Get Mystery Box with random crypto!

ሰው የልማድ ውጤት ነው ዓለም የልማድ ውጤት እንደሆነችው ሁሉ በልማድ እናጣት ዘንድ የተሰጠችን የ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ሰው የልማድ ውጤት ነው
ዓለም የልማድ ውጤት እንደሆነችው ሁሉ በልማድ እናጣት ዘንድ የተሰጠችን የልማድ ልምድ ነች !

ሰው ልማድ ነው!
መሬት የልማድ ምኩራብ ናት! ሰማይ የዓይን የሰመመን ልማድ ነው!

"ሁሉም ነውሮች መጥፎ ነገሮች በሙሉ የልማድ ውጤት ይሆኑ ዘንድ ነው!"

መልካም ነገሮች ፈጥረን የለመድናቸው ሳይሆኑ ከመልካሙ ዓለም ስለመልካም እንድንለምዳቸው የተገበሩልን ግሩም ሎሌዎች ናቸው

ምንም ነገር ራሱ በምንም የልማድ ሀቅ ነው

"ሰው የልማድ ውጤት ነው !!!!"

@geez_mulat

ግዕዝ ሙላት