Get Mystery Box with random crypto!

Tsadiku Abune Echege Bemelejachew fetenew dersewelen Enam lija | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)

Tsadiku Abune Echege Bemelejachew fetenew dersewelen Enam lijame beselam wedebetachen gebetenal Amen Amen Amen huluen yareg Amlak Egizhabher, Abune Echege Yohannes, Weladit Amlak yetemesgenu yehun lije tinesh kebedet selekenesech ahunm bemeljachu ateleyugn kibedetwa endistekakel Egizhabher Yerdagn Amen Temesgen

~Selam joni wendeme endet neh? Ahunm bedegami sele abate abun echge yohanes ze tegiru yaregulegin lememeseker new abate ahunm behon yelben meshat selmfesemulegi ena kezi befit be sera gudaye tiru huneta west alneberekum kezam abate teyekewachew eswachewem alaseferugim enam lene syesemugi abate lehulachinm yesmun keri yeteyekewachewnm semetewegi le memesker yabekagi..antenm fetari yetebekeh ....agerachenen selam yaregilen

~ሰላም ጆኒ ባለፈው መጋቢት 17 በነበረው ጉዞ ላይ መጥቼ ፀበላቸውን ይዤ መጥቼ ለታመሙ ሰዎች ስጠው እና አንዱዋ ገዋ ደኛዬ ሁሌ ጆሮዋን ያማታል እና ያባታችንን ፀበል ሰጠዋት ከዛ ጆሮዋን ተዋትና ሆዴ ውስጥ መገላበጥ ጀመረ አላስትኛ አለኝ ሀክም ቤት ልሂድ ስትለኝ ምልክቱን ያየሹ በፀበላቸው ነው ብዬ ስእለ አደናቸውን ሰጠዋት በሱ ስታሽ የሚገላበጠው ይተወኛል አለች አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ጨርሰው ምረዋት ለምስክርነት ያብቅዋት
ለደጃቸው ያብቅዋት

~Selam Johnny,
Tsadequ abatachen yaderegulegn misikrnet new. Ke hulet ken befit semonun yetgedeluten wegenochachen photo endagatami internet lay ayche betam dengche lelitun enkilf yemiwesdegn almeselegnm neber. Abate beselam asadrugn beyachew selam asaderugn. Wediyaw gin salmesekir kerche zare lelit chinik belogn enkilf saywesdegn adere. Ebakih meskrelegn. Abatachenin yeseten Egziabher yimesgen. Tsige dingil negn.

~ሰላም እንደምን አለክ የእግዛብሄር ቤተሰቦች እንኳን አደርሳችሁ ለሀምሌ አቦ እውነት ሁሌም ጠርቼ አቸው የማያሳፍሩኝ ፃድቁ አቡነ እጨጌ ክብር ምስጋና ይሁን ልጄ ላይ አፋ ውስጥ ክፍተት አየሁባት በጣም ደነገጥኩ ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ ነገርኳቸው ስህላቸውን ገድላቸውን የኪዳነ ምህርት ስህል የቅዱስ ሚካኤል ስህል አድኖ ደባበስኳት የአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ፀበል የባታለማርያም ፀበል አጠጣኋት ክብርም ምስጋና ይድርሳቸው ያየሁት የለም እውነት ለፈጣሪ የሚሳነው የለም ክብር ምስጋና ለመድሀንያለም

~ሰላም ጆኒ እንደምን አመሸህ ሁሌም ጠይቄ የማያሳፍሩኝ አባቴ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው
1 ሰኔ 20 ጎደኛዬ ሰርጀሪ ነበራት አቡነ እጨጌ በሰላም ጨርሳ ወደቤቷ እንድትገባ ለመንኳቸው እግዚያብሄር ይመስገን በሰላም ገብታለች
2ልጄ አይኑ ላይ ኪንታሮት ወቶበት እምነታቸውን ቀብቼ በ3ቀኑ ጠፍለት ምስክርነት ሰጥቼ ነበር ከዛ በስሞት ሳንቲም እሰጣለው ብዬ እረሳሁት ተመልሶ እዛው ላይ ወጣበት አባቴ ይቅር በሉኝ ነገ በለተ ቀናቸው እሰጣለው ጨርስው እንዲያጠፉልኝ ጸልዩልኝ
በተቻለን ስለት አንርሳ

