Get Mystery Box with random crypto!

ስለ ቅድስት ሰለ አዛኞቷ ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤት እዩት......!share li | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

ስለ ቅድስት ሰለ አዛኞቷ ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤት እዩት......!share like አድርጉ ልጆቿ ይዩት?!
ይፋት በዕለት ስለት ሰሚዋ ጥንታዊቷ ይዛባ ቅድስት ማርያም በረከቷ ይደርባችሁ።አሜን!
እዩት ሰው በማረ ቤቱ ይኖራል የእናታችን የይዛባ ማርያምን ቤትን አይታችሁ ፍረዱ ያሳዝናል ያስለቅሳል.........ቤተክርስቲያንዋ አዝሞ ሊወድቅ ነው ቅድስቱ መቅደሱም ቤተክርስቲያኑም ለሁለት ተከፍሏል በመሬት መሸራተት ጥንታዊቱ አፀዶች ወድቀዋል ቤልሄሙም ደጀ ሰላሙም አፀዱ ወድቆበት ፈርሷል

share share በረከት እናግኝ ስለ ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም እንድረስላት!
<|በመሬት መንሸራተት| ቤተክርስቲያንዋ ለሁለት ፪የተከፈለው የተሰነጠቀው የይዛባ ቢዘ ብዙሃን ቅድስት ማርያም እንድረስላት!>

ንጉስ ነጋሴ ክርስቶስ የስብስትያኖስ አባት ይዛባ ቅድስት ማርያምን ተከለ።

በሰሜን ሽዋ በይፋት ከደብረሲና ከተማ የ፩አንድ ሰዓት የእግር መንገድ ይዛባ በሚባል አካባቢ የምትገኝ የእናታችን መዳኞችን ሁሉነገራችን የሆነች ጥንታዊ በ14ክ/ዘመን የተመሰረተች የይዛባ ቢዘ ብዙሃን ቅድስት ማርያም ፈርሳለች እንድረስላት አካባቢው ገበሬ አቅም ስለሌለን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ይማጸናሉ።

ቤተክርስትያንዋን ለመስራት ለመርዳት እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው፤መርዳት ለእግዚአብሔር ብድር ነው። ዋጋ አለው ቤቷን እንስራ።

ቤተክርስቲያንዋን ለመርዳት

Account no-1000079743783የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(Commercial Bank of Ethiopia)
Account name-የይዛባ ቢዘ ብዙሃን ቅድስት ማርያም
SWIFT CODE-CBETETAA

~~~ ገዳሟ ብዙ ቅርስ ይዛ ከአካባቢው ተወላጅ በስተቀር አጋዥ የላትም እናግዛቸው ቤቷን እንስራ የፈቀደችላችሁ በገዳሟ ባንክ አካውንት እንርዳ

ገዳሟ እርዳታ የሚያስፈልጋት

-ሲሚንቶ
-አሸዋ
~ድንጋይ
~ጠጠር
~ፌሮ ብረት
~ለሰራተኝ የሚከፈል
~ቆርቆሮ፨፨፨፨፨ይዛባ ቅድስ ማርያም ገዳም፨፨፨፨፨
400ሰው ሆነን እያንዳዳችን 1600 ብንገዛ ቆርቆሮ ገዘንላት ማለት ነው።

~ምስማር

ምስክሮችህ ድንቅ ናቸው፣ስለዚህ ነፍሴ
ፈለገቻቸው"መዝ•118/119÷129

-ፃዲቅን በፃዲቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን በረከት ይወስዳል።
ማቴ 10፥41
-እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል። ማቴ 10፥40

- እውነት እላችኋለው በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን
ስራ እሱ ደግሞ ያደርጋል ከዚህ የሚበልጥ ያደርጋል።
ዮሐ 9፥12

-"ፍቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው"
መዝ 15÷3

-"እግዚአብሔር በጻድቁ እንደተገለጠ እወቁ "
መዝ 4÷3

-"የጻድቅ ሰው ስራ ለዘልዓለም ጸንቶ ይኖራል "
መዝ 111÷7

-"እኔ እግዜአብሔር አምላካችሁ ቅድስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ"
ዘሌ•19÷2

-"ከአገርህ ውጣ ከአባትህ ቤት ከዘመዶችህ ተለይተህ እኔ ወደ ማሳይህ ምድር ሂድ " ኦሪት ዘፍ 12

/ቅዱሳን በአፀደ ነፍስ ያማልዳሉ/
-ይህ ቁርበቴም ከጠፋ በኃላ ከዚያ ጊዜ ከስጋዬ ተለይቼ እግዚአብሔርን እንዳይ አውቃለሁ:: ኢዮብ 19÷26

/በዳዊት አማላጅነት ከተማዋ ከመጥፋ ትድናለች::/
-በ ዕድሜህ ላይ 15አመት እጨምራለሁ አንተና ይህችን ከተማ ከአሦር ንጉሥ እጅ እታደጋለሁ ስለ እኔም ስለ ባርያዬም ስለ ዳዊት ይህችን ከተማ እጋርዳታለሁ " 2ነገስት 20÷6

-ከሰማይም ከእንግዲህ ወዲህ በጌታችን የሚሞቱ ሙታን ብፁአን ናቸው::መንፈስ አዎን ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል:: ራዕይ ዮሐ 10÷1

-የአለም ብርሃን ናችሁ!
-ቅዱሳን በአለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን 1ቆሮ6፥2

-የቅዱሳን ጸሎት በሥራዋ እጅግ ታላቅ ኃይል ታደርጋለች።
ያቆ5፥14-19

-ከመረጥኩት ጋር ቃልኪዳኔን አደረግሁ።
መዝ 88(89)፥3

- እናንተን የሚቀበል እኔ ይቀበላል፡ነብይን በነብይ
ስም የሚቀበል የነብዩን ዋጋ ይወስዳል።ፃድቅንም
በፃድቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን ዋጋ ይወስዳል።
ምንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንድ ቀዝቃዛ ውሃ ብቻ
በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ እውነት እላችኋለሁ
ዋጋው አይጠፋበትም። ማቴ 10፥40-42

የቅድሳን ጸሎት (ምልጃ ) በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንዳለው በቂ ማስረጃ ነው::

የምትከብረው/ንግስ ያለው/መስከረም21 ህዳር21 ጥር21 እና ሰኔ 21 ነው።

ቦታ +++++ሰሜን ሸዋ ይፋት ከደብረሲና ከተማ 8 ኪሜ ላይ የምትገኝው በ14 ክ/ዘመን የተመሰረተችው ስለት ሰሚዋ { የይዛባ ቢዘ ብዙሃን ቅድስት ማርያም}በረከቷ በያላችሁበት በረከቷ ይደርባችሁ። አሜን!

======== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
...