn kibr misgana yidresachew

Amen

=Selam wendeme endet amesheh mesekerenet lemesetet nw betam betedegagami mesekerenet setechalew ahune abate yaregulegnen lemeseker negeroch ayesakulegnem neber yasebekut hulu kasebekut betekarani neber yemihonew leabaten negerekuachew beka moges hunugn negerochen asetekakelu beye alekesku yehew sew esekigeremw dere negeroch teru eyehonu nw keber ena mesegana le aleme hulu geta , le seminesh kidane mehert,le semaetu kedus giyoregis endihum le abate le abune echege yehun

=ሰላም ጆኒ የአባታችን ምስክርነት ለመስጠት ነው
1.መንገድ እንሄድ ነበር መንገዳችን የተሳካ እንዲሆንና በስላም ፍርድን እንድንመለስ ለምኛቸው በስላም ደርስን መተናል::
2. መኪናችንን በስላም እንድናገኝ ለምነናቸው ምንም ችግር ሳይገጥመን አግኝተናል።
3.ልጄን አውሮፕላን ውስጥ ሆዱን አሞት በምስል አድኖአቸው አሻሽተነው ወዲያው ተሽሎታል
4. ቤት ላይ የገጠመን ችግር ነበር ፈተውልናል።
5.የጓደኛዬን ልጅ አሟት በምስላቸው ደባብስናት ተሸሏታል
6. የተጨነኩቡት ጉዳይ ነበር በስላም አሳልፈውልኛል
አባታችንን የስጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እባክህ መስክርልኝ

=Selam wendme ebakh meskrlegn abate adrgewlegn yeresahut neger new tseguren betam yasakekegn neber zare tatbe bemagstu betam neber miasakekegn ye abune echegen tsebel afeseskubet betam migerm lewt new yalegn ahun sayasakekegn eske 15 ken ykoyal kbrna msgana esachewn leseten ledngl maryam lej yhunlen

=በሰመ አብ ወዉልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን ምስክርነት ነዉ ፍቅርተ መድህን እባላለሁ !! ክብር ምስጋና ለጌታዬ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይቺን ቀን ለሰጠን ለእናቱ ለድንግል ማርያም ለአዛኝቷ ለአብነ እጨጌ ዩሐንስ ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ እኔ በጣም በጣም ብዙ ብዙ ጊዜ በተደጋጋሚ ምስክርነት ሰጥቻለሁ ሁልጊዜ ከአፌ አልነጥላቸዉም በጠራኃቸዉ ሁሉ ይደርሱልኛል አባቴ ሰሞኑን ቤት ልቀይር ፈልገን የፈለኩትን ነገርኳቸዉ ልጄም ስለሚደብረዉ ጓደኞቼ ያሉበት አካባቢ እኔም በሰዉ ሀገር ብቸኝነት ሰለሚሰማኝ ጓደኞቼ ወደሚኖሩበት አካባቢ አግኝተናል በጣም ደስ ብሎኛል አብነ እጨጌን አመስግኛለሁ !! ሌላዉ በተደጋጋሚ ጊዜ ፅፌዋለሁ ደም እየፈሰሰኝ በወሊድ መቆጣጠሪያ ይሆን በሆርሞን ነዉ ይሉኛል ዕጢም አለ ብለዉኛል ብቻ ደም በጣም እየፈፈሰሰኝ እገኛለሁ አባቴን አብነ እጨጌን ድንግል ማርያምን መጥምቀ መለኮት ቅድስ ዩሐንስን ሁሉን መላዕክት ፃድቃንን እየጠራሁ እያለቀስኩ እየለመንኩ ነዉ በቃሸ ይበለኝ ፀሉታችሁ አይለየኝ !!

=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
+ለእህቶቼ ምስክርነት ለመስጠት ነዉ
1 ቀበሌ የአህቶቼ መረጃቸው ትክክል አይደለም ብሎኝ በጣም እመላለሱኝ እና ተከራከሩኝ የአባታችን መልካቸውን ይዤ ነበር ይድረሱልኝ በዬ ስማቸውን ስጠራ አላሳፈሩኝም በአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ምልጃ ተፈታል ምስጋና ይሁን በቃ እድህ ኮፓ አርግ ና እንቀበላለን አሉኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሌላም ያላለቀ ጉዳዩ ስላለ አደምያስተካክሉልኝ አልጠራጠርም
74 views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 00:25:09 +++ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
፨ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴ ያደረጉልን ተአምር ይህ ነው።
በምንሊክ ሆስፒታል የጭንቅላት ቲቢ ነው ተብላ የተኛች አንድ እህቴ ነበረች የአባቴን ፀበልና እምነት ወስጄ ሳጠጣት እና ሰውነቷን ስቀባት: ጆሮዋ ላይ ሳፈስላት: ተዘግቶ የነበረ ጆሮዋ ወድያው ተከፈተላት እራስ ምታቱም ጭንቀቱም ለቀቃት እና አሁን ከሆስፒታል ወጥታለች በጥሩም ሁኔታ ላይ ነው ያለችው ። ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴን አመስግኑልኝ ።

፨ስላም ወንድሜ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረገልኝ ለሙስከር ነው ልጄ እያስታወካት በጣም አሟት ነበር በገድላቸው ደባብሻት ከመድሀኒቱ አገናኙኝ ብየ ለምኛቸው ነበር አሁን ደህና ሆና ወደትምህርቷ ተመልሳለች አባቴን አመስግኑልኝ

፨ሰላም ጆኒ እንደምን ነህ ዛሬም በድጋሚ ልመሰክር ነው ። ባለፈው ሰኞ አብሮኝ የሚማረው ጓደኛዬ ትምህርት ቤት ቀጣዩ ዓመት አትገባም ብለውት በጣም ጨንቆን ነበር ሁላችንም ከዛ ለአባቴ ነገርኳቸው በአሁኑ ማክሰኞ እሺ ብለው እንደመዘገቡት ነገረን እናም አባታችን ክብርና ምስጋና ይገባዎታል ። እኔን የሰሙኝ እናንተም ይስሟችሁ ። አሜን

፨Selam endet nek jonny zarem mskrnet neberegn ye ehete lj amuat 3 qen mulu yebelachw ayqemetlatm lk stbela ywetal madintm setenat litewat alchalem ena zare mgb snabelat abune echege yohannes abate barkulat aregagulat wstua endiqemet blen tselyen abelanat kbr ygbachew mulu qen sayamt wale yebelachwm alotam egziabher ymesgen ersachewn mesheshegia argo yeseten

