Get Mystery Box with random crypto!

- ሻሽ ወገብ በሌለው ማደሪያ ቤት ያለች፣ የሆነች አራስ ሴት ጭቃ ላይ ቁማለች፣ ወይ ወልዳ አል | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

-

ሻሽ ወገብ በሌለው ማደሪያ ቤት ያለች፣
የሆነች አራስ ሴት ጭቃ ላይ ቁማለች፣

ወይ ወልዳ አልፀደቀች ፣
ወይ መክና አልሞተች፣
እንዲሁ በባዶ ኢትዬጵያን መስላለች፣
_
ግዕዝ ሙላት

@geez_mulat