Get Mystery Box with random crypto!

ግደል ያለው ገዳይ በሬሳ ይጣላል ፣ ታሪክ ያለው አበሳ ሳይፃፍም ያልፍል ፣ የኔ ሰው ሞኚ ነ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ግደል ያለው ገዳይ
በሬሳ ይጣላል ፣

ታሪክ ያለው አበሳ
ሳይፃፍም ያልፍል ፣

የኔ ሰው ሞኚ ነው
በራሱ ይጣፍል፣
____
ግዕዝ ሙላት
@geez_mulat