Get Mystery Box with random crypto!

፨ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን 'አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

፨ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
።ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በድጋሚ ምስክርነት ለመስጠት ነው
ትንሿ ልጄ ስትወለድ አይኗ ውስጥ ደም ይዞ በጣም ፈርቼ ፃድቁ አባቴን አቡነ እጨጌ ዮሀንስን እንዲያድኑልን ለመንኳቸው ምስጋና ይድረሳቸውና አሁን ልጄ አይኗ ጥርተ ብሎ ጤነኛ ነው
በተለያዩ ጊዜያት በጠራኀቸው ግዜ ሁሉ ፈጥነው ይደርሱልኛል እልልል ብላቹ አመስግኑልኝ

።ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ምስክርነት ለመስጠት ነው አሁን ስመሰክር ለ5ኛ ጊዜ ነው ባጋጣሚ ያወኩት ሰው ነበር እና ጥሩ እየተግባባን ነበር እና ድንገት ጠፋ አባቴ እባክዎን ሰላም እንዲሆንና ድምፁን እንዲያሰሙኝ ለመንኳቸው ትላንት ቴክስት አረገልኝ ይህን ያደረገ የቅዱሳን አምላክ ይመስገን እናቴ እመቤቴ ትመስገን የኔ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ተክለሃይማኖት የጠገሮ ንጉስ አባቴ አቡነ እጨጌ ዬሀንስ ሁሉም ቅዱሳን ይመሰገኑ አንተም ተባረክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ አመሰግናለሁ

።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
አቡነ እጨጌ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው ጡቴ ላይ የሆነ ደረቅ ነገር አግኝቼ የአቡነ እጨጌ ፀበላቸውን አድርጌ ከጠፋ ቡሀላ እንደገና ሊፈትነኝ ሌላ ቦታ ላይ አገኘሁ እና ድጋሚ በጣም ተረበሽኩ ትንሽ ህመምም ስለነበረው በጣም አለቅስ ነበር እና ሸንኮራ ዮሀንስን እየተማፀንኩ እምነቱንም እየተቀባሁ ከቆየሁ ቡሀላ ሆስፒታል ሄድኩኝ እና ምንም የለብሽም ተባልኩኝ እና መጥምቁ ዩሀንስን አቡነ እጨጌን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን::

።Besmab wewelid wemnfs kidus ahadu amlak amen.selam wendime jon miskrnet lemst new abate abune echege lene yaladeregut min ale emebte enate esua degmo liyu nat silsua sasib erasu embaye yekdmal behiwote and ermja yalesua alramdim behiwot yemenore mister esu nat wede miskrnete sigeba ginbot 20 gift mariyam guzo eje nber ena kewlid gar tyayezo square alebsh tebye letnsh gize ensulin keza degmo guzo eskmhede ginbot 19 deres medhanit etekm nbr emebete misgan yegbat ena eguzo gize Michael betkrstiyan gebten tsebel site sitemek yehone neger Kelaye lay sihed tesemagn be 21 tsebel gift mariyam tetmken temlesin keza sefere lay andit keguzo yemtach ehete transport eyetbekch keza keyet new ketsadkane silat aydelem kecheger fechi mariyam alechgn .........ektlewalew selctuachu tamrwan satsemu endatkeru adera wesbhat le egziabher weweladitu ledngel amen....
Part 2 besmeab wewelde wemnfes kidus ahadu amlak amen.selam wendime jon yekrta miskrnten salchers koyehu enam kgift mariyam sinmles lijtuan agenewat keguzo yemtach mehonun alebabesua endihum tsebel yezalech bizu aweran keza keyet endemtach siteyekat chegir fechi mariyam alechgn keza lik sinleyaye balebte meta singrew tsebel endtseten teyekat kezan satsesit 1 litter setechen ebete wesje sitetaw ke 3 ken bewala mirmera saderg normal hone elllllllll enate embete kenliju abate abune echege mistregnaye yene fetno derash amsgnulign yehenin miskrnet yemtanebu chegir fechi mariyam yet endmtgen bitetkumugn wesbhat le egziabher weweladitu ledngel amen

=ሠላም ጆኒ መስክርልኝ አቡነ እጨጌ
ያደረጉልኝ ልጀ በጣም ታሞብኝየአቡነ እጨጌዩሀንስ እምነት እና ፀበል ተቀብቶእናጠጥቶ ዳነልኝእግዚአብሔር ይመስገን

=ሰላም ጆኒ አቡነ እጨጌ ለኔ ያረጉልኝን ልመሰክር ነው
በጣም የተጨነኩበት ነገር ነበረ እና ለአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ጭንቀቴን እንዲያቀሉልኝ ለመንኩዋቸው እናም የልቤን መሻት ፈፅመውልኛል አመስግኑልኝ።

።Hi Johny,
Lijen amobgn (twuket) abune chege Yohannes adinulgn biye gedlachewun eyashehu lemignachew teshilolgnal ena meskirlgn. Egziabher yistilgn.

።Enedemen adrachu enkuwan le abatachin abune echege yohanns metasebiya aderesachu yaderegulegnin lememesker naw ye akesete lij sedet hedo dimu teftoben hulachinem techenken naber abaten lemegnie dewelo dehna mehonenu nagerogni salimeseker kereche bedegame demxu teftobenale abate yiker belugnu
Zare 1 yaschenekegni sera ale enediyasakulegni ehete meleak belachu bexelotachu asebugni wesebehate le Egeziabehare

።ጆኒ እንዴት ነህ ምስክርነት ለመስጠት ነው ያለሁት አረብ ሀገር ነው የምስራው ጠፍቼ ነበር እናም ሰውዬው ከሶኝ በጣም ተሳቄ ነበር የምኖረው ብዙ ጊዜ ባስለምነው እምቢ ብሎኝ ነበር ዛሬ ግን በለተ ቀናቸው አባታችን ታሪኬን ቀየሩት ክሱን አነሳልኝ እልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ፍፃሜው አምሮ የስራ ፈቃድ አግኝቼ ስለቴን ለማስገባት ያብቁኝ ፣ሌላው ደግሞ ልጄ በጥሩ ሁኔታ ወደ ቀጣይ ክፍል አልፏል ወደ የሚፈልገው ትምህርት ቤትም ቦታ አግኝቶ ተቀይሯል ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ ፣ አመስግኑልኝ ጆኒ አንተንም ፀጋውን ያብዛልን እንኚህ ድንቅ አባት እንድናቅና እንድንጠቀም ስላረከን።

።በሰመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ አሀዱ አምላክ አሜን ምሰክረነትለመሰጠት ነው ሰሜ ስርጉተ ሰለሴ ሰኔ 12 ሄጄ ነበር ከጠየኳቸው ብዙ ነገረ አንዱ ለብቻዬ ሰለምኖር አባኮትን ከብቸኝነት አውጡኝ ብዬ ነበር የእህቴ ልጅ ጋር ያለች ልጅ እህቷ ን አብራኝ እየኖረች እንድትማር አምጥታልኛለች በፈርሀ እዝጋብሔር ያደረች እንዲያደርግልኝ አምላኬን አመፀናለሁ በዛሬውም እለት በወይራ ሰፈር ወደሚገኘው ቤቴክርስቲያን ሄጄ አንግሼ አመሰግኜ ተመልሻለሁ አኔን አደተለመኑኝ አናተንም ይለመኗችሁ ሌላ ውንም የለመንኳቸውን እንዲፈጽሙልኝ ከፈጣሪ እንዲራዱኝ አፀለያለሁ አሜን