Get Mystery Box with random crypto!

በማላውቀው ሀገር ጥሎኚ የማውቀው ሰው ፣ መንገዴን በሙሉ የውሃ ኑሮ አረገው፣ ____ @gee | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹



በማላውቀው ሀገር
ጥሎኚ የማውቀው ሰው ፣

መንገዴን በሙሉ
የውሃ ኑሮ አረገው፣

____
@geez_mulat
@geez_mulat

ግዕዝ ሙላት