Get Mystery Box with random crypto!

ወላድ አትሆን ስላት ፥ምጧ አይሎ ጭንቀቷ ይሰማል፣ አሁንስ ኢትዬጵያ አንቺን ትመስል ልትሰደድ ሁኗ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ወላድ አትሆን ስላት ፥ምጧ አይሎ
ጭንቀቷ ይሰማል፣
አሁንስ ኢትዬጵያ
አንቺን ትመስል ልትሰደድ ሁኗል፣
_

ልሰሰደድስ ብትል፥ መሸሸጊያ ጥግ የላት፣
ማሪያምዋ አላንቺስ፥ ለምድሯ ማን አላት፣?

____
@geez_mulat
ግዕዝ ሙላት

share