Get Mystery Box with random crypto!

+++ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን 'አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

+++ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
፨ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴ ያደረጉልን ተአምር ይህ ነው።
በምንሊክ ሆስፒታል የጭንቅላት ቲቢ ነው ተብላ የተኛች አንድ እህቴ ነበረች የአባቴን ፀበልና እምነት ወስጄ ሳጠጣት እና ሰውነቷን ስቀባት: ጆሮዋ ላይ ሳፈስላት: ተዘግቶ የነበረ ጆሮዋ ወድያው ተከፈተላት እራስ ምታቱም ጭንቀቱም ለቀቃት እና አሁን ከሆስፒታል ወጥታለች በጥሩም ሁኔታ ላይ ነው ያለችው ። ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴን አመስግኑልኝ ።

፨ስላም ወንድሜ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረገልኝ ለሙስከር ነው ልጄ እያስታወካት በጣም አሟት ነበር በገድላቸው ደባብሻት ከመድሀኒቱ አገናኙኝ ብየ ለምኛቸው ነበር አሁን ደህና ሆና ወደትምህርቷ ተመልሳለች አባቴን አመስግኑልኝ

፨ሰላም ጆኒ እንደምን ነህ ዛሬም በድጋሚ ልመሰክር ነው ። ባለፈው ሰኞ አብሮኝ የሚማረው ጓደኛዬ ትምህርት ቤት ቀጣዩ ዓመት አትገባም ብለውት በጣም ጨንቆን ነበር ሁላችንም ከዛ ለአባቴ ነገርኳቸው በአሁኑ ማክሰኞ እሺ ብለው እንደመዘገቡት ነገረን እናም አባታችን ክብርና ምስጋና ይገባዎታል ። እኔን የሰሙኝ እናንተም ይስሟችሁ ። አሜን

፨Selam endet nek jonny zarem mskrnet neberegn ye ehete lj amuat 3 qen mulu yebelachw ayqemetlatm lk stbela ywetal madintm setenat litewat alchalem ena zare mgb snabelat abune echege yohannes abate barkulat aregagulat wstua endiqemet blen tselyen abelanat kbr ygbachew mulu qen sayamt wale yebelachwm alotam egziabher ymesgen ersachewn mesheshegia argo yeseten

፨ሰላም ጆን እንዴት ነህ አባቴ ዛሬ ከጉድ ነው ያወጡኝ የሆነ ምግብ በልቼ ሳይስማማኝ መንገድ ላይ አመም ሲያረገኝ ሳልዋረድ በሰላም አስግውቡኝ ብዬ በሰላም ቤቴ ገብቻለው ህመሙም ድራሹ ጠፍቶአል አመስግኑልኝ

፨ምስክርነት

በስራዬ ላይ ከባድ ስህተት አጋጥሞኝ ነበር ክብርና ምስጋና ፃዲቁን ለሰጠን ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን እሳቸውን እጨጌ ዮሐንስን ለምኜ ፍፁም ትክክል ሆኖልኛል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልል ብላቹ አመስግኑልኝ

፨እንዴት ነህ ዉንድሜ አቡነ እጭጌ ያደርጉልኝን ለመመስክር ነው 1 እዴደዉልልኝ የመፈልገው ሰው ነበር ድውሎልኛል 2 የሁነ እቃ ተሰብሮብኝ እንዳልሰደብ አባቴን ተማጽኝ ከጭንቅ አውተወኛል 3ቤተሰብ ልቅሱ ሄድው በሰላም እንዴመለሱልኝ ለመኛችው ነበር ሰምተወኛል እልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ አድራ መስክርልኝ

፨Abate Abun echegi yohannes keber ena Mesgana yedersachew Amen.
1/ayene west yehone tekur neger wetobege Sebelachewn ayene west adergi tekuru neger tefetolegale. 2/ tenanetena jerbayen tekeshaye lay wegat kesfo yezoge be gedelachew ababeshew wegatu tefetolegale. Lelaw degmo yemiyasechenekegen neger "ebakewo Abate yehenen wesebseb neger fetulege ye erso fekad becha temerage" Amen!!!

፨፨፨፨የንግስ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ29
++++ የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

ሐምሌ28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_