፨ሰላም ጆን እንዴት ነህ አባቴ ዛሬ ከጉድ ነው ያወጡኝ የሆነ ምግብ በልቼ ሳይስማማኝ መንገድ ላይ አመም ሲያረገኝ ሳልዋረድ በሰላም አስግውቡኝ ብዬ በሰላም ቤቴ ገብቻለው ህመሙም ድራሹ ጠፍቶአል አመስግኑልኝ

፨ምስክርነት

በስራዬ ላይ ከባድ ስህተት አጋጥሞኝ ነበር ክብርና ምስጋና ፃዲቁን ለሰጠን ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን እሳቸውን እጨጌ ዮሐንስን ለምኜ ፍፁም ትክክል ሆኖልኛል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልል ብላቹ አመስግኑልኝ

፨እንዴት ነህ ዉንድሜ አቡነ እጭጌ ያደርጉልኝን ለመመስክር ነው 1 እዴደዉልልኝ የመፈልገው ሰው ነበር ድውሎልኛል 2 የሁነ እቃ ተሰብሮብኝ እንዳልሰደብ አባቴን ተማጽኝ ከጭንቅ አውተወኛል 3ቤተሰብ ልቅሱ ሄድው በሰላም እንዴመለሱልኝ ለመኛችው ነበር ሰምተወኛል እልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ አድራ መስክርልኝ

፨Abate Abun echegi yohannes keber ena Mesgana yedersachew Amen.
1/ayene west yehone tekur neger wetobege Sebelachewn ayene west adergi tekuru neger tefetolegale. 2/ tenanetena jerbayen tekeshaye lay wegat kesfo yezoge be gedelachew ababeshew wegatu tefetolegale. Lelaw degmo yemiyasechenekegen neger "ebakewo Abate yehenen wesebseb neger fetulege ye erso fekad becha temerage" Amen!!!

፨፨፨፨የንግስ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ29
++++ የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

ሐምሌ28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
110 views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 14:23:22 ፨፨፨፨የንግስ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ29
++++ የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

ሐምሌ28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
405 views11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 14:22:38 ሀገር ወደ ጓደኞቼ ሠፈር ቢመቻቹሉን ስል እማፀናቸዋለሁ ፍቅርተ መድህን እባላለሁ ሁሉን አስተካክለዉ ለምስክርነት በደስታ እደምመለስ አልጠራጠርም ሌላ ያልመሰከርኩት ካለ አባቴ ይቅር ይበሉኝ ወሰበሀት ለእግዚአብሔር

።*ዛሬ መስሪያ ቤት ድግስ ነበረ ለስራ የመጣሁት ሴት እኔ ብቻ ነበርኩ ሁሉንም የድግሱን ምግብ እኔ መስራት ነበረብኝ እና እንደዚህ በትልቅ ብረት ድስት ሰርቼ ስለማላውቅ አባቴ እንዳልዋረድ እርስዎ ስሩት አግዙኝ አልኳቸው... አላሳፈሩኝም ሁሉንም አጣፍጠውልኛል አመስግኑልኝ
* ቤተክርስቲያን ቁጭ ብየ አንድ ቄስ መጡና አጠገቤ ተቀምጠው ማውራት ጀመሩ ከዚህ በፊት በአንድ ቄስ በጣም መጥፎ ነገር ስለደረሰብኝ አባቴን ትክክለኛ ካልሆኑ አሁኑኑ አስነሱልኝ ብየ ለመንኳቸው ብዙም ሳይቆዩ ተነስተው ሄዱ እግዚአብሔር ይመስገን

።selam yohannes abune echge yohannes hulem bmngde ymrugale lemgachew mataw yelem bcnkege seat ydersulegale semonun 1 yamemew sew nber lerjem seat selke aldwelem chenkage abate demsun yasmugege meskralew bya nber dena momehonun aweku kber ldengel lij eghen telek abate leseten antenm yagelgolt zemnhen yebarkulhe bezu ngeren astkaklewlgale ahum demo ahunm endemrdugege amnalew ldejachew yabkuge.abtenm kalbet beselam,betena tebkew lebtu endabulge bselote asubugege.amen

።Selam John.Abate lene yergut ene yeteyekuchew biz neger ale melese eyestuchen new 1.wedme Sera agenyetol qomi sera indegenyem ahunum abaten teyikalew. 2.selenem tiru new west yimefelgawun ademederegeleny irgetenya Meng keber lemadanialem,ledengele mariam ena Labate yihun Ameen(3)

።Selam joneyyy endet neh tsadeku yaderegulegnen lememesker new kezi befi fetenayen arif endaderegulegn meskere nbr card lenekebel 1 samenet siker ke enega yemimar lij tseleyelegn endalef alegn enem le tsadeku erdut emesekereletalew alekuachew esachewem alasaferugnm lijum alefeee yenem card kasebekut belay honelegn keber le tsadeku yehun melejachwew ayeleyen egeziyaber yemesegen
Kedest dengel mareyam eske lijua yekeberu yemesegenu amen adera jo mesekerelegn

።Selam Jon talk eheti yaljwa merkat naber malt ukj yatawsen nager aderga naber tadesta babrkat aslfult emskeralw beyachw naber batam konjo hono alfwal sadekun yastan yekebr yemsgan

።ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ።ምስክርነት ለመስጠት ነበር። አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ሁልጊዜ የነገርኩዋቸዉን የማይረሱት አባቴ እናቴና አያቴ ክፍለሐገር ሄደዉ ነበረ በሰላም መልሱልኝ ብዬ ነገርኩዋቸው፣በሰላምም ተመልሰዉልኛል።እኔን እንደሰሙ እናንተንም ይስሙአችሁ።አሜን አሜን አሜን

።abati abune echgi yohanes yadregulgn ejen amogn sel adnochwen dbabshi zare selam adrialwe amsgnulgn asmrewegnal

።Wendme endet ameshek mskrnet neberegn betam endisaka yemfelgew guday neberegn le Abune echege yohannes abate bewere bcha endalqer ketelat af netqachu yelben meshat fetsmulgn byachew neber egziabher ykebr ymesgen ersachewn yeshelemen yelbe meshat tefetsmolgnal abune echege yohannes abate kbr ena msgana ydresachew eskemechereshaw endamare endiqtlilgnm melkam fqadachew yhun emebete weladite amlak kidst kidane mhretm bemljawa alteleyechgnm ena kbr ygbat yasadegugn kidus Mikael ena kidus gebriel kbr ygbachew kidusan melaekt tsadqan semaetat Hulu endeyekbrachew msgana ydresachew yenezi Hulu amlak leul egziabher kbrun ywsed meskrlgn wendme

