Get Mystery Box with random crypto!

ዲዛ ? ____ ጭርት ያሳመፀው መአት በመርዜ ስፈታት  ፣ በዲዛ እንሶስላ አልሆን ሲለው መብዛት፣ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ዲዛ ?
____
ጭርት ያሳመፀው መአት በመርዜ ስፈታት  ፣
በዲዛ እንሶስላ አልሆን ሲለው መብዛት፣

ዘመን ቀን አይቶ አሞራ በሳመው ወዜ ፣
ከጭልፊት አፍ አድሮ ፍትህ ያዘ ጊዜ፣
እርግብ ሲከበክብ በወደቀ እህል ቁራ ሆነ ልቤ፣

ከተወለድኩ ኋላ ለመጣ አርምሞት፣
ከመሞቴ በፊት ለሚመጣው መሞት፣
ጭርት ከአፍ ሲሆን ይዘበናል ( አ)መት፣
እመት ማር አለቺው ያንን የሰው ሀሞት፣

ዛፍ ሊወርሱ አንካሳ ቁራ ቢያዘምቱ፣
ባዶ አሞራ ሆነ
በየ'ዲዛው ቤት ቢዘምቱ ቢዘምቱ፣
__
   ( ዲዛ )
____
    ግዕዝ ሙላት
@geez_mulat