Get Mystery Box with random crypto!

ማን ነህ አትበሉኝ ።።።።።።።።።።።።። ማነህ ለምትሉኝ እራሴን ላብራራ እኔ ማለት ሰው ነኝ በሰው | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ማን ነህ አትበሉኝ
።።።።።።።።።።።።።
ማነህ ለምትሉኝ እራሴን ላብራራ
እኔ ማለት ሰው ነኝ በሰው የምኮራ



...
እኔ ማለት
በሀበሻዊነቴ የምኮራ
ሙሉ እምነት ያለኝ በስራ
በማንነቴ ከመጡ የማልፈራ
ሀገሬን ደጋግሜ የምጠራ
ስለ ሰው ክፉ እማለወራ
እኔ ማለት ሰው ነኝ ያልወጣሁ ከሠው ተራ
እኔ ማለት.
.
.
ሙሉውን @belayayenew ማየት ትችላላችሁ also join channel

by belaya