።=በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱምላክ አሜን እንደምን አለህ ወንድማችን ጆን አባታችን አብነ እጨጌ ዩሀንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው አባታችንን በ ትንሹም በትልቁም ነገር ነው የምጠራቸው ሁሌም የጠየቁኳቸውን ነገር ያደርጉልኝል አሁን
1.ፍቅረኛየ ቪዛ እንዲመታለት ለአባቴ ነግሬአቸው የአሜሪካ ቪዛ አግኝቶ ልሄድ ነዉ
2.ጎረቤታችን ጭንቀቷ ስትነግረኝ ግዜ ስእለ አድኖ ሰጥቻት እያለቀሰች ለመነቻቸው ሁሉም ነገር ተስተካከለላት ትዷራም ጥሩ ሆኖላታል ለደጃቸዉ ያብቋት አባቴ
3.እኔም የጠየኳቸው አለ በፀሎታቹ ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ የረሳዉት ካለ አባቴ ይቅር ይበሉኝ
ለተደረገልኝ ሁሉ አመሰግናለሁ ለአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ
173 views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 14:22:38 +/ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ዓሐዱ ዓምላክ አሜን! ምስክርነት ለመስጠት እፈልጋለሁ። አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘፀገሮ ክብር ምስጋና ይግባቸውና ታላቅ ነገርን አድርገውልኛል ! ለመድኃኒዐለም ክብር ምስጋና ይግባውና አባቴ ምርመራ ባደረገ ጊዜ ካንሰር ሊሆን ይችላል ተብሎ ነበር ። ነገር ግን የአቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘፀገሮን ጠበል ጠጥቶ ተጨማሪ ምርመራዎችን ሲያደርግ ምንም እንደሌለበት ነገሩት ። እግዚአብሔርን እና ፃዲቁ አባታችንን በእልልታ እና ጭብጨባ አመስግኑልኝ!

አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘፀገሮን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው !!! ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያምም ምስጋና ይገባል ። ለቅዱሳን ፣ ለፃድቃን ፣ ለመላእክት ፣ ለሰማዕታት እና ለሁሉም የእግዚአብሔር ሠራዊት ምስጋና ይገባል !!! አሜን !!!

።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም ወንድም ጆኒ የኔ ልዩ አባት ሁሌም ስጠራቸው ይደርሱልኛል ጠይቄ የሚቀርብኝ የለም ዛሬም እንደሁልጊዜው ከኔ ጋር ናቸው በመጀመሪያ ያ አስፈሪን ጊዜ በፀሎታቸው ስላሳለፉልን ክብር ይግባቸው ... ehete aynwan operation tebla le abate negereyachew operationu kerelat.... enem bebete ser koslobegn begedlachew teshashech dankugn gen salmeseker kerech melso koselebegn ahunm abate yeker belew yemarugn የኔ አባት ምንም ነገር ጠይቄያቸው አጥቼ አላውቅም ዛሬም ኧረ ልዩ ናቸው የጭንቄ ደራሽ ሁሌም ከኔ ጋር ናቸው አባቴ የኔ ልዩ አባት በየቀኑ በየሰከንዱ ይክበሩልኝ አባቴ ፃድቃን ሰማዕታት ነቢያት ሀዋርያት ደናግል መነኮሳት ይመስገኑ አሜንንን እንደኛ ሳይሆን እንደምህረቱ እዚህ ያደረሰን ጌታ ክብር ይግባው አንተም ወንድሜ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን::

።አምላካችን መድህንአለም እየሱሱ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ።ፃድቁ አባታችን አቡነእጨጌ ዮሀንስ ዘጠግሮ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው ጆኒ። መኪና ሳሽከረክር አደጋ አድርሼ ነበር በአደጋውም ሁለት ሰው ተጎድቶብኝ ነበር ተጎጅዎችን ሳሳክም ጉዳታቸው ቀላል እንዲሆን አግዙኝ እያልኩ እፀልይ ነበር በመጨረሻም ውጤቱ ሲመጣ ኖርማል ናቸው ተባልኩኝ ።አስቡት ምዕምናን ታክሲ ነው የገጨሁት የተጎዱት ደሞ የሁለት ታክሲ እረዳቶች ነበሩ ሁለቱም መኪናቸው ውስ ነበሩ ከዛ አንዱ ወገቤን አንደኛው ደሞ ጭንቅላቴን ነው እሚመኝ እያሉ ሲስጨንቁኝ ነበር ።ከዛ ከህክምናው በሗላ መርማሪ ፖሊስ ጋር ቀረብን እዛም ስንደርስም ስልኬላይ የነበረውን የፃድቁ ዮሀንስን ስዕል አድህኖ አውጥቼ ፀልየ ገባሁ እዛም ደሞ እጅን በአፍ የሚስጭን ውሳኔ አግኝቼ ደስም ብሎ ወጣሁ እላችሗለሁ ተጎጅዎች አንዲከሱኝ ብዙ ግፊት ተደርጎም ነበር ልጆቹ አንከስም የህክምና የተወሰነ ብር ይስጠን ብለው በዚህ ሁኔታ ተለያየን ።ከዛም በሗላ ብዙ ነገሮች ተፈጥረው ነበር በፃድቁ ተራዳይነት ያን ሁሉ ችግር አለፉኩት እሳቸውን የሰጠን አምላካች የተመሰገነ ይሁን አሜን ።ሌላ ፀበላቸውን ለታመመ ሰው ሰጥቼ ድነዋል ብቻ ፃድቁ በጣም ብዙ ነገር አርገውልኛል አመስግኑልኝ ።

።በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። ሰላም እንደምን አላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች። እንደምን አለህ ጆኒ። ምስክርነት ለመስጠት ነበር። ስሜ ሔኖክ ይባላል። በረከታቸው ይደርብንና አባታችን እቡነ እጨጌ ዬሀንስ ከጌታችን ከአምላካችን ከመድሀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ በተሰጣቸው ፀጋ በህይወቴ ውስጥ ብዙ በረከትን አድርገውልኛል። ከዚህ በፊት በህይወቴ ውስጥ ብዙ የሚያስጨንቁኝ እረፍት የነሱኝ ነገሮች በበዙበት ሰአት፣ የአባታችንን የእቡነ እጨጌ ዬሀንስን ገድላቸውን እና የፀሎት መፅሀፋቸውን ባነብና እንዲሁም በቤቴ ባስቀምጥ ድህነትንና ሰላምን እንደማገኝ ከጓደኞቸ በተሰጠኝ ጥቆማ መሰረት ገድላቸውን እና የፀሎት መፅሀፋቸውን አንብቤ ክብር ይግባቸውና ሰላምና መረጋጋትን አግኝቻለሁ። በተጨማሪም ባለፈው አመት በ2013 በነበረው የአመቱ የመጨረሻ ጉዞ መርሀግብር የአምላክ ፈቃድ ሆኖ የአባታችን ደጃቸውን ለመርገጥ በቅቸ ነበር። በዛም ወቅት የሚያስጨንቁኝንና የልቤን መሻት ለአባታችን ነግሬእቸው ነበር። የልብን መሻት የሚያውቁ ፣ የተጠየቁትን የማይነሱ ፣ የጌታችን መልካም አገልጋይ የሆኑት እቡነ እጨጌ ዬሀንስም የልቤን መሻት ፈፅመውልኝ ፣ ለቤቴ ሰላምን እንዲሁም ለውስጤ መረጋጋትን ሰጥተውኝ አሁን ለምስክርነት በቅቻለሁና ምስጋናየ ይድረሳቸው። እሳቸውን የሰጠን ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከእናታችን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ዛሬም ዘወትርም እስከዘለአለሙ ድረስ የተመሰገነ ይሁን። ለእኔ የደረሱት አባታችን ለእናንተም ይድረሱላችሁ፣ የልባችሁን መሻት ይፈፅሙላችሁ።
እሜን።

።በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ አምላክ ኣሜን ጆንዬ እንደምን አለህልን ይሄ ሁሉ ፀጋ የምናገኘው በአነተ ነውና ክፉ አይንካህ የኔ ጌታ መጀመሪያ ለአቡነ እጨጌ ዮሃንስ ክብር ምስጋና ይሁን እኔ ወለተ ሰንበት እባላለሁ ምስክርነት ለመስጠት ነው መጀመሪያ ባለፈው ጀሮየ አሞኝ ብያቸው ነበር አሁን በጣምተሽሎኛል ሁለተኛው ደግሞ ከአስር አመት በፊትወገቤንና እግሬ ያመኝ ነበር ከዛ ከአስር አመትበኋላ እንደገና ተነሳብኝ ከዛ በኋላ የአቡነእጨጌ ዮሃንስ ስእሎ አድኗቸው ይዤ ሁሉ ሰውኔቴ ካሸሁት በኋላ ወዲያውኑ ተሻለኝ ክብር ይገባቸው ከዚህ በፊት የነበረው ህይወቴ እሳቸው ካወኩ በኋላ ህይወቴ ሁሉ በጥሩ ሁኔታ እየተስተካከለልኝ ነው ክብር ምስጋና ለአቡነ እጨጌ ዮሃንስ የኔ አባት ለምኛቸው የማያሳፍሩኝ ናቸው ወስብሃት ለእግዚአብሄር ወለ ወላዲቱ ድንግል ኣሜን ኣሜን ኣሜን

።በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን ክብር ለመድሀኒዓለም ክብር ለእመቤቴ ወላዲተ አምላክ ክብር ለአብኑ እጨጌ ዩሐንስ ክብር ለመላዕክት ክብር ለፃድቃን ሠማዕታት ይሁን ፍቅርተ መድህን እባላለሁ እጅግ በጣም ብዙ ብዙ ብዙ በተደጋጋሚ ጊዜ ምስክርነት ሰጥቻለሁ ሰሞኑን እንዲሁ በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ አብነ እጨጌን በተደጋጋሚ እባኮዎትን እያልኳቸዉ ነበር የወር አበባ ተያይዞ እጅግ በጣም ደም ይፈሰኛል ከወሊድ መቆጣሪያ ጋር ይመስለኝ ነበር እሱንም አቆምኩት ፖሊፕ የሚባል ማዕፀንሽ ዉስጥ አለ ተባለ እሱንም አስወጣሁት ለዉጥ የለም በወር ሲመጣ ከአቅሜ በላይ ይፈሰኛል አሁን ሰሞኑን በ 29 / 10/2014 እጅግ በጣም ከአቅሜ በላይ ፈሰሰኝ አፑላንስ መጥቶ ወሰደኝ ከባድ ነበር ሁኔታዉ በዕለተ ቀኖት አባቴ እርሶ እንዳሉ ብዬ በደረቴ ምስላቸዉን ይዤ ያዉ ደም ብዙ ስለፈሰሰኝ ደም ተሠጠኝ ያዉ መጣሁ ወደ ቤቴ አልትራሳዉንድ ተነሳሁ መድሀኒት ሰጡኝ ቤት መጣሁ አሁንም ገና ቀጠሮ አለኝ ከ ሁለት ሳምንት በኃላ ያዉ መድሀኒት ሰጥተዉኝ መድሀኒት እየወሰድኩ ነዉ መፈሰሱ ደህና ነዉ አሁን እባካችሁ በቃ እንዲለኝ መፍትሄ እዲሰጡኝ ለመጨረሻ ጊዜ ይህን ደም መፍሰስ አብነ እጨጌን በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔም ምስክርነቴን ስለቴን አስገባለሁ በቃሽ ይበሉኝ ሌላዉ ቤት ልንለቅ እየፈለግን ነዉ ጓደኞቼ ወዳሉበት ልጄም ብቻዉ እየሆነ ያሳዝነኛል አብሮት የሚጫወት የለም እኔም ብቸኝነት ይሠማኛል በሠዉ
135 views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 14:22:26 ነበርኩ፡እኔደሞ በጣም ከባድ ሐዘን ና ጭንቀት ውስጥ ስለነበርኩ ከሰው ጋርመሆን ስለማልፈልግ ከሰወች መግባባት አልፈልግም ነበር፡ከዚያ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ብቻዬን ለምን እንደምሆን በተደጋጋሚ ጠይቀውኝ ብቻሽንአትሁኝ አሉኝ እኔም ብቸኝነት ስለከበደኝ አባቴ እባክዎት የሚመስለኝን ሰው ስጡኝ ብያቸው ነበር ከዚያ የምትመስለኝን ሰው ሰጥተውኝ ከእሷ ጋር ነኝ።አሁንም ሕይወቴ በሙሉ ምስቅልቅል ያለ ነው፡የፃድቁ አምላክ፡የድንግል ማርያም ልጅ፡የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አስተካክሎልኝ እንድመሰክርእና በሰላምም ወደ ቤት እንድገባ ጸልዩልኝ፡ጻድቁአባታችን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን፡ዲያቆን አርቲስት ዮሐንስ ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን፡ምንምእንኳን ምስላቸው እያየሁ፣ፀበላቸውንእየጠጣሁ፣ስማቸውን እያነበብሁ፣ደጃቸው እየተመላለስኩ ባድግም ማንእንደሆኑ ታሪካቸውን አላውቅም ነበር።መልካም ንጥል ነገር ተደርጎልናል።በጣም ከባድ ችግር ገጥሞኝ ተስፋ በቆረጥኩበት ጊዜ ምልክት አሳይተውኛል፡መጨረሻውን ያሳምሩልኝ ።

