Get Mystery Box with random crypto!

፨፨፨ምስክርነት _++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)

፨፨፨ምስክርነት _++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም!
_ሰላም የፃድቁ ምስክርነት ለመስጠት ነው።
ልጄ በተደጋጋሚ ግማሽ ጭንቅላቷን ያማታል ከማክሰኞ ጀምሮ እስከ አርብ ድረስ እራሷን እያመማት በመዳኒት ነበረች። ግን እምነትና ፀበልም አደርጋለሁ ምንም ለውጥ የለም። አርብ ሌሊት ፃድቁ በዚህ እምነትና ፀበል የልጄ ጭንቅላት ላይ ያለውን አጋንንት አንስተው ካልማሩልኝ የእርሶ ፀበል ለኔ ስላልተፈቀደ ሁለተኛ አልነካም ብዬ አምርሬ ነገርኳቸው። ከዛም ቅዳሜ ለእሁድ ምንም ሳያማት አደረች።
በጭንቀት ውስጥ ሆኜ ፃድቁን አባቴን አስቀይሜያቸዋለሁ ይቅር ይበሉል።
ትግስት የለንም እንጂ ስማቸውን በመጥራት ብቻ እንድናለን ድነናልም።
እግዚአብሔር ይመስገን!

_ሰላም ጆን ምሰክርነት ለመስጠት ነው በመጀመርያ በመዘግየቴ አባታችን ይቅር ይበሉኝ በመቀጠል እኔና አንድ ጓደኛዬ ሚያዝያ 8 በነበረው ጉዞ ወደ አባታችን አቡነ እጨጌ ገዳም ተጓዝን ስንመለስ ፀበላቸውንና እምነት ይዘን ተመለስን ከዚያ ለሰዎች ፀበሉንና እምነቱን አከፋፈልን ከዚያም አንድ ጓደኛችን ፀበሉንና እምነቱን እየተቀባው ከትንሽ ጊዜ በኋላ ከሚያመው ህመም ለውጥ አይቼበታለሁ እየተሻለኝም ነው ብሎናል ሲቀጥል እኔም ፀበላቸውንና እምነቱን እየተቀባሁኝ እኔም ጋ በጤናዬ ላይ ለውጥ እያየሁበት ነው በስራዬም በኩል የነገርኳቸው ነገር ነበር እሱም በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ክብር ለአባታችን ይግባቸው አሁንም በህይወታችንu በኑሮአችን በስራችንም እንዲሁም በሁሉም ነገራችን ላይ ተገኝተው ይባርኩን በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይሁን አሜን ለስለታቸውም ያብቁን ሀይለ ገብርኤል ነኝ በፀሎታችሁ አስቡን።

_ሰላም ወንድሜ ጆን ከዛሬ 6ወር በፊት እናቴን አባት ICU ውስጥ ገብታ ነበረ እና እዛ የምትሠራ ነርስ የ አባቴን አቡነ እጨጌ ዮሀንስን ፀበል ታጠጣት ሠውነቷንም ትቀባባት ነበረ እና እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ደህና ናት አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል::
አሁን ደግሞ አባቴ ስራ የለውም እቤት ነው የሚውለው እና አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ደና ስራ ሰጥተውት ከቤት እንዲወጣ አድርጉልኝ እባኮትን

_አባቴ ዛሬ እንደ ሁልጊዜው አስደስተውኛል..ለጓደኛዬ የአባቴን ተአምር ሁሌ እነግራት ነበር ከዛ በትዳሯ ምክንያት ችግር ውስጥ ገብታ እቤቴ መጥታ ገድላቸውን ተሻሽታ ፀሎት አርጋ ሄደች የኔ አባት ታዲያ አላሳፈሩኝም ተአምረኛና ፈጥኖ ደራሽ መሆናቸውን አሳዩልኝ አባቴ ሚስጥረኛዬ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ተመስገን

