Get Mystery Box with random crypto!

ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን 'አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ' | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
=በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በመጀመሪያ እኔ ሃጢያተኛዋን ለዚህ ክብር ስላበቁኝ ክብርናምስጋና ይገባዎታል 1 2ብዬ ጠየኩ ደረሱልኝ አባቴ
1 ነፍሰጡር ነበርኩ በሰላም ገላግሉኝ ጤነኛ ልጅ ስጡኝ ብዬ ለመንዃቸሁ እግዜር ይመስገን ጤነኛልጅ አግኝቻለሁ እግዜር በጥበቡ ያሳድግልኝ
2ባለቤቴ ይለፋል ዝም ስለሚል በስራው ቦታ ምንም እንደዳሰበው ቦታ አልጡትም ያሰበውን አሳኩለት ብዬ ፀሎት አረኩ ያሰበው ተሳካ የሚፈልገውን ቦታ አገኘ መጨረሻውን የሳምርለት
3 እኔ በስራ ቦታዬ ቤት ጠይቄ ነበር ነገርዃቸሁ በብዙ ልፋት በኪራይ ተሳካ መጨረሻውን ያሳምርልኝ
4በሰራቦታዬ ላይ የሚያደናቅፉ ሰዎች አሉ በሰላም ወደስራዬ እንድመለስ ነበር ተመልሻሁ ክፋታቸውን ይያዝልኝ
አባቴ አይዘገዩም ላልተመለሱ ጥይቄዎቻችን እግዜር ይድረስልን
ሌሎችን የለመንዃቸውን በተለይ ከቤት ወታ የሄደችውን በሰላም መልሱልን ጥላ ከለላ ሁኗት ማስተዋል ልቦን ሰጥተው መልሱልን ትንሽ ልጅ ናት ተጨንቀናል ደርሰውልን አባቴ ለመመስከር ያብቃኝ

=MESEKERENET
#Zare gebiwoch guday neberegn le abate abune echege negere salgulala chereshe wetechalew...Abaten tereche yaltesakalegn neger yelem...Salmesekir yeresahut kale yeqer yebelugn abate

=እንዴት ነህ ወለተ ፃዲቅ ነኝ ስለ አቡነ እጨጌ ምስክርነት ለመስጠት ነው እባክህ አቅርብልኝ በጣም ዘግይቻለሁ የኔ ፈጥኖ ደራሽ አባት ያደረጉልኝ እናቴ ጡቶን እና ጎኖን አሞት በስዕለ አድኖቸው እሽት ሽት አደረኮት ወዲያው ተሻላት የጎረቤቴ ህፃን ልጂ ለሊት ውጋት ሲያጣድፍት ማሩልኝ ብየ በስዕለ አድኖቸው አሻሸሆት ወዲያው ተሻላት በሰራ ቦታየ ትንሽ ስህተት ሰርቸ አባቴ ሸሽጉኝ ብየ ደርሰውልኛል ጎሮቤቶቸ የሌላ እምነት ተከታይ ናቸው በግርግር መሀል ተገኝተው ታስረው ነበር የነበረው ሁኔታም አስጊ ነበር አባቴን አቡነ እጨጌን ያስፈቱልኝ የክብረው መገለጫ ስለቱን አስገባለው ብየ ወደ እስር ቤቴ ስሄድ ወዲያው ተለቀቁ ወደ ቤታቸው ይዣቸው መጣሁ እኔም ስለቴን እሰገብቻለሁ እልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ። መቀመጫየ አካባቢ እብጥ ብላ ወጥታብኝ በስዕለ አድኖቸው እሽትሽት አድርጌ ወዲያው ተሽሎኛል እህቴ ወደ ስራ ቦታዎ ስትሄድ በሰላም አድርሱልኝ ብያቸው በሰላም ደርሳለች። አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ጠይቄቸው የሚከለክሎኝ ነገር የለም በስራ ቦታየም ይሁን በማሀበራዊ ሂወቴ በየዋህነት እኔም በበጎነት ተመልክቸው ሲሆን ሰውች ግን በተሳሳተ መንገድ ያዩብኛል የዛኔ አባቴን ኑ ድረሱልኝ ከዚህ ጉድ አውጡኝ ብየ ስጠራቸው ከተፍ ብለው ነገሮቸን ሁሉ ያስተካክላሉ።