፨በአጋጣሚ ስራ ቦታ አለመግባባት ተፈጥሮ ስራ ለማቆም ወስኞ ወጥቼ ነበር በ2ቀን ወደ አባታችን ደጅ መጣሁ
እሳቸውም አላሳፈሩኝም ካዛ በመጣው በንጋታው ተደውሎ ተጠራሁና ችግሩ ተፈቶ በሰላም ወደ ስራዬ ተመለስኩ
እኔንም እደሰሙኝ እናተንም ይስማቹ ።

፨በስመአብ ወወልድ ወመንፈስስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን ሰላም የአባቴ የእጨጌ ዮሀንስ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ አባቴ ያደረገልኝን በጣም ብዙ ጊዜ መስክሪያለሁ የምሰራው የግል ድርጅት ዉስጥ ነው እና ስራዉን የሰጠኝ አባቴ እጨጌ ዮሀንስ ስለነበረ በየወሩ ከደሞዜ አስራት አወጣለሁ ግን በሰኔ ወር ብር አንሶኝ አስራቱን ሳላስገባ ቀርቼ የምሰራው ስራ ጥሩ አልሆን አለኝ እንዲሁም ምንም ብር አልበረክት ብሎኝ ተጨንቄ ነበር ግን የአባቴን አስራት ሳስገባ ከአስገባሁበት ቀን ጀምሮ ስራዬ ጥሩ ሆኖልኛል እልልልልልልልልልልልልልል ከዚህም በላይ ጥሩ እንዲሆንልኝ አባቴ በቃልኪዳናቸዉ እንዲረድኝ ፀልዩልኝ

፨Abate abune echege Yonnes yadergulign teamer yih new... mesriya bet be mebrat mekniyat yalalek sera neberegn leketayu ken gen gedeta malek yalebet. keza betam chenkegn ena le abate abune echege Yohannes negrkuachew mebrat menem sayitefa serawe tetnakeke. Egnihen denk abat yesten Amlak kiber misgana yedersew, le weladite amlak misgana yederesat, le Abune echege Yohannes misgana yederesachew amen amen

፨እንዴት አደርክ ወንድሜ አቡነ ጨጊ ዮሃንስ ብዙ ነገር አድርገውልያል ስፍራችን ውስጥ በጣም ታመው የደክሙ አስታማሚም ልጅ ዘመድ ያሌላቸው ሴትዮ ነበሩ በጣም ስለትስቃዮ የሰላም እርፍት ስጣቸው ከዚህ በላይ አታስቃያቸው ብዩ ለምዬላቸው ያመጣውትን ፅበላቸውን አጠጣናቸው ፅበሉን በጠጡ በንጋታው አርፉ እንዲሁም ውንድሜ መጠጥ በጣም ይጠጣ ነበርእቤት ውስጥ በጣም ያስቸግር ነበር ለአባቴ ልቦና ስጥልይ ብዬ ከልቤ ተማፅዬ ነበር እሱም እግዜአብሔር ይመስገን በጣም ለውጥ አለው የጠይቅኮቸውን የማይነሱይ ለአባቴ አቡነ ጨጌ ዮሃንስ ምስክርነቴን ንገርልይ በሚቀጥትለው ሳምንት በ13 የማስተርስ ዲፊንስ አለብይ እንዲርድይ ለምያቸዋለሁ እንዲሁም የተሻለ ስራ ስጡይ ብዬ ለምያቸዋለሁ የለመኑአቸውን የማይረሱ እንደኔ ሀጥያት ሳይሆን እንደሳቸው ቸርነት ይሁንልይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥክ ወንድሜ

፨Selam johnny endet neh? Abate Abun echegi yohannes keber ena Mesgana yedersachew Amen. Ye ene balehone Ena ye ene bemayehone sew Betam sechenk ena saseb neber Abaten Abun echegi yohannesn Ebakewo yehenen sew ke Ayemroye ena ke hasabi Awtuluge beyi temasegeachew Lemnayen sayenku yanenn sew mulu be mulu ke Hiwote Awetewelegale. Abate Abun Echegi yohannes keber ena Mesgana yedersachew esachewn yeseten Amelk E/r lezelealmu yekeber yemesegne Amen!!!

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
ወንድሜ ምስክርነት ለመስጠት ነው
- ልጄን አሞብኝ በጣም ተጨንቄ ለአቡነ እጨጌ ዩሀንስ እንዲምሩልኝ ስልኬ ላይ ባለው ስእላቸው ደባብሼ ለመንኳቸው አባቴም ማሩልኝ እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ። እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ትመስገን ፃድቃን ሰማእታት መላእክቶች ሁሉ እንደየክብራችሁ ተመስገኑልኝ አሜን።

፨Selam wendema joni bedgami lememsker nw abte yetykuachewn negr hulu nw miyaregulg lija megib meblat akuma betam aschenkag nebr sewntuam eyekenese nebr enam zare migbua west tseblachewn chmera setcha lija beltalgalch misgana yegbachew chinketan nw yakelelulg kibr misgana leftaryachin

