Get Mystery Box with random crypto!

ያፈላስፈኛል ---------------- አተኩሬ እያየሁ በስንኜ ላቅፍሽ ገፅሽን እያሰብኩ በምናብ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ያፈላስፈኛል
----------------
አተኩሬ እያየሁ በስንኜ ላቅፍሽ
ገፅሽን እያሰብኩ በምናብ ልስልሽ
ተግባሬን ስጀምር በነሽ እየጠፋሽ
ድንገት ሳላስበው ፈላስፋ ሆንኩልሽ
ከዛ በኋላማ
እፈላሰፋለሁ እያሰላሰልሁሽ
እናም
ከአለምሽ አለም የኔን አለም ሳልም
ካንች አለም አለሜን በገሀድ ባጣውም
ባንች የጀመርኩትን ፍልስፍና አልተውም
ይኧው ዛሬም ቢሆን
እፈላሰፋለሁ እያሰላሰልሁሽ
ዘምናት አልፈዋል በምናብ ከሳልኩሽ
by Belaya
please go and join(https://t.me/belayayenew)