Get Mystery Box with random crypto!

ስትቀርቢኚ ጋኔሌ ይነሳል ___- ደግ አረግሽ ደግ አረኩ ስቴጂ ከአይኔ፣ ከማልቀስ በፊት ጥርሴ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ስትቀርቢኚ ጋኔሌ ይነሳል
___-

ደግ አረግሽ ደግ አረኩ
ስቴጂ ከአይኔ፣
ከማልቀስ በፊት
ጥርሴ አልታየም እጂ
ስቄለው እኔ፣

እውነቱን ልንገርሽ ለሳቄ ምሳሌ፣
    ትቶኛል ለቆኛል...
አንቺ ከሄድሽ በኋላ የሚያስጮህ ጋኔሌ ፣
     ለካ
መቅረብሽ ነበር የጋኔል አለሌ፣
መራቅሽ ግን
ሆኖ ተገኜ የመዳን ፀበሌ ፣

ሸሸሺኚ
ሸሸውሽ፣
ሸኜሺኚ
ሸኜውሽ፣

ግና
እዚህ ላይ ደግ አረኩ፣
ያላረግሺው እኔ ብቻ አረኩ፥
እኔ አንቺን አይደለው
ስትክጂኚ ግን ታመንኩ፣
____

ግዕዝ ሙላት


@geez_mulat