Get Mystery Box with random crypto!

ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

የቴሌግራም ቻናል አርማ gitmnamuzika — ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹
የቴሌግራም ቻናል አርማ gitmnamuzika — ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹
የሰርጥ አድራሻ: @gitmnamuzika
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.30K
የሰርጥ መግለጫ

ግጥምና ሙዚቃ የሚቀርብበት ቻናል ነው ይከታተሉ ጥሩ ጥሩ ሙዚቃ ሚክስ ከፌሊኖቫ ጋር
Creator@fellynovaa
Invite link to share
https://t.me/ vKDN0lXKiKFmN2M0

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-03-24 20:03:09 አልጥም ቢልሽ ሀዘን
አልጥም ቢልሽ ስቅ፣
በውድ ገዛሺው የሸጥሽውን ሳቅ፣

ነገረ ስራሽ ማውደም ሆኖ ማልማት፣
ሆነብሽ ነገሩ
ሁለት አፍ ይዞ የራስ አፍን ማማት፣

____
መታሰቢያነቱ
በኢትዬጲያ ሙተው ለማናቃቸው (ለቀሩት)

ግዕዝ ሙላት
@geez_mulat
154 views17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 20:02:24 አልጥም ቢልሽ ሀዘን
አልጥም ቢልሽ ስቅ፣
በውድ ገዛሺው የሸጥሽውን ሳቅ፣

ነገረ ስራሽ ማወደው ሆኖ ማልማት፣
ሆነብሽ ነገሩ
ሁለት አፍ ይዞ የራስ አፍን ማማት፣

____
መታሰቢያነቱ
በኢትዬጲያ ሙተው ለማናቃቸው (ለቀሩት)

ግዕዝ ሙላት
@geez_mulat
110 views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 15:42:44 ወላድ አትሆን ስላት ፥ምጧ አይሎ
ጭንቀቷ ይሰማል፣
አሁንስ ኢትዬጵያ
አንቺን ትመስል ልትሰደድ ሁኗል፣
_

ልሰሰደድስ ብትል፥ መሸሸጊያ ጥግ የላት፣
ማሪያምዋ አላንቺስ፥ ለምድሯ ማን አላት፣?

____
@geez_mulat
ግዕዝ ሙላት

share
508 views12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 15:40:34 ቃል…
(ሰለሞን ሳህለ)
--------------
ከጎጆው አጠገብ በረንዳው ላይ ቆሞ
ስለሷ እያሰበ ደጋግሞ ደጋግሞ
የጻፈውን ግጥም እያነበበችው
የናፈቀው ፊቷን በእንባዋ አጠበችው
‘’ቃልሽ ቀን ነበረው…
ቃልሽ ቅን ነበረው…
ቃልሽ ቀን ገደለው…’’
የሚለውን መግብያ ዘጠኝ ጊዜ አንብባ
ቃሏንና ቀኗን አንድ ላይ አስባ
መአልትና ሌቱን አንድ ላይ ሰብስባ
የገደለችውን ቀን ልክ እንዳወቀችው
የናፈቀው ፊቷን በእንባዋ አጠበችው
‘’ህይወት ውጣ ውረድ የትሙ ብዙ ነው
ቀን የገደልሽውም አውቀሽ ሳታውቂ ነው
በፀሀይቱና በጨረቃ መሀል
በሰዓታት እጣ በቀን ማታ ክፍል
ከአንደኛው ትንፋሼ ቀጣዩ ሲቀጥል
ስጠብቅሽ ነበር ከእስትንፋሴ እኩል
እዛው ነሽ አውቃለሁ እዚህ ነሽ መጥተሻል
ልቤ ገራገር ነው እስከዚህ ያምንሻል!’’
የሚለውን መዝጊያ ዘጠኝ ጊዜ አንብባ
ፎቶ ደብዳቤውን አንድላይ ሰብስባ
ፍቅር የሰጣትን በፍቅር አስባ
ልበ ገራገሩን…
ልቡን እንዳደማች ልክ እንዳወቀችው
የናፈቀው ፊቷን በእንባዋ አጠበችው !!

Solomon Sahele
979 views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 12:44:14 ልጠብቅሽ አደል??...