_# selam jhonny tena yesetelegne welete hiwot ebalalehu abatachen tsadiku abune achege yohannes yaregulegnen endehulewu zarem lememesiker new ...kegne ejen tameme abito serochen betam eyamemegne neber ena beso wedelela endayekeyerebegne feriche abatachechen lemegnachewu eminetachewunem tekebeche ebitetu keneso himemum eyetefalegne new ... cheriso enditewegne yefetari fikadu yehunelegne... tsadikun yeseten fetariyachen kibir misgana yegebawu

_ehte mariyam ebalew abte abune ecgen kweku gemro teykyachew ysferuge yelem abte hulem lenseha endabkuge emsenachew nber bersachew erdata kasebkut belay nesha gebaw keder tetmku weste selam agtwale ahunm wedfetem hulem endemerduge amnalew ahunm masebewn asktwelge bdgami lememsker yabkugege,dejcwen lmreget yabukuge.. wedeme antem esachwen endenwek selerdahen edemna tena ysetehe adera msekrelge

_ምስክርነት ለመስጠት ነው
ፃድቁ ደጅ ደርሼ ከመጣሁ ጀምሮ ሙሉ ሰላሜ ተመልሷል ከሳምንት በፊት ለሊት 10 ሰዓት ላይ ሀይለኛ ራስ ምታት ያዘኝ የፃድቁን ፍቅረ ምስል ይዤ ራሴን እየደባበስኩ በጣም አለቀስኩ ከደጁ የገዛሁት እጣን ነበረኝ ታጠንኩት ክብር ለፃድቁ እንቅልፍ ወሰደኝ መርፌ ካልተወጋሁ ማይተወኝ ህመም ስነሳ ተፈውሻለው ፃድቁ ለኔ የዋሉልኝ ውለታ ብዙ ነው።
ፃድቁን የሰጠን የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን።

_Selam wendema jony endat nake sela abata abunachega yohanes mesekirenat lemesetate nw abata teyekachew MNM kelkelaweg ayawekum INA ena eheten keahunu fetenachen ke gud awetun beya lemegachew nebare alasaferugim ename ehetam tiru wetate ametetan alekuale egziabehare yemesgane kiber leesachew yehun le anazegawe kidus egziabehare abe lelawe demo washing machine tebelashetoben semachewen tereten alasaferunem seretolenale yanu ken ena le enata demo ye metetelew equbi nebare asetetewatale bezu negate aregeweligale be esachew bezu bezu nw yalefkut mn alebat salemesakir yekerehut kala yekir yebelugi abata ahunem yeteyekuwachew bezu negar ala tesaketolige lememeskar yabekagi adera wdendema meskirelige yagelegelot zemenkin yebarekawe wendema

_ሰላም የ እግዚያብሔር ቤተሰቦች የ ድንግል ማርያም የ አስራት ልጆች::
አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ያደረጉልኝ ተአምር
-ባለቤቴ የ ትርፍ ጊዜ ስራ እዲሰራ በጣም እንፈልግ ነበር ነገር ግን ከሰው ጋ ብዙም ስለማይቀራረብ ለብዙ ጊዜ ማግኘት አልቻለም ነበር :: አሁን እግዚያብሔር ይመስገን ለአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ነግሬቸው ነበር አሁን ሁለት የተለያየ ቦታ ጀምሯል::
~ወርሀዊ የ እርገግዝና ክትትሌ መልካም እንዲያደርጉልኝ ነግሬያቸው ነበር በ ጥሩ ሁኔታ ጨርሠውልኛል የኔ ደግ አባት :: እርሳቸውን የ ሠጠን አምላክ የተመሠገነ ይሁን ::እኔን ሀጢያተኛዋን የሠሙ እናንተን ይስሟችሁ::

_Wendeme Johny selame EGZIABHER khulachn ga yhun tsadku abate yhew bmngdachw askdmw asamrw mretu endayanshratet kdmew astkaklwln and znab saynkan andm sanwedk sangoda beselam adrsew mlswnal kbr ygbachwna abate asbulgn yalkuachwn swoch endale ldjachw eyabkulgn nw btmhrtem bsrayem kfite nachw ktayun ersachw yakalu EGZIABHER bwdedew tlk project asjmrn Tru lay adrswlgn leketay mtche enddmmskr ergtgna ngn tsadku yngrkuachwn yasakulgn leguadgnaye yfrdbt gudayun