Get Mystery Box with random crypto!

እኔ እና ሚስቴ (ከ 'ሀ' እስከ 'ፐ') ከእለታት በአንድ ቀን ( ከ 'ሄ' እስከ'ሆ') ===== | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

እኔ እና ሚስቴ (ከ "ሀ" እስከ "ፐ") ከእለታት በአንድ ቀን ( ከ "ሄ" እስከ"ሆ") ========================= ያው እንደነገርኩት አይኔም አንዷን ሸጋ ቆንጆ ፈልጎ አመጣልኝ እግሬም በኩሩ አረማመድ ፊቷ ላይ ሄደልኝ አፌም ብዙ ቃል አውርቶ ልቧን ሰረቀልኝ ንጣታሙ ጥርሴም አይንን በሚማርክ ባማረ ፈገግታ ብልጭ ባለ ጊዜ …