154 views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 14:22:26 ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
፨በስመአብ ውውልድ ውመብፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
እንደምን ከረምክ ጆኒ አባታን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝን ድንቅ ተአምር ለመመስከር ነበር ከአራት ቀን በፊት ነበር ከውጭ የመጣሁት እናም አዲስ አበባ ስንደረስ የጫንኩት ሻንጣ አልመጣም ተባልኩኝ እናም አባቴ እቃየን ምንም ሳይሆን በስላም አደርሱል ብዬ ነገርኳቸው አናም ክብር ምስጋና ይግባቸው እቃዬ ምንም ሳይሆን በስላም ትላንት ማታ ተረክቢአለሁኝ አባታችንን እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ አባታችንን የስጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በድጋሚ ምስክርነት ለመስጠት ነው አባቴ በጠራዋቸው ጊዜ ሁሉ አሳፍረውኝ አያውቁም 1.ልጆቼን በትምህርታቸው እንዲያጎብዙልኝ ጠይቄያቸው ሁለቱም አንደኛና ሁለተኛ ወተው ተሸልመውልኛል
2.ለልጄ ምርቃት ድግስ ደግሼ የተጠራው ሰውና ምግቡ አልተመጣጠነም እና እባኮትን በምግቡ ላይ በረከት አውርዱበት ብዬ ለመንኳቸው እንኳንስ ሊያንስ ዠርፎ ተነሳ
3.ወገቤን እንደ ውጋት ነገር አድርጎ ቀስፎ ያዘኝ መተንፈስ መነሳት መተኛት አቃተኝ በቃ አልቻልኩም የምሞት ነበር የመሰለኝ እናም እንዲምሩኝ አልቅሼ ለመንኳቸው ወዲያውኑ አላበኝና ተሻለኝ ነገር ግን ሳልመሠክር ቀረውና በድጋሚ በዚህ በሽታ ተያዝኩ አሁንም ለመንኳቸው አሁን በሙሉ ጤንነት ላይ እገኛለው
4.ልጄን ለክትባት ወስጃት ነርሷ ጉልበቷ ላይ ወጋችብኝ ከዚ በፊት ደግሞአንድ ሴት ልጇ በተመሳሳይ መንገድ ጉልበቱ ላይ ተወግቶ እግሩ ለረጅም ጊዜ ታሞ ነበር እኔም በልጄ ላይ እንዳይደገም ፈርቼ ፃድቁን ልጄን ሰላም እንዲያደርጉልኝ ለመንኳቸው ልጄ በጣም ደና ናት ፃድቁን የሰጠን ቸሩ መድሀኒዓለም ይክበር ይመስገን

፨ሠላም ጆኒ ምስክርነት ለመስጠት ነው ብዙ ምስክርነት ሰጥቻለሁ ጻድቁ አበነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረገልኝን በቴሌግራምም ቦታውላይም መስክሬአለም አሁንግን ምስክርነት የምሰጠው ግንቦት 20/21 ወደ ግፍት ማርያም ጉዞ ላይ ተሳትፌ ነበር ጉዞው ላይ ዋሻ ጠዋሬ ቅዱስ ሚካኤል ፀበል ተጠመቁ ተብሎ ሂደን ነበር እና ኩላሊቴን በጣም ጠጣም ታማሚ ነበርኩ በህክምናም አልተሻለኝም ነበር በለቱ መንገድ ላይም በጣም እግሬ አብጦ ህመምም ነበረኝ እንደ ምንም ደርሼ ተጠመኩ ተመልሰን መኪና ውስጥ ስንገባ ተሻለሽ አሁን እንዴት ነሽ ብላኝ አጠገቤ ያለችው ልጅ ደናነኝ ብየ እግሬን ሳየው ሙሉ ለሙሉ ያበጠው ጠፍቶል በጣም ነበር የደነገጥነው በቃ ተዓምር ነው የሆነብን የማይሳነው አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ባንድ ቀን ፈውሶኛል ክብር ይግባው ጉዞው ላይም ለብዙ ሰወች መስክሬአለሁ ቅዱስ ሚካኤል አባቴን ላደረገልኝ ድንቅ ትአምር አመስግኑልኝ ።

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው። 1. ጥሩ የቤት ውስጥ እረዳት ሰተውናል። መጨረሻውን ያሳምርልን። 2. በጣም ከፍቶኝ ከቤት ስወጣ አንዲት ሴት ትራፊክ መንጃ ፈቃድ ባለማሳደስ ልትቀጣኝ ነበር። ፃድቁ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው በሰላም አሳልፈውኛል። 4. ብዙ ስራ እጄ ላይ ነበረ። የመድኀኒያለም ፈቃድ ሆኖ ሁሉን ነገር አስረክቤያለሁ። አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የረሳሁት ነገር ካለ ይቅር በሉኝ። ፃድቁን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።

፨Selam yohannes meskirilig zare abate abune echege yohannes ze tsegeron yelemenkuachew neger neber adrigewuligal kidus micael abate be elete kenu asakitoligal silehulum neger kibir ena misgana le kidus amanuel kibir ena misgana le emebetachin dingil mariyam kibir ena misgana le hulum kidusan melaikt kibir ena misgana le tsadikan semaitat zarem zewetirim yihun.Amen Amen Amen

፨ሰላም እንዴት ነህ ውንድሜ ዩሀንስ ዛሬም አባቴ አብነ እጨጌ ዩሀንስ ያድርጉልኝን ልመስክር ነው ልጄ እንደጎንፋን ነገር አሞት ውድማታ አካባቢ እንቅልፍ በጣም መተኛት አልቻለም ነበር ተዋት ግን የአባቴን መልካቸውን ዳብሼ ፀብል ስጥቸው ደህናውን ውሎልኛል እግዝያብሔር ይመስገን እሳቸውን ለሰጠን ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም ትክብርልኝ እልልልልልል

፨ሠላም ወንድሜ ጆኒ
የኔ አባት አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነዉ እንደዉ አባቴ መላ ይበሉኝ ብዬ የነገርኳቸዉ ነገር ነበር እናም በሚገርም ሁኔታ ተስተካክሏል እግዚያብሔር ይመስገን እመቤቴ ትመስገን አባቴ አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ይመስገኑልኝ
አንተንም ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። ልጄ በሆነው ባልሆነው እያለቀሰ ሲያስቸግረኝ የጻድቁ አባታችን አቡነ ዮሃንስ ስዕለአድዕኖ አሻሽቼና እምነታቸው ቀብቼው ማልቀሡን ትቶአል እልልልል።ጻድቁ አባታችን አቡነ ዮሃንስ ለእኛ የሠጠን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይገባዋል እንዲሁም ለጻድቁ አባታችን ዮሃንስ ምስጋናክብር ይድረሣቸው ጸሎት ልመናቸው አይለየን አሜን።

