Get Mystery Box with random crypto!

ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

የቴሌግራም ቻናል አርማ gitmnamuzika — ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹
የቴሌግራም ቻናል አርማ gitmnamuzika — ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹
የሰርጥ አድራሻ: @gitmnamuzika
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.30K
የሰርጥ መግለጫ

ግጥምና ሙዚቃ የሚቀርብበት ቻናል ነው ይከታተሉ ጥሩ ጥሩ ሙዚቃ ሚክስ ከፌሊኖቫ ጋር
Creator@fellynovaa
Invite link to share
https://t.me/ vKDN0lXKiKFmN2M0

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-02-20 18:05:27 Watch "ጥያቄ (ዕንባን ያገኜው ማነው ??) ..#ግዕዝ on YouTube

__
498 viewsOne, 15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 18:04:38 Watch "ጥያቄ (ዕንባን ያገኜው ማነው ??) ..#ግዕዝ
on YouTube






__
525 viewsOne, edited  15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 09:47:03 ስትቀርቢኚ ጋኔሌ ይነሳል
___-

ደግ አረግሽ ደግ አረኩ
ስቴጂ ከአይኔ፣
ከማልቀስ በፊት
ጥርሴ አልታየም እጂ
ስቄለው እኔ፣

እውነቱን ልንገርሽ ለሳቄ ምሳሌ፣
    ትቶኛል ለቆኛል...
አንቺ ከሄድሽ በኋላ የሚያስጮህ ጋኔሌ ፣
     ለካ
መቅረብሽ ነበር የጋኔል አለሌ፣
መራቅሽ ግን
ሆኖ ተገኜ የመዳን ፀበሌ ፣

ሸሸሺኚ
ሸሸውሽ፣
ሸኜሺኚ
ሸኜውሽ፣

ግና
እዚህ ላይ ደግ አረኩ፣
ያላረግሺው እኔ ብቻ አረኩ፥
እኔ አንቺን አይደለው
ስትክጂኚ ግን ታመንኩ፣
____

ግዕዝ ሙላት


@geez_mulat
435 viewsOne, edited  06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 16:05:23 -ማር____ትሬዛ እና እኔ ---
_---------_

አድሮ ለማያስብ ገዝፎ ላስጠላሺኚ፣
ለአምሳሉ ሲባል በአባትሽ ፊት ነበር
በማር  የገዛሺኚ...፣
ትሬዛሺን ትተሺ  ለአንገትሽ አሰርሺኚ፣
(ይሁን አልኩ ...አመንሺኚ)

በእኔ ብቻ  ስምሽ!
በበአል ሲስሙሽ፣
ላታወሪ ነገር ቡና ጠጥተው አሙሽ፣

ባሪያ ለሚንቀው
የክረምት ወር መቃ ሙቶ ለሚሳሳሽ፣
ይሄ ዓለም እኮ
በሸለምሺው ፈረስ
አንቺኑን ነበር ለመጫን የረሳሽ፣

ሳስብ መርሳትሽን፣
ሳለቅሰው ለቅሶሽን
ስሆነው ትክሽን፣
ስንቴ ተገተርኩ
አማጥኩ መምጣትሺን፣
ለበደልሽው ልቤ ጠብቄ ይቅርታሽን፣

እንጃ ግን...ምህረትሽን...

____

# ግዕዝ ሙላት


@geez_mulat
501 viewsOne, edited  13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 08:51:08 ማን ነህ አትበሉኝ
።።።።።።።።።።።።።
ማነህ ለምትሉኝ እራሴን ላብራራ
እኔ ማለት ሰው ነኝ በሰው የምኮራ



...
እኔ ማለት
በሀበሻዊነቴ የምኮራ
ሙሉ እምነት ያለኝ በስራ
በማንነቴ ከመጡ የማልፈራ
ሀገሬን ደጋግሜ የምጠራ
ስለ ሰው ክፉ እማለወራ
እኔ ማለት ሰው ነኝ ያልወጣሁ ከሠው ተራ
እኔ ማለት.
.
.
ሙሉውን @belayayenew ማየት ትችላላችሁ also join channel

by belaya
319 viewsbelaya, 05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-18 12:51:42 -____---

የኔን ከንፈርሽ ፣
ባሪያ ለሚንቀው ለሆነው ባሪያሽ፣

ቆሜ.. አዳሪ ስሆን
ሳስብ መርሳትሽን፣
አቤት ስንቴ ቆምኩኚ
ለበደልሽው ልቤ ፥
ጠብቄ ይቅርታሽን፣

____

# ግዕዝ ሙላት


@geez_mulat
657 viewsOne, edited  09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 18:40:25 ያፈላስፈኛል
----------------
አተኩሬ እያየሁ በስንኜ ላቅፍሽ
ገፅሽን እያሰብኩ በምናብ ልስልሽ
ተግባሬን ስጀምር በነሽ እየጠፋሽ
ድንገት ሳላስበው ፈላስፋ ሆንኩልሽ
ከዛ በኋላማ
እፈላሰፋለሁ እያሰላሰልሁሽ
እናም
ከአለምሽ አለም የኔን አለም ሳልም
ካንች አለም አለሜን በገሀድ ባጣውም
ባንች የጀመርኩትን ፍልስፍና አልተውም
ይኧው ዛሬም ቢሆን
እፈላሰፋለሁ እያሰላሰልሁሽ
ዘምናት አልፈዋል በምናብ ከሳልኩሽ
by Belaya
please go and join(https://t.me/belayayenew)
514 viewsbelaya, 15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 10:24:17 please join this channel.(https://t.me/belayayenew)
208 viewsbelaya, edited  07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 09:59:12 ግደል ያለው ገዳይ
በሬሳ ይጣላል ፣

ታሪክ ያለው አበሳ
ሳይፃፍም ያልፍል ፣

የኔ ሰው ሞኚ ነው
በራሱ ይጣፍል፣
____
ግዕዝ ሙላት
@geez_mulat
613 viewsOne, edited  06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 21:18:00 እኔ እና ሚስቴ (ከ "ሀ" እስከ "ፐ") ከእለታት በአንድ ቀን ( ከ "ሄ" እስከ"ሆ") ========================= ያው እንደነገርኩት አይኔም አንዷን ሸጋ ቆንጆ ፈልጎ አመጣልኝ እግሬም በኩሩ አረማመድ ፊቷ ላይ ሄደልኝ አፌም ብዙ ቃል አውርቶ ልቧን ሰረቀልኝ ንጣታሙ ጥርሴም አይንን በሚማርክ ባማረ ፈገግታ ብልጭ ባለ ጊዜ …
920 viewsbelaya, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