~Beseme Abi wewelid wemenfesi kidusi AHADU Amilaki Amen Johnny endetelemedaw yabatan dinik sira mesikiriling enatan kegorebati gari yemiyachakachikati guday neber abatan ebakiwot yesewochin hasabi asilewitu alikwachaw gimaraw tiru new mechareshawin yasamirut

~ሠላም ጆኒ ምስክርነት ለመስጠት ነው 1 በጣም ያስጨነቀኝ ነገር ነበረ ለአቡነ እጨጌ እና ለቅድስት አርሴማ ከዚህ ጭንቀት እንዲያወጡኝ ለምኛቸው መልስ ሰተውኛል።2 በጣም ታምሜ ሀኪም ቤት ገብቼ ነበር እንዲያድኑኝና የህክምና ውጤቴን ጥሩ እንዲያደርጉልኝ ለምኛቸው ጥሩ አድርገውልኛል።3 ልጄን ላሳክም ሄጄ እባክሽ ቅድስት አርሴማ የልጄን ውጤት ደህና አድርጊልኝ ብዬ ደህና ነው ብለውኛል እኔን ሀጢያተኛዋን የሠሙ የሁላችሁንም ልመና ይስሙ ሌላም የጠየኳቸው እሳቸው የሚያውቁት ብዙ ነገር አለ እንደሚያስተካክሉልኝ አምናለሁ አፀደ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

~ምስክርነት
1 12/10 2014 ጉዞ ሄጀ ነበረ ስለት ለማድረስና ገዳማቸው ድጋሜ ለመርገጥ ብዙ ቀን አስቤ ቀርቻለሁ አሁን ግን ለደጃቸው አብቅተውኛል
2 ገዳማቸው ሰሄድ 2 መንታ አባታችን የሰጡኝ 1አመት ከ 3ወር ጥየ ስለሄድኩ ሰግቸ ነበር ስመለስ ምንም ሳሉ አገኘኃቸው
3 ከገዳም ስመለስ ወደ ደ/ዘይት መኪና አጥቸ የተገኘው መኪናም በጣም ሱኛ ስለነበር ደንግጨ እየለመንኳቸው በስላም ደርሻለሁ
4 ትንሽ መንገድ ሰሄድ እግሬን
ያመኛል እናም መንገድን አደራ ህመሙ አደራ ከቀረሁም መንገድ ልቅር ብየ ነበር የወጣሁ ተመስገን ያሁሉ ጭንቀት ጠፍቶ በሰላም ደርሸ መጣሁ
5 ሁሌም የሚያስጨን መንፈስ አለ ወደ ጸበል ስገባ አንዴ ሳቅ ደግሞ ሃለኛ ጩኽት ምልክት አይቻለሁ አምሮየን ሰላም አድርገው ድጋሜ ለመመስከር ደጃቸው ለመምጣት ያብቁን አምላከ አቡነ እጨጌ ዮሃንስ ተመስገን ጻዲቁ አባቴ ምስጋና ይድረስዎት::

~ስበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን::ባለቤቴ ለአንድ ትልቅ ድርጅት ስራ ስርቶ ክፍያውን በግዜው ሳይፈፅሙለት ቀርተው ሰኔ 30 ደረሰ እናም አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስን ክፍያውን እንዲያስፈፅሙለት ለምነናቸው ይሄው በእለተ ቀናቸው ክፍያው ተፈፅሞለታል።አባቴን በውሎየም በአዳሬም በመንገዴ ሁሉ በህይወቴ ስለምጠራቸው ሀሌም እጄን ባፌ እንዳስጫኑኝ ነው። አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስን አባትና መጠጊያ አድርጎ የሰጠን
እናቱ ቅድስት ማርያምን እናትና መጠጊያ አድርጎ የሰጠን ጌታ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ሁሌም ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን።

~++++++የንግስ ጉዞ፦ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ ፳፱ 29!
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ሐምሌ 29፳፱ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ
ሐምሌ28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212