Get Mystery Box with random crypto!

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም ለሁላችሁ ይህን ምስክርነት ለምታነቡ ሁ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀዱ አምላክ አሜን
ሰላም ለሁላችሁ ይህን ምስክርነት ለምታነቡ ሁሉ
ይህ ለኔ ከተደረገልኝ ከብዙ በጥቂቱ ነው
በማህበራዊ ድህረ ግፅ ላይ በዙ ግዜ ሰዎች ስለተደረገላቸው ነገሮች ምስክርነት አነባልሁ አናም ባንድ ወቅት እስቲ ስለኝህ ቅዱስ አባት ሲል ይቅርታ ያረግልኝ ይሆነ ይመለክተኝ ይሆን ስለኔ ግድ ይለው የሆን ብዬ ስነስእላቸውን ይዤ ለመንኳቸው ።
ችግሮቼ ብዛታቸው ቁጥር ስፍር የላቸውም እኔም ከሃጢያቴ ብዛት የተነሳ ይገባኛል ብዬ ስለማላስብ ምንም አልጠይቅም።

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀዱ አምላክ አሜን
ሰላም ለሁላችሁ ይህን ምስክርነት ለምታነቡ ሁሉ
ይህ ለኔ ከተደረገልኝ ከብዙ በጥቂቱ ነው ።
ይተደረገልኝ ከሚገባኝ በላይ ነው
ለ8 ዐመት ያለምሮሪያ ፈቃድ በሰድት ስኖር ቆይቼ ስለት ከተሳልኩ በዙም ሳይቆይ ከነልጄ ጊዜያዊ የምኖሪያ ፍቃድ አገኘን።
በተደጋጋሚ ተፈትኜ ማለፍ የተሳነኝን ፈተና ከለመንኳቸው በዙም ሳይቆይ አልፍኩ
ለብዙ ግዜ ድምጹ ጠፍቶብኝ የነበረ ሰው ነብር ሰደውል ስፅፍ አይመልስም ነበር፣ እንድ ቀን በራሱ ግዜ ደወሎ ደህንነቱ ነገረኝ

አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
እንደኛ ሃጢያት ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ በፍቅሩና በይቅርታው ታግሶ ለሚያኖረን አምላክ
ክብርና ምስጋና ይሁን አሜን
በፀሎታችሁ አትርሱኝ
ፀዳለ ማርያም ነኝ ከኖርዌይ