እየጠበቅሁሽ ነው
ራሴን ከጭስ ላይ ከሲጋራ አርቄ የያዝኩትን ቂም ሁል በይቅርታ ፍቄ
ያኔ አንች ስትሄጅ
የተጣላሁትን ራሴን ታርቄ
ትመጫለሽ አደል ልጠብቅሽ ስቄ? ነው ወይስ ቀርተሻል?
ያሳለፍነው ጊዜ ቀመሩ ጠፍቶሻል? ከነመፈጠሬ እኔን ረስተሻል?
ቢሆንም ቅጠሪኝ እመጣለሁ በይኝ
ግድ የለም የኔ ውድ ቅጠሪኝ ባትመጭም
ልቡን ለተቀማ
በቃላት ከመሞት
ዘላለም መጠበቅ ሳይሻል አይቀርም
ትመጫለሽ አይደል???
@peom_by_peom

by belaya
973 views09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 08:17:07
ዓለም ላይ የተረዳውት" ማንበብ ዘመናዊነት አይደለም" አለማንበብም ዘመናዊነት አይደለም" ምክንያቱም ነገሮች ሚመዘኑት ዓለም በምትቀርፃችሁ ሀሳብ ልክ ነውና ዘመናዊነትን ምታለብሰው... ስለወሲባዊ መፅሓፍ ማንበብ ዓለም ልትደግፍ ትችላለች ምክንያቱም አንባቢ በሚል ሀሳብ "ስሜት አማኚ "ለማድረግ ስለምትሻ !!.
አላነበባችሁም ወይም ምንም ሳታውቁ ዓለምን ተቀበላችሁ ማለት ዘመናዊነት አያሸልምም ነጥቡ እዚህ ላይ ነው ለነፍስ እና ለህሊና ሚያረካ ነገር ማንበባችሁ ደግሞ ለዓለም ዘመናዊ አያሰኛችሁም..!
ለዛ ነው ሁሉም ያነባል ማንም የዓለም ህዝብ ያነባል ግን ለህሊና እና ለመንፈስ ማረፊያ ሆኖት አያውቅም ስለስሜት መፅሓፍ እያነበብን በሙቀት እና በጥልቅ ወሲብ ሀሳብ ከተወሰድን ምኑን የህሊና እረፍት አገኜን ሊባል ነው ???...ተቅበዝባዥ ሆነናል !!!


@geez_mulat
75 views05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 06:03:02
ሰላም ቤተሰብ ቻናላችን ላይ ሰዎች left እያሉ እዬወጡ ነው መስተካከል ያለበትን ነገሮች ብትነግሩንና ያሉንን ሰዎች ከመውጣት ብንጠብቃቸውስ ????

comment section ላይ ፃፉልን ችግሩ ምን እንደሆነ ???
178 views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 10:52:19 https://vm.tiktok.com/ZMYQ81eMh/
719 viewsጥ ቁር ዝምታ, 07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 10:52:18 https://vm.tiktok.com/ZMYQ81eMh/
707 viewsጥ ቁር ዝምታ, 07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 04:23:07 ዲዛ ?
____
ጭርት ያሳመፀው መአት በመርዜ ስፈታት  ፣
በዲዛ እንሶስላ አልሆን ሲለው መብዛት፣

ዘመን ቀን አይቶ አሞራ በሳመው ወዜ ፣
ከጭልፊት አፍ አድሮ ፍትህ ያዘ ጊዜ፣
እርግብ ሲከበክብ በወደቀ እህል ቁራ ሆነ ልቤ፣

ከተወለድኩ ኋላ ለመጣ አርምሞት፣
ከመሞቴ በፊት ለሚመጣው መሞት፣
ጭርት ከአፍ ሲሆን ይዘበናል ( አ)መት፣
እመት ማር አለቺው ያንን የሰው ሀሞት፣

ዛፍ ሊወርሱ አንካሳ ቁራ ቢያዘምቱ፣
ባዶ አሞራ ሆነ
በየ'ዲዛው ቤት ቢዘምቱ ቢዘምቱ፣
__
   ( ዲዛ )
____
    ግዕዝ ሙላት
@geez_mulat
868 viewsጥ ቁር ዝምታ, edited  01:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