Get Mystery Box with random crypto!

-____--- የኔን ከንፈርሽ ፣ ባሪያ ለሚንቀው ለሆነው ባሪያሽ፣ ቆሜ.. አዳሪ ስሆን ሳስብ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

-____---

የኔን ከንፈርሽ ፣
ባሪያ ለሚንቀው ለሆነው ባሪያሽ፣

ቆሜ.. አዳሪ ስሆን
ሳስብ መርሳትሽን፣
አቤት ስንቴ ቆምኩኚ
ለበደልሽው ልቤ ፥
ጠብቄ ይቅርታሽን፣

____

# ግዕዝ ሙላት


@geez_mulat