Get Mystery Box with random crypto!

አልጥም ቢልሽ ሀዘን አልጥም ቢልሽ ስቅ፣ በውድ ገዛሺው የሸጥሽውን ሳቅ፣ ነገረ ስራሽ ማወደው | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

አልጥም ቢልሽ ሀዘን
አልጥም ቢልሽ ስቅ፣
በውድ ገዛሺው የሸጥሽውን ሳቅ፣

ነገረ ስራሽ ማወደው ሆኖ ማልማት፣
ሆነብሽ ነገሩ
ሁለት አፍ ይዞ የራስ አፍን ማማት፣

____
መታሰቢያነቱ
በኢትዬጲያ ሙተው ለማናቃቸው (ለቀሩት)

ግዕዝ ሙላት
@geez_mulat