Get Mystery Box with random crypto!

+/ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን 'አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

+/ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ዓሐዱ ዓምላክ አሜን! ምስክርነት ለመስጠት እፈልጋለሁ። አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘፀገሮ ክብር ምስጋና ይግባቸውና ታላቅ ነገርን አድርገውልኛል ! ለመድኃኒዐለም ክብር ምስጋና ይግባውና አባቴ ምርመራ ባደረገ ጊዜ ካንሰር ሊሆን ይችላል ተብሎ ነበር ። ነገር ግን የአቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘፀገሮን ጠበል ጠጥቶ ተጨማሪ ምርመራዎችን ሲያደርግ ምንም እንደሌለበት ነገሩት ። እግዚአብሔርን እና ፃዲቁ አባታችንን በእልልታ እና ጭብጨባ አመስግኑልኝ!

አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘፀገሮን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው !!! ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያምም ምስጋና ይገባል ። ለቅዱሳን ፣ ለፃድቃን ፣ ለመላእክት ፣ ለሰማዕታት እና ለሁሉም የእግዚአብሔር ሠራዊት ምስጋና ይገባል !!! አሜን !!!

።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም ወንድም ጆኒ የኔ ልዩ አባት ሁሌም ስጠራቸው ይደርሱልኛል ጠይቄ የሚቀርብኝ የለም ዛሬም እንደሁልጊዜው ከኔ ጋር ናቸው በመጀመሪያ ያ አስፈሪን ጊዜ በፀሎታቸው ስላሳለፉልን ክብር ይግባቸው ... ehete aynwan operation tebla le abate negereyachew operationu kerelat.... enem bebete ser koslobegn begedlachew teshashech dankugn gen salmeseker kerech melso koselebegn ahunm abate yeker belew yemarugn የኔ አባት ምንም ነገር ጠይቄያቸው አጥቼ አላውቅም ዛሬም ኧረ ልዩ ናቸው የጭንቄ ደራሽ ሁሌም ከኔ ጋር ናቸው አባቴ የኔ ልዩ አባት በየቀኑ በየሰከንዱ ይክበሩልኝ አባቴ ፃድቃን ሰማዕታት ነቢያት ሀዋርያት ደናግል መነኮሳት ይመስገኑ አሜንንን እንደኛ ሳይሆን እንደምህረቱ እዚህ ያደረሰን ጌታ ክብር ይግባው አንተም ወንድሜ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን::

።አምላካችን መድህንአለም እየሱሱ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ።ፃድቁ አባታችን አቡነእጨጌ ዮሀንስ ዘጠግሮ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው ጆኒ። መኪና ሳሽከረክር አደጋ አድርሼ ነበር በአደጋውም ሁለት ሰው ተጎድቶብኝ ነበር ተጎጅዎችን ሳሳክም ጉዳታቸው ቀላል እንዲሆን አግዙኝ እያልኩ እፀልይ ነበር በመጨረሻም ውጤቱ ሲመጣ ኖርማል ናቸው ተባልኩኝ ።አስቡት ምዕምናን ታክሲ ነው የገጨሁት የተጎዱት ደሞ የሁለት ታክሲ እረዳቶች ነበሩ ሁለቱም መኪናቸው ውስ ነበሩ ከዛ አንዱ ወገቤን አንደኛው ደሞ ጭንቅላቴን ነው እሚመኝ እያሉ ሲስጨንቁኝ ነበር ።ከዛ ከህክምናው በሗላ መርማሪ ፖሊስ ጋር ቀረብን እዛም ስንደርስም ስልኬላይ የነበረውን የፃድቁ ዮሀንስን ስዕል አድህኖ አውጥቼ ፀልየ ገባሁ እዛም ደሞ እጅን በአፍ የሚስጭን ውሳኔ አግኝቼ ደስም ብሎ ወጣሁ እላችሗለሁ ተጎጅዎች አንዲከሱኝ ብዙ ግፊት ተደርጎም ነበር ልጆቹ አንከስም የህክምና የተወሰነ ብር ይስጠን ብለው በዚህ ሁኔታ ተለያየን ።ከዛም በሗላ ብዙ ነገሮች ተፈጥረው ነበር በፃድቁ ተራዳይነት ያን ሁሉ ችግር አለፉኩት እሳቸውን የሰጠን አምላካች የተመሰገነ ይሁን አሜን ።ሌላ ፀበላቸውን ለታመመ ሰው ሰጥቼ ድነዋል ብቻ ፃድቁ በጣም ብዙ ነገር አርገውልኛል አመስግኑልኝ ።

።በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። ሰላም እንደምን አላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች። እንደምን አለህ ጆኒ። ምስክርነት ለመስጠት ነበር። ስሜ ሔኖክ ይባላል። በረከታቸው ይደርብንና አባታችን እቡነ እጨጌ ዬሀንስ ከጌታችን ከአምላካችን ከመድሀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ በተሰጣቸው ፀጋ በህይወቴ ውስጥ ብዙ በረከትን አድርገውልኛል። ከዚህ በፊት በህይወቴ ውስጥ ብዙ የሚያስጨንቁኝ እረፍት የነሱኝ ነገሮች በበዙበት ሰአት፣ የአባታችንን የእቡነ እጨጌ ዬሀንስን ገድላቸውን እና የፀሎት መፅሀፋቸውን ባነብና እንዲሁም በቤቴ ባስቀምጥ ድህነትንና ሰላምን እንደማገኝ ከጓደኞቸ በተሰጠኝ ጥቆማ መሰረት ገድላቸውን እና የፀሎት መፅሀፋቸውን አንብቤ ክብር ይግባቸውና ሰላምና መረጋጋትን አግኝቻለሁ። በተጨማሪም ባለፈው አመት በ2013 በነበረው የአመቱ የመጨረሻ ጉዞ መርሀግብር የአምላክ ፈቃድ ሆኖ የአባታችን ደጃቸውን ለመርገጥ በቅቸ ነበር። በዛም ወቅት የሚያስጨንቁኝንና የልቤን መሻት ለአባታችን ነግሬእቸው ነበር። የልብን መሻት የሚያውቁ ፣ የተጠየቁትን የማይነሱ ፣ የጌታችን መልካም አገልጋይ የሆኑት እቡነ እጨጌ ዬሀንስም የልቤን መሻት ፈፅመውልኝ ፣ ለቤቴ ሰላምን እንዲሁም ለውስጤ መረጋጋትን ሰጥተውኝ አሁን ለምስክርነት በቅቻለሁና ምስጋናየ ይድረሳቸው። እሳቸውን የሰጠን ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከእናታችን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ዛሬም ዘወትርም እስከዘለአለሙ ድረስ የተመሰገነ ይሁን። ለእኔ የደረሱት አባታችን ለእናንተም ይድረሱላችሁ፣ የልባችሁን መሻት ይፈፅሙላችሁ።
እሜን።

።በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ አምላክ ኣሜን ጆንዬ እንደምን አለህልን ይሄ ሁሉ ፀጋ የምናገኘው በአነተ ነውና ክፉ አይንካህ የኔ ጌታ መጀመሪያ ለአቡነ እጨጌ ዮሃንስ ክብር ምስጋና ይሁን እኔ ወለተ ሰንበት እባላለሁ ምስክርነት ለመስጠት ነው መጀመሪያ ባለፈው ጀሮየ አሞኝ ብያቸው ነበር አሁን በጣምተሽሎኛል ሁለተኛው ደግሞ ከአስር አመት በፊትወገቤንና እግሬ ያመኝ ነበር ከዛ ከአስር አመትበኋላ እንደገና ተነሳብኝ ከዛ በኋላ የአቡነእጨጌ ዮሃንስ ስእሎ አድኗቸው ይዤ ሁሉ ሰውኔቴ ካሸሁት በኋላ ወዲያውኑ ተሻለኝ ክብር ይገባቸው ከዚህ በፊት የነበረው ህይወቴ እሳቸው ካወኩ በኋላ ህይወቴ ሁሉ በጥሩ ሁኔታ እየተስተካከለልኝ ነው ክብር ምስጋና ለአቡነ እጨጌ ዮሃንስ የኔ አባት ለምኛቸው የማያሳፍሩኝ ናቸው ወስብሃት ለእግዚአብሄር ወለ ወላዲቱ ድንግል ኣሜን ኣሜን ኣሜን

።በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን ክብር ለመድሀኒዓለም ክብር ለእመቤቴ ወላዲተ አምላክ ክብር ለአብኑ እጨጌ ዩሐንስ ክብር ለመላዕክት ክብር ለፃድቃን ሠማዕታት ይሁን ፍቅርተ መድህን እባላለሁ እጅግ በጣም ብዙ ብዙ ብዙ በተደጋጋሚ ጊዜ ምስክርነት ሰጥቻለሁ ሰሞኑን እንዲሁ በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ አብነ እጨጌን በተደጋጋሚ እባኮዎትን እያልኳቸዉ ነበር የወር አበባ ተያይዞ እጅግ በጣም ደም ይፈሰኛል ከወሊድ መቆጣሪያ ጋር ይመስለኝ ነበር እሱንም አቆምኩት ፖሊፕ የሚባል ማዕፀንሽ ዉስጥ አለ ተባለ እሱንም አስወጣሁት ለዉጥ የለም በወር ሲመጣ ከአቅሜ በላይ ይፈሰኛል አሁን ሰሞኑን በ 29 / 10/2014 እጅግ በጣም ከአቅሜ በላይ ፈሰሰኝ አፑላንስ መጥቶ ወሰደኝ ከባድ ነበር ሁኔታዉ በዕለተ ቀኖት አባቴ እርሶ እንዳሉ ብዬ በደረቴ ምስላቸዉን ይዤ ያዉ ደም ብዙ ስለፈሰሰኝ ደም ተሠጠኝ ያዉ መጣሁ ወደ ቤቴ አልትራሳዉንድ ተነሳሁ መድሀኒት ሰጡኝ ቤት መጣሁ አሁንም ገና ቀጠሮ አለኝ ከ ሁለት ሳምንት በኃላ ያዉ መድሀኒት ሰጥተዉኝ መድሀኒት እየወሰድኩ ነዉ መፈሰሱ ደህና ነዉ አሁን እባካችሁ በቃ እንዲለኝ መፍትሄ እዲሰጡኝ ለመጨረሻ ጊዜ ይህን ደም መፍሰስ አብነ እጨጌን በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔም ምስክርነቴን ስለቴን አስገባለሁ በቃሽ ይበሉኝ ሌላዉ ቤት ልንለቅ እየፈለግን ነዉ ጓደኞቼ ወዳሉበት ልጄም ብቻዉ እየሆነ ያሳዝነኛል አብሮት የሚጫወት የለም እኔም ብቸኝነት ይሠማኛል በሠዉ