Get Mystery Box with random crypto!

++++ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን 'አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

++++ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
=በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ወንድሜ ጆኒ እንደምን ነህ ጻዲቁ አባቴ ያደረጉልኝን ታምር ለመመስከር ነው አባቴ ለኔ ተነግሮ የማያልቅ ታምር ነው ያረጉልኝ ለደጃቸውም አብቅተውኝ መስክሬያለሁ ስመሠክር ግን ያረጉልኝ ከመብዛቱ የተነሳ የረሳሁት ነበረ አሁንም አዲስ ያረጉልኝን ጨምሬ ልመስክር ጻዲቁ 1. አባቴ የጋደኛዬ እናት በጸና ታማ ጸበልና እምነቱን ሠጥቻት ተቀባብታ ጠጣች እናም በሳምንቱ ከዚህ አለም ጭንቀት አረፈች።2. አይኔን አሞኝ ሁለት ቀን እንደቸቀባሁ ጸበሉን ጠዋት ስነሳ ያበጠው እና የቀላው አይኔ ወደቦታው ተመልሶ አገኘሁት።3. ልቤ ላይ ሁልጊዜ የታነኩ የሚመስል ስሜት እየተሠማኝ ያስጨንቀኝ ነበር ጸበሉን ስጠጣ ልቤንም አሻሸሁት ይኸው ተመስገን አባቴ ጥርግ ብሎልኛል ለኔ የደረሱልኝ የሠሙኝ የፈወሱኝ ጻዲቁ አባቴ ለሌላውም ይድረሱልኝ

=Endet walk Yohans MESKIRNET LISET NEW KEAND SEAMET BEFIT WNDEMEN AMOTAL BILEWIEWIGN BETAM DIGECH YEWENDEMEN FOTO ABUNECHEGE SIEL ADINO LAYI ADIRGE ALIKISHE ABUNECHEGE.TEMATSEGN LEMEKUWACHEWI TESHILOT ERSU DEWILO AHUN BEGONEGNE ALEGN KIBIR.LABUNE ECEHEGE YHOANS ENA LESEMENESHI KIDANEMHERTI KIBR MISGANA YIDERSACHEWI AHUNEM ABUNE ECEHEGE CHERSRWI ENDIMERULEGN EMETSENACHEWALEHU ADERAHEN MESKIRLEGN

=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የአቡነ እጨጌ ዬሐንስ ምስክርነት
1. አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስን ለቤቴ ሰራተኛ ስጡኝ ተቸገርኩ ብያቸው ፣ከሶስት ወር በፊት በእለተ ቀናቸው እኔ እንደተመኘሁዋት አይነት ሰው አመጡልኝ በጣም ነው እረፍት ያገኘሁት መልካም ልጅ ናት ። ሆኖም እሷን ያመጣልኝ ሰው በየወሩ ደምዝዋ ሲደርስ እየደወለ ጨምሪላት ይለኛል መጀመሪያ ጨመርኩ በቀጣይም ወር አነጋገሩ ስላላማረኝ ለአባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ነገርኩዋቸው ; ከዛ በኋላ ደውሎ አያውቅም።
2. ጓደኛዬ የህክምና ውጤቷ በፃዲቁ ምልጃ ከቀን ወደ ቀን ከጠበቅነው በላይ ለውጥ እያመጣ ነውና በጣም ሰላም ተሰምቶናል። አሁንም ሙሉ ለሙሉ እንደምትድን አልጠራጠርም።
ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው። አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፍፁም ፈጣን አባት ናቸው እጅግ አመሰግናለሁ ።

=ሰላም ጆኒ ምስክርነት ለመስጠት ነበር ገቢዎች ያንገላታኝ ጉዳይ ነበረ ለአባታችን እና ለእመቤታችን ፀልዬ ይሀው ተሳክቶልኝ ዛሬ ጨርሻለሁ እባክህ መስክርልኝ ሁሉም እንዲያልቅልኝ ጀግሞ ፀልዩልኝ

=Slm wendme Jhony indet walk

Semonun fetena lay nbrku ena abate abune echegen be slm aschersugn beyachew nbr wutetunm tru argulgn bye alasaferugnm adera meskrlgn negreyachew bzu yaregulgn ngr ale ena yeresawtn yikr yibelugn kibr misgana yidresachew