፨ከምን እንደምጀምር አላውቅም።ፃድቁ አባቴ ያደረጉልኝን።1, ደጅሁ የምመጣው ወይ ለቀብር ወይም ለምስክርነት ነው ብያቸው ነበር፡በህይወት ደጃቸው አድርሰውኛል።2,በጦርነቱ ወቅት ለ12 ቀናት ቤተሰቦቼን በስልክ ሳንገናኝ ቆይተን ነበር፡ይኑሩወይ ይሙቱ አላውቅም ነበር ከዚያ ፃድቁን ለአለም ድኅነት የፈፀሙት ገድል እያለ ሀገራችን ስትጠፋ ለምን ዝም አሉ፡ሰላም ሆኖሀገሬገብቼ ቤተሰቦቼን አግኝቻቸው ደጅዎ ካላደረሱኝ ገድሉን አላምንምብዬምርርብዬ አልቅሼለመንኛቸው ነበር፡ሁሉንነገርአድርገውልኛል፡ገድላቸውየታመነእንደሆነአውቃለሁእነሱምአላሰፈሩኝም። 3,አጎቴየመኖሪያ ቦታ ለመቀየርፈልጎ ከባለቤቱ ጋር ለመስማማት ተቸግረው ነበር እና ሁልጊዜ ፀልይልኝ ይለኝስለነበር ለአባቴ ነገርኳቸው በጣም ብዙ ልዩነት ተፈጥሮነበርና ልጆቹን ከእናታቸው ጋር አድርጉልኝ ብያቸው ብዙ ችግሮችን አስተካክለው ወዲያውኑ ያላቸውን ንብረት ይዛ ወደ ቤት ገብታ አሁኝ በሰላም እየኖሩ ነው። 4,ጓደኛዬ አረብሀገር ከሄደች ከሁለት ዓመት በላይ እየተፈላለግን መገናኘት አልቻልንም ነበር፡እናቷንም እያስጨነቅናት ነበር ከዚያ ፃድቁን ድምፅዋን አሰሙኝ ብያቸው ወዲያው ስልኬ ደርሷት ተገናኝተናል በጣም ነው ደስያለኝ። 5,የሎከርቁልፍ ሁለት ጊዜ ሰብሬ ሶስተኛ ከሰው ተውሼ ነበር የምጠቀመው ከዚያ ድጋሚ ጠፋብኝ የሰው ስለሆነ በጣም ጨነቀኝ መግዣ ገንዘብምአልነበረኝም፡የዛሬን ብቻ ላግኘው ምስክርነት እሰጣለሁ ብዬ ጠዋት ጓደኛዬ ጋር ተገኘልኝ።6,በህይወቴ ውስጥ በጣም ከባድ የሆነ ጭንቀት ውስጥ ገብቼ ነበር፡ከማልቀስውጭ ስራአልነበረኝም፡ተማሪነኝ ነገርግን ማንበብምሆነማጥናት አልችልም፡እያንዳንዷንገፅ ለማለፍ ማልቀስ ግዴታዬነው፡እንባ ምንያክል እንደሚያቃጥል የሚያውቅ ያውቀዋል፡እንባሳይሆን ከአይኔ ደም የሚፈስ ነው የሚመስለኝ፡ፃድቁንየሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ድንግልማርያም ስላለችአልፈራም ስማቸውን እየጠራሁ አልፌአለሀ፡ጤነኛ ሆኜ አንብቤ ካመጣሁት ውጤት የበለጠ አምጥቼ እግዚአብሔርአከናውኖልኝ ከሁለተኛ አመት ወደ ሶስተኛ አመት አልፌአለሁ።7,ሀለተኛ አመት ስንገባ ጓደኞቼ branch ሄደው ብቻዬን
334 views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 22:55:27 ፨ አቡነ እጨ ዮሐንስ ዘጠገሮ፨፦ሰው ሆነው ከመዕላክት የተደመሩ የእሳት ክንፍ የተሰጣቸው እስራኤላዊ ጻድቅ ሲሆኑ የድንግል ማርያምን ጡት የጠብ መና ብቻ እየተመገቡ 500ዓመት የኖሩ መንዝንና ይፋትን ሃገሪ ነው የሚሉት ገድላቸው ላይ። ፀሐይን፣ጨረቃንናደመናን በእጃቸው እየያዙ የጸለዩ አባት ናቸው።

*ይህ ጠገሮ ገዳማቸው በመንዝና ይፋት መዘዞ የሚገኝው ጸበላቸውን በዚህ ቦታ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ድንግል ማርያም ከሁሉም ነገደ መላዕክት ጋር ከሐዋርያት ከነበያት ከጻድቃን ከሰማዕታት ጋር ወርዶ የረገጠው ያረፈበት የባረከው ቦታ ጸበል ነው ይህ ጠገሮ ገዳም.ከዚህ ከማይጎለው ጸበላቸው ባህር ሲሆን ጥልቀቱ የአካባቢው ሰዎች የ15 የሞፈር ርዝመት ማለት 45ሜትር አካባቢ ነው ይላሉ!

ከዚህ ባህር ውስጥ የአባታችን የአቡነ እጨ ዮሐንስ /ከሰማይ የወረደላቸው መስቀል፣የእጃቸው*መቋሚያ፣ገድላቸው፣ደረቅ አፈር፣የእጃቸው መስቀልና ልብሳቸው ከዚህ ከምታዩት ጸበላቸው ባህር ውስጥ ወጥቶ በዚህ ገዳም ይገኝል/።ገና ወደፊት ግዜው ሲደር ብዙ የሚወጡ ግን የታዩ ታቦቶች፣የወርቅ ከበሮ እና የወርቅ ዙፋንዎችናየተለያዩ ቅርሶች እንደሚወጡ አባቶች ይናገራሉ።ጸበሉም ከምታዩት ባህር ሳይጎል በአሸንዳ ወጥቶ ህዝበ ክርስቲያኑ በገድላቸው፣ ከሰማይ በወረደው መስቀልና የወርቅ መቋሚያቸው እየተዳበስ እንዲጠመቁ ይደረጋል።አቡነ ተክለሃይማኖት ቀጥሎ እጨጌ የሆኑ፤በስማችው ዝናብ፣ብርድንና ውርጭን የሚገዝቱባቸው ትልቅ አባት ናቸው።ህዳር 29ተወልደው፥ሐምሌ 29ያረፉበት
ቀን ነው።በአላቸውም 29 ከባዕለ ወልድ ጋርና ወራዊ በዓላቸውም ነው።በዚህ በጠገሮ ገዳማቸው የእጃቸው መስቀላቸው ከቤተመቅደስ ሲወጣ መስቀሉ ላይ ብቻ ቀስተ ደመና እና ደመና ወርዶ እንደ ዥንጥላ ተዘርግቶ መስቀሉን ይከተልና መስቀሉ ተመልሶ ወደ ቤተመቅደስ ሲገባ የወረደው ደመና ሲበተ የሚታይበት አስደናቂ ገዳም ነው።

[ቃልኪዳናቸው]፦ገዳሜን የረገጠ ፣መባ የሰጠ፣ገድሌን ያሰማ ያሰማ ያስተረጎመ፣ቤተክርስትያኔን የረዳ ያሰራ የሰራ፣10ትውልድ እምረዋለሁ ልጅ እንቢ ያለው መሐን ቢሆንም ልጅ እሰጥዋለሁ፣የክርስትያን ማደርያ በሆነች ገነት(ደብረ ጽዬን)በብርሃን ቦታ አስቀምጠዋለሁ፤በገዳሜ ያረፈ መንኩሴ ከሆነ በሰማይ ክንፍ አበቅልለታለሁ፤በገዳሜ መጥቶ ያረፈ አይሁድም አረማዊም ቢሆን ያላመነ ያልተጠመቀም ቢሆን በገዳሜ ቢያርፍ እንደ መቃብሬ ጎለጎታ እንደተቀበር አድርጌ እቆጥርለታለሁ ይቅር እለዋለሁ ብሎ ጌታች መደሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቃልኪዳን ሰጥቶቸዋል።

