Get Mystery Box with random crypto!

++++ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን 'አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

++++ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
~ሰላም ዮሀንስ ምስክርነት ለመስጠት ነው አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንሰ ስማቸውን ጠርቼ ያልተፈታልኝ ነገር የለም
1 ባለፈው ጊዜ ታምሜ ኦፕሬሽን መደረግ አለበት ተብዬ ነበር ግን አባቴን ሳልደረግ እንዲምሩኝ ጠይቄያቸው ነበር ሳልደረግ ለውጥ አለው ተብዬ ተመልሻለው ግን ለመመስከር ዘግይቻለው አባቴ ይቅር ይሉኝ ዘንድ ለምኑልኝ ይሄን ብቻ ሳይሆን በብዙ ነገር አድነውኛል ዛሬ በጣም ትልቅ ጉዳይ አለብኝ ከሌላ ሰው የሚመጣ መልስ ነው አባቴ ልባቸውን አራርተውልኝ እሺ ብለው እንዲሰጡኝ እኔም ህይወቴን እንዳስተካክል ፈቃዶት ሆኖ ዳግም ለምስክርነት ያብቁኝ አባቴ እርሳቸውን የሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሁን ሙሉ ለመሉ ድኖአ ለአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሃንስ እናታችን ግፍት ማርያም የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነና የተከበረ ይሁን አሜን

~ሰላም ዪሐንስ እንዴት ነህ? ዛሬም እንደሁልጊዜዉ ምስክርነት ለመስጠት ነዉ ። ፩ ባለቤቴ ውጪ ሀገር ነበር እና በመሀል ሰው ገብቶ ከባድ የሚባል ፈተና ውስጥ ነበርኩ እናም በመጋቢት ፲፯ እና ፲፰ በነበረው ጉዞ ላይ ደጃቸው መጥቼ ሁሉንም ነገር ነገርኳቸው ከዛም በ፲፱ ማታ ባለቤቴ ደውሎ ያ ሲያስጨንቀኝ የነበረ ሰው ከህይወታችን እንደወጣ ነገረኝ ሌላው በሰላም ወደ ኢትዮጲያ እንዲመጣ ጠይቄያቸው ነበር ለፋሲካ መጣልኝ። የቀለበት ስነስርዐት ለማድረግ አስበን ስለነበር ሁሉን ነገር አስተካክለውልኝ ደስ በሚል ሁኔታ ስነስርዐቱን ፈፅመናል። ፪ የማስፈፅመዉ ጉዳይ ነበረኝ በየቢሮው ስገባ ስማቸውን እየጠራሁ ጉዳዬ እየተሳካልኝ ነው:: ፫ከገዳማቸው ስንመለስ ተራራውን መውጣት የምችል ስላመሰለኝ ስማቸውን ጠርቼ በሰላም ወጥቻለሁ። ፬ የስልክ የይለፋ ቃል እና ሲም ካርድ ጠፍቶብን ስማቸውን ጠርቺ አጊተነዋል። ፭ ባለቤቴ ወደ ውጪ ሲመለስ በሰላም እንዲገባ ጠይቄቸው በሰላም ገብቶል።

~ሰላም ጆን ምስክርነት ለመስጠት ነበር አባቴን ጠይቄ ያጣሁት ምንም ነገር የለም. የመኖረው በውጭው አለም ነው እና አባቴን ለምኝኤ የትምህርት ዕድል አገኝቼ አንደኛ ምርጫዬ የሆንውን ትምህርትም ሰጥተውኛል ክብር ምስጋና ለስላሴ ክብር ምስጋና ለእመቤቴ ክብር ምስጋና ለአባቴ

~Selam wendema endat nehe miskernet lemestate nw yalwebet hager betam weba yebezwale leke yeswen yemimesle himeme tamemkwe abata siwe hager hogna bechayen endat aderga echilwalwe beya misela hadeno yezsha tematsnkcwe yena abate saywelwe sayderwe meftha satgn kiber misgana lemedhanyalem yehune .amen

~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረሶት ተመስገን የጠየኳቸው ሁሉ እያደረጉልኝ ነዉ መጨረሻውን ያሳምሩልኝ አሜን ነብሰ ጡር ነኝ ድንገት ወደላይ ወደታች አጣደፈኝ ገድላቸውን ይዤ ማሩኝ ብዬ ለመንኳቸው ተመስገን አሁን ቀለል እያለኝ ነው ጨርሰው ማሩኝ አባቴ