Amen

=Selam wendeme endet amesheh mesekerenet lemesetet nw betam betedegagami mesekerenet setechalew ahune abate yaregulegnen lemeseker negeroch ayesakulegnem neber yasebekut hulu kasebekut betekarani neber yemihonew leabaten negerekuachew beka moges hunugn negerochen asetekakelu beye alekesku yehew sew esekigeremw dere negeroch teru eyehonu nw keber ena mesegana le aleme hulu geta , le seminesh kidane mehert,le semaetu kedus giyoregis endihum le abate le abune echege yehun

=ሰላም ጆኒ የአባታችን ምስክርነት ለመስጠት ነው
1.መንገድ እንሄድ ነበር መንገዳችን የተሳካ እንዲሆንና በስላም ፍርድን እንድንመለስ ለምኛቸው በስላም ደርስን መተናል::
2. መኪናችንን በስላም እንድናገኝ ለምነናቸው ምንም ችግር ሳይገጥመን አግኝተናል።
3.ልጄን አውሮፕላን ውስጥ ሆዱን አሞት በምስል አድኖአቸው አሻሽተነው ወዲያው ተሽሎታል
4. ቤት ላይ የገጠመን ችግር ነበር ፈተውልናል።
5.የጓደኛዬን ልጅ አሟት በምስላቸው ደባብስናት ተሸሏታል
6. የተጨነኩቡት ጉዳይ ነበር በስላም አሳልፈውልኛል
አባታችንን የስጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እባክህ መስክርልኝ

=Selam wendme ebakh meskrlegn abate adrgewlegn yeresahut neger new tseguren betam yasakekegn neber zare tatbe bemagstu betam neber miasakekegn ye abune echegen tsebel afeseskubet betam migerm lewt new yalegn ahun sayasakekegn eske 15 ken ykoyal kbrna msgana esachewn leseten ledngl maryam lej yhunlen

=በሰመ አብ ወዉልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን ምስክርነት ነዉ ፍቅርተ መድህን እባላለሁ !! ክብር ምስጋና ለጌታዬ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይቺን ቀን ለሰጠን ለእናቱ ለድንግል ማርያም ለአዛኝቷ ለአብነ እጨጌ ዩሐንስ ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ እኔ በጣም በጣም ብዙ ብዙ ጊዜ በተደጋጋሚ ምስክርነት ሰጥቻለሁ ሁልጊዜ ከአፌ አልነጥላቸዉም በጠራኃቸዉ ሁሉ ይደርሱልኛል አባቴ ሰሞኑን ቤት ልቀይር ፈልገን የፈለኩትን ነገርኳቸዉ ልጄም ስለሚደብረዉ ጓደኞቼ ያሉበት አካባቢ እኔም በሰዉ ሀገር ብቸኝነት ሰለሚሰማኝ ጓደኞቼ ወደሚኖሩበት አካባቢ አግኝተናል በጣም ደስ ብሎኛል አብነ እጨጌን አመስግኛለሁ !! ሌላዉ በተደጋጋሚ ጊዜ ፅፌዋለሁ ደም እየፈሰሰኝ በወሊድ መቆጣጠሪያ ይሆን በሆርሞን ነዉ ይሉኛል ዕጢም አለ ብለዉኛል ብቻ ደም በጣም እየፈፈሰሰኝ እገኛለሁ አባቴን አብነ እጨጌን ድንግል ማርያምን መጥምቀ መለኮት ቅድስ ዩሐንስን ሁሉን መላዕክት ፃድቃንን እየጠራሁ እያለቀስኩ እየለመንኩ ነዉ በቃሸ ይበለኝ ፀሉታችሁ አይለየኝ !!

=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
+ለእህቶቼ ምስክርነት ለመስጠት ነዉ
1 ቀበሌ የአህቶቼ መረጃቸው ትክክል አይደለም ብሎኝ በጣም እመላለሱኝ እና ተከራከሩኝ የአባታችን መልካቸውን ይዤ ነበር ይድረሱልኝ በዬ ስማቸውን ስጠራ አላሳፈሩኝም በአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ምልጃ ተፈታል ምስጋና ይሁን በቃ እድህ ኮፓ አርግ ና እንቀበላለን አሉኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሌላም ያላለቀ ጉዳዩ ስላለ አደምያስተካክሉልኝ አልጠራጠርም