ገድሌን በቤቴ ያስቀመጠ፦ እርኩስ መንፈስ፣ አጋንት ፣ቸነፈር ና ወባ በሽታ አይነካውም እንዲሁም መላኢከ ጽልመት አይነኩትም።

ጸበሉ በዕለት ፈዋሽ የታመሙ እንዲድኑ እናድርግ!!
+(ያለምንም ጥርጥር የታመመ ሰው የሚድንበት)የታመመ
ሰውናበተለያየ መንፈስ የሚሰቃይና በሰንሰለት የታሰረ ሰው ከ1-3ቀን ተከታታይ ጸበላቸውን ቢጠመቅ በ3ተኛው ቀን ላይ የሚድንና የሚሞት መሆኑን በጸበላቸው ይለያል፤ምልክት ያሳያል።ከሰማይ የወረደው መስቀላቸው ከቤተመቅደሱ ሲወጣ ደመና ወርዶ እንደ ጥላ ይጋርደዋል፤ሲገባም ደመናው እያየነው ይበተናል በተለይ
በልደታቸው በህዳር29ቀን።ከዚህ ከጸበላቸው ባህር ውስጥ ከሰማይ የወረደው መስቀላቸው፣መቋሚያቸው፤ልብሳቸውናየእጅ መስቀላቸው ወጥቷል።

share Like ማድረግ በረከት እናግኞ!!!!
ንግስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ዕረፍታቸው ሐምሌ 29
።።የአመቱ 2014 አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ የመጨረሻ ጉዞ{ ሐምሌ 28/29}
፨ሐምሌ 28/29 ታላቅ በዓል ንግስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ዕረፍታቸው ሐምሌ 29 ነው።

፨ሐምሌ 28/29 የአመቱ የመጨረሻ ጉዞ ሲሆን ጸበሉ በክረምቱ ምክንያት ከጥንትም ጀምሮ ሐምሌ 29 የጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ዕረፍት ዕለት የሚዘጋ ሲሆን፤ጸበሉ ተባርኩ መስከረም 29/2015 የጻድቁ መስቀላቸው መቋሚያቸው ወጥቶ ጸበላቸው ጋር ሄዶ ተባርኮ የመጠመቅበት ዕለት ነው።
ለበረከቱ ያብቃችሁ!

ለበለጠ መረጃ፦
0911190212
0911481388
0979986969
0901002929
ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
share share
++++++++/ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ/28በታቦር ቅድስት ማርያም ሄደ ተባርከን በመስቀል ተደባብሰን ቡራኬ አግኝተን ጉዞ ወደ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም አድረን በ29 <በአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ 500ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው ተባርከን ጠበላቸውን ተጠምቀን ተባርከን መመለስ።
¶¶¶ጉዞ 28/11/2014 ተኪዶ
29/11/2014 አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ 500ዓመት የያዙት መስቀልና መቋሚያ ተባርከን ተጠምቀን ተባርከን መመለስ
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ~
ሀ/0911190212
ለ/0911481388
ሐ/0979986969
መ/0901002929
++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
[ቦታው] ፦ከአ/አ ሰሜን ሸዋ ጣርማበር 180ኪሜ እንደደረስን ወደ ግራ ጻድቃኔ ማርያም ሲሆን ፤ቀጥታ አስፓልቱን ወደ ደሴ የሚወስደውን ትተን፤ ወደ ቀኝ ወደ መንዝ መንገድ 15ኪሜ /መዘዞ ከተማ/ ወይም ወደ ዘብር ገብርኤል አርባሐራ መድሃኒዓለም መንገድ ላይ መዘዞ ከተማ 195ኪሜ ከመዘዞ ከተማ እንደደረስን የ1ሰዓት የእግር መንገድ ስንመለስ 2ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ አቡነ
እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም ያስኪዳል።በረከታቸው የደርባችሁ!ለደጃቸው ያብቃችሁ!አሜን!
146 views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 22:54:31 በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀዱ አምላክ አሜን
ሰላም ለሁላችሁ ይህን ምስክርነት ለምታነቡ ሁሉ
ይህ ለኔ ከተደረገልኝ ከብዙ በጥቂቱ ነው
በማህበራዊ ድህረ ግፅ ላይ በዙ ግዜ ሰዎች ስለተደረገላቸው ነገሮች ምስክርነት አነባልሁ አናም ባንድ ወቅት እስቲ ስለኝህ ቅዱስ አባት ሲል ይቅርታ ያረግልኝ ይሆነ ይመለክተኝ ይሆን ስለኔ ግድ ይለው የሆን ብዬ ስነስእላቸውን ይዤ ለመንኳቸው ።
ችግሮቼ ብዛታቸው ቁጥር ስፍር የላቸውም እኔም ከሃጢያቴ ብዛት የተነሳ ይገባኛል ብዬ ስለማላስብ ምንም አልጠይቅም።

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀዱ አምላክ አሜን
ሰላም ለሁላችሁ ይህን ምስክርነት ለምታነቡ ሁሉ
ይህ ለኔ ከተደረገልኝ ከብዙ በጥቂቱ ነው ።
ይተደረገልኝ ከሚገባኝ በላይ ነው
ለ8 ዐመት ያለምሮሪያ ፈቃድ በሰድት ስኖር ቆይቼ ስለት ከተሳልኩ በዙም ሳይቆይ ከነልጄ ጊዜያዊ የምኖሪያ ፍቃድ አገኘን።
በተደጋጋሚ ተፈትኜ ማለፍ የተሳነኝን ፈተና ከለመንኳቸው በዙም ሳይቆይ አልፍኩ
ለብዙ ግዜ ድምጹ ጠፍቶብኝ የነበረ ሰው ነብር ሰደውል ስፅፍ አይመልስም ነበር፣ እንድ ቀን በራሱ ግዜ ደወሎ ደህንነቱ ነገረኝ

አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
እንደኛ ሃጢያት ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ በፍቅሩና በይቅርታው ታግሶ ለሚያኖረን አምላክ
ክብርና ምስጋና ይሁን አሜን
በፀሎታችሁ አትርሱኝ
ፀዳለ ማርያም ነኝ ከኖርዌይ
104 views19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