Get Mystery Box with random crypto!

ልጠብቅሽ አደል??... እየጠበቅሁሽ ነው ራሴን ከጭስ ላይ ከሲጋራ አርቄ የያዝኩትን ቂም ሁል በ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ልጠብቅሽ አደል??...

እየጠበቅሁሽ ነው
ራሴን ከጭስ ላይ ከሲጋራ አርቄ የያዝኩትን ቂም ሁል በይቅርታ ፍቄ
ያኔ አንች ስትሄጅ
የተጣላሁትን ራሴን ታርቄ
ትመጫለሽ አደል ልጠብቅሽ ስቄ? ነው ወይስ ቀርተሻል?
ያሳለፍነው ጊዜ ቀመሩ ጠፍቶሻል? ከነመፈጠሬ እኔን ረስተሻል?
ቢሆንም ቅጠሪኝ እመጣለሁ በይኝ
ግድ የለም የኔ ውድ ቅጠሪኝ ባትመጭም
ልቡን ለተቀማ
በቃላት ከመሞት
ዘላለም መጠበቅ ሳይሻል አይቀርም
ትመጫለሽ አይደል???
@peom_by_peom

by belaya