Get Mystery Box with random crypto!

።።የአመቱ 2014 አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ የመጨረሻ ጉዞ{ ሐምሌ 28/29} ፨ሐ | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)

።።የአመቱ 2014 አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ የመጨረሻ ጉዞ{ ሐምሌ 28/29}
፨ሐምሌ 28/29 ታላቅ በዓል ንግስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ዕረፍታቸው ሐምሌ 29 ነው።
፨ሐምሌ 28/29 የአመቱ የመጨረሻ ጉዞ ሲሆን ጸበሉ በክረምቱ ምክንያት ከጥንትም ጀምሮ ሐምሌ 29 የጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ዕረፍት ዕለት የሚዘጋ ሲሆን፤ጸበሉ ተባርኩ መስከረም 29/2015 የጻድቁ መስቀላቸው መቋሚያቸው ወጥቶ ጸበላቸው ጋር ሄዶ ተባርኮ የመጠመቅበት ዕለት ነው።
ለበረከቱ ያብቃችሁ!
ለበለጠ መረጃ፦
0911190212
0911481388
0979986969
0901002929
ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!