ብድር መበደር ፈልጌ ዎስ ሚሆን አጥቸ ሰንከራተት አባቴን ዎስ ያምጡልኝ ስላቸው ወደ አንዶ የእህቴ ጎደኛ ሰደውልላት እኔ እሆንሻለው ብላ ዎስ ሆናኛለች ሀይለኛ ዝናብ በረዶ ብቻ በጣም ሚያስፈራ አባቴ ይህን ዝናብ በቃችሁ በሉን ብየ ስነግራቸው ወዲየው ዝናቡ ቀጥ አለ አሁንም እህቴ ወደ ስራ ቦታዎ ስትሄድ ወደ እኛ ስትመጣ በሰላም አድርሰው መልሶት ብየ ስነግራቸው ሰምተውኛል ውንድሜ እና እህቴ በመንግስት የሚሰጥ የሱቅ ቦታ ነበር የጠላትን አይን ሽፍን አድርገው በሰላም እጣቸውን እንዲያነሱ እርዶቸው ብየ ነግሬያቸው ተሳክቶል ሆዴን ቁርጠት አሞኝ በስዕለ አድኖቸው እሽሽት አድርጌ ወዲያው ተሽሎኛል እናቴ ብርድ ብርድ በሎት ሲያማት በስዕለ አድኖቸው እሽሽት አድርጊያት ተሽሎታል የእህቴ ልጅ ለሊት ድንገት ባንኖ በጣም አለቀሰ ሁላችንም ደንግጠን ተነሳን የአባቴን የአቡነ እጨጌን ምስል እሸሸት አደረኩት ማልቀሱን አቆመ ወዲያው ተኛ የኔ የአለም ሁሉ መድሀኒት መድሀንያለም እናቴ እመቤቴ ሎዛ ማርያም የኔ ፈጥኖ ደራሽ አባቴ አቡነ እጨጌ ዪሆንስ መከታየ ቅዱስ ሚካኤል ወዳጄ ቅድስ ገብርኤል እናቴ ቅድስት አርሴማ ሁሌም ከኔ ጋር ናቸው የተመሰገነ ይሁን ለአባቴ ለአብነ አጨጌ ዪሆንስ ለክብራቸው መገለጫ ይሁን ብየ ትንሽ ብር በድጋሚ በአካውንታቸው አስገብቻለሁ እልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ እኔን የሰሙ እናንተንም ይስሞቹሁ አሜን።

=እንዴት ነህ ጆኒ አባቴ በነገሬሁሉ የጠየቅኩትን ሁሉ እየሞሉልኝ እነም እየመሰከርኩነው ሁሌም አባቴን ህክምና ሰወስደው አባቴ ቀድመው ግቡል እርሱ እዬልኝ ነው የምላቸው እናም ውጤቱ ቆንጆ ሆናል 2ለስው እቃልኬ ነበር አድርሱልኝ ብዬአባቴ አደረሱልኝ 3ልጄን ትምህርትዋን እርድልኝ ብዬ ጥሩ ውጤት አለፈች 3ሰውነቴን አስተካክሉልኝ አልካቸው አስተካሉልኝ እግዚአብሔርአምላክ ይመስገን አባቴን የስጠን ከዚህ በተረፈ ተደርጉልኝ ያልመሰከርኩት ካለ ይቅር ይበሉኝ ምክንያቱም እኔ በትንሽ በትልቁም ሰለም ጠራቸው

=Selam new John. Zare kirby yesfa hulme bechegre yegabel zarem Ayet aschegrenyo lemenyachew bedekika semuny,wendem demxun atefetoben selemenor becha demtun asamuny beye tesaktolenyal ene hatewun yesamu legum letechegeru yedresu Ameen.

=በስሜ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
መንፈሳዊ ሠላምታዬ ይድረስህ ጆን እንዴት ነህ? አባታችን እንደ ወትሮው ያደረጉልንን ለመመስከር ነዉ።
እኔ ቃላት የለኝም የጨነቀኝ ስማቸውን ጠርቼ እንደ ጉም ነው የምተነው፣
* ባለቤቴን ድንገት ልቧን እኩለ ሌሊት ላይ በጣም አሟት እጂግ ተጨንቀ በስዕለ- አድኗቸው ዳብሻት ከህመሟ ተፈውሳለች።
አባታችንን የሰጠን ቅድስት ሥላሴ ምስጋና ይድረሳቸው ምስጋና ለወላድተ አምላክ ምስጋና ለአባታችን። ያስጨንቀኝ ነገር አለ ሰምሮልኝ ለመመስከር ያብቁኝ ሳልመሰክር የዘነጋውት ካለም ይቅር ይበሉኝ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

=Selam yohannes meskirilig zare abate abune echege yohannes ze tsegeron silke.embi bilog eshi endileg chargem aladerg bilog silenebr eshi endileg lemenkuachew enam silke eshi aleg chargem aderegelig lelam yelemenkuachew neger neber adrigewuligal silehulum neger kibir ena misgana le kidus amanuel kibir ena misgana le emebetachin dingil mariyam kibir ena misgana le abune echege yohannes ze tsegero zarem zewetirim yihun.Amen Amen Amen lela yalmesekerkuachew negeroch kalu abate yikir yibelug