Get Mystery Box with random crypto!

ዓለም ላይ የተረዳውት' ማንበብ ዘመናዊነት አይደለም' አለማንበብም ዘመናዊነት አይደለም' ምክንያቱም | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

ዓለም ላይ የተረዳውት" ማንበብ ዘመናዊነት አይደለም" አለማንበብም ዘመናዊነት አይደለም" ምክንያቱም ነገሮች ሚመዘኑት ዓለም በምትቀርፃችሁ ሀሳብ ልክ ነውና ዘመናዊነትን ምታለብሰው... ስለወሲባዊ መፅሓፍ ማንበብ ዓለም ልትደግፍ ትችላለች ምክንያቱም አንባቢ በሚል ሀሳብ "ስሜት አማኚ "ለማድረግ ስለምትሻ !!.
አላነበባችሁም ወይም ምንም ሳታውቁ ዓለምን ተቀበላችሁ ማለት ዘመናዊነት አያሸልምም ነጥቡ እዚህ ላይ ነው ለነፍስ እና ለህሊና ሚያረካ ነገር ማንበባችሁ ደግሞ ለዓለም ዘመናዊ አያሰኛችሁም..!
ለዛ ነው ሁሉም ያነባል ማንም የዓለም ህዝብ ያነባል ግን ለህሊና እና ለመንፈስ ማረፊያ ሆኖት አያውቅም ስለስሜት መፅሓፍ እያነበብን በሙቀት እና በጥልቅ ወሲብ ሀሳብ ከተወሰድን ምኑን የህሊና እረፍት አገኜን ሊባል ነው ???...ተቅበዝባዥ ሆነናል !!!


@geez_mulat