~ሰላም ወንድሜ ጆን እንደምን ነክ እባክክ ምስክሬን አድርስልኝ ሰሞኑን ልጆቼን በጣም አሟቸው ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ ነግሬ አቸው ምልክት አሳይተውኛል የተመሰገነ ይሁን ትናንት እንደገና ልጄን በጣም አመማት ያስታውካታል ጠቅማት ያደርጋታል የጭንቄ ደራሽ ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ልጄን ማሩልኝ ብየ ለመንክልቸው አሁን ለውጥ አለው የተመስገነ ይሁን የረሳሁት ካለ እባከው ይቅር በሉኝ

~Selam Johnny,
Miskerenet lemestet naw yalhubet Ager ahun seasonu summer naw ena betam molatama naw lij gena ye2 sament nech ena muketu kebedwat techegeren ena techeneka neber LeMedhanialem leweladit Amalak Dingle Mariam ena letsadiku lijaen Selam endiyargylegn tematsegnachew neber Egizhabher yemesgen lij ahun Selam Nat kebedetem chemeralech yerdagn Amlak Egizhabher enatu weladit Amlak Dingle Mariam Tsadiku Abune Echege Yohannes yetemesgenu yehunu Amen

~Selam jonye be degame temeleshalehugn lelela mesekerenet dingel mariyam enate ena abata tshadiku abune echege yohannes balefew ye enaten neger adera beyachew neber ensum alasaferugn ye doctoreun wetet be dena keyerewetal fetari leule egziabher yemesgen dena adergewelegnal eskemechereshaw dena endemiyadergut aleteraterem mechereshawen yasamerulegn enen yesemu enantenm yesemuachu amesgenalehu

~ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ
ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዩሀንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነበር እባክህ መስክርልኝ
1. በሰላም እንድወልድ ረድተውኛል
2. የሆነ ነገር ጠይቄ ነበር ተሳክቶልኛል
ተመስገን

~ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘ ፀጉረ ብዙ ነገር አድርገውልኛል ለዝህም እግዝያብሔር ይመስገን።አሁንም የጠየኳቸውን አርገውልኛል ።እኔ እና ፍቅረኛዬ ጥሩ የትምህርት ዲፓርትመንት እንዲደርሰን ጠይቄያቸው ነበር በመጀመርያ የኔ ቡሳካም የሷ ግን አልተሳካም ነበር የማትፈልገውን ነበር ያገኘችው በዝህ እኔም እሷም በጣም ተረብሸን ነበር።አባታችንን አምርሬ ጠየኳቸው በሚያስገርም ሆኔታ ከዝህ በፊት የፅፈችው የድርሰት ወረቀተ አንድ አስተማሪ እጅ ይደርሳል አስተማሪውም ይወደውና መታ እንድትመዘገብ ያደርጋል አሁን ለይ የምትወደውን እየተማረች ትገኛለች ክብር ለ አባታችን ይሁንና ።በሌላ በኩል ደግሞ ጨጓራዬን በጣም ያመኝ ነበር አባቴን ምህረቱን እንዲያወርዱልኝ ለመንኳቸው እሳቸውም እንዲሻለኝ እረድተውኛል።ፈጣሪ ይመስገን አመስግኑልኝ

~meskernt lemstet new le abta ngerachwe minme nger altam Sera laye cheger getmoge abata endftulgi tykachwe neber wedawe fetwelgal

~እንዴት ነህ ጆኒ እባክህ ይህንን ምስክርነት አድርስልኝ በአቡነ እጨጌአባቴ ለወንድሜ ልጅ ይስጡልኝ ብዬ ልምኛቸው ወንድ ልጅ ስተልኝ ደስ ብሎኛል ነገርግን 3አመትሊሞልው ነው አፍንም ብዙ አልፍታም ስውደግምኢ ወደሌላ ነገርእያስበውቤተስቡ ተጨንቄአለሁእንደውእሳቸውደባብስው ምህረት ስተው እንደውለምስክርነት ይ ስለቴን ይስሙኝ በዚህ አጋጣሚ ስለቴን እንዳመጣ ይፍቀዱልኝ