Get Mystery Box with random crypto!

ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

የቴሌግራም ቻናል አርማ gasha_tube — ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ
የቴሌግራም ቻናል አርማ gasha_tube — ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ
የሰርጥ አድራሻ: @gasha_tube
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.79K
የሰርጥ መግለጫ

News & Entertainment Channel
⭕️በቅርቡ በethio sat የቴሌቪዥን ስርጭታችንን ልንጀምር ዝግጁነታችንን ጨርሰናል⭐️
#በዚ_ቻናል_ያዘጋጀንላቹ_ፕሮግራሞች ።
➠ ዜናዎች ➠ መዝናኛዎች
➠ አስገራሚ ታሪኮች ➠ ስለ ጤናዎ አዳዲስ መረጃዎች
➠ የቢዝነስ አሳቦች ➠ አነቃቂ ምክሮች
➠የቴክኖሎጂ ዜናዎች
➠ ኢትዮጵያዊ የሆኑ እሴቶች በየቀኑ ለእናንተ
እናቀርባለን

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-02-23 11:46:33
ዘመኑን የሚመጥኑ ብራንድ የሆኑ ምንፅሮች በተመጣጣኝ ዋጋ አመጣንላቹ 0995418100

ከዘነጡም አይቀር በነዚ ምንፅሮች ነዉ
ቢፈልጉ በስጦታ ከፈለጉም ደሞ ለራሱ ገዝተዉ አዉኑኑ ዝንጥ ይበልቦት
       በተጨማሪም  ደሞ
ብራንድ  የሴቶች #ሰሀቶች
ብራንድ #ሽቶዎች፣

◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤
ለቤተሰብዎ 
ለፍቅር ጓደኛዎ
ለዘመድዎ
በስጦታ መልክ መስጠት ይችላሉ ◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤
ያናግሩን
       ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝
            𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑
     https://t.me/+bdkQvCg6KfY2ZTg0
       https://t.me/+bdkQvCg6KfY2ZTg0

እኛን ማግኘት ከፈለጉ ከታች ባለው inbox ወይም ደውለው ማናገር ይችላሉ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
          𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓     
     𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0995418100
                       0995418100
              
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
     አድራሻችን
Adress 22 ke golagol wede bole emiwesdew menged mercato italano
225 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 19:45:28 ያልተማረ አያልፍም!

“ችግሮች ሊያስተምሯችሁ ወደ ሕይወታችሁ የመጡበትን ትምህርት እስክትማሩና እስኪገባችሁ ድረስ ችግሮቹ ከሕይወታችሁ አይሄዱም” እየደጋገማችሁ የምትጎዱበትንና ተስፋ የምትቆርጡበትን የሕይወት ችግርና ፈተና አስቡት እስቲ ፡፡ ይህ ችግር እየደጋገመ ብቅ የሚለው ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ችግሮች ተከስተው ከእነዚያ ሁኔታዎች ማግኘት የሚገባችሁን ትምህርት በመማር ስላላለፋችሁ ነው ፡፡

የሚያጋጥሟችሁ አስቸጋሪ ሁኔታዎች የሚያደርጉላችሁ ትልቁ ውለታ እስከወዲያኛው የምትጠቀሙበትን ትምህርት አግኝታችሁ የማለፋችሁ ጉዳይ ነው ፡፡ በሌላ አገላልጽ ፣ ትምህርት አግኝታችሁ ያለፋችሁበት ችግር የሚሰብራችሁና ተስፋ የሚያስቆርጣችሁ ችግር ሳይሆን የሚያጠነክራችሁና ወደፊት እንድትራመዱ የሚያደርጋችሁ ችግር ነው ፡፡ ከችግራችሁ ተገቢውን ትምህርት ያለማግኘታችሁ ምልክቶች ፡- ተመሳሳይ ችግር ውስጥ እየደጋገሙ መገኘት ፤ በተመሳሳይ ችግር ከዚህ በፊት በተጎዳንበት መልክ ወይም ከዚያ በበለጠ ሁኔታ መጎዳት ፤ እንደገና እንዳንጎዳ በሚል ፍርሃት ተመሳሳይ ነገር አለመሞከር ፤ ለደረሰብን ችግር ሰውን መውቀስና ሃላፊነትን አለመውሰድ ።

ከችግሮቻችሁ ተገቢውን ትምህርት እስካገኛችሁ ድረስ ወደሚቀጥለው የእድገት ደረጃ ማለፋችሁ አይቀርምና በርቱ!
═════════❁✿❁ ═════════
ሶሻል ሚዲያ ያገኘነውን እውቀት ለሌላውም የምናደርስበት የመረጃ ቋጥ ነውና ይህን ጹሁፍ ካነበባችሁት በኋላ ለሌላውም እንዲደርስ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!!!
@gasha_tube
@gasha_tube
260 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 20:54:52
ብሪታኒያ ውስጥ ነው፤ አንዲት ሴት አውራ-ጎዳና ላይ እርቃኗን ስትንጎራደድ
ትቆዪና መንገድ ዳር ቆመው ተሳፋሪ ከሚጠብቁ ታክሲዎች ወደ አንዱ ዘው ብላ ትገባለች።

የገባችበት ታክሲ ቻይናዊ ሹፌርም ግራ በመጋባትና በመገረም ከራስ ፀጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ በጥያቄ ስሜት መላልሶ ማየት ይጀምራል። አጅሪት ግን ምንም ያልተፈጠረ በማሥመሰል መሄድ የምትፈልግበትን ተናግራ እንዲንቀሳቀስ በዓይኗ ምልክት ትሰጠዋለች።

ቻይናዊው ታክሲ ሹፌር ግን ያልተመለሠለት ጥያቄ ነበርና አሁንም ከእግር እስከራሷ መላልሶ ማየቱን
ይቀጥላል። ይኼኔ ቆንጂት በሷ ብሶ በስጨት እንደማለት እያደራረጋት "ልብስ
ያልለበሰች ሴት አይተህ አታውቅም???" ብላ ታፈጥበታለች።

ቻይናዊው ባለታክሲ ግን እንዲህ በማለት በትህትና መለሠ....... "የኔ እህት... እኔ ግራ ተጋብቼ የማይሽ እርቃንሽን መሆንሽ ገርሞኝ ሳይሆን... ለአገልግሎቴ ልትከፍዪኝ የሚገባኝ ገንዘብ የቱጋ እንዳለሽ ጥያቄ ስለሆነብኝ ነው።"
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
አየህ ወንድሜ... በዚህች ዓለም ስትኖር ልክ እንደቻይናዊው ታክሲ-ሹፌር ማተኮር ያለብህ ስለሚመለከትህ ጉዳይ ብቻ ነው። ስለማያገባህ ጉዳይ ስትፈተፍት በመዋልና በማደር በራስህ ህይወት ላይ የምትጨምረው ምንም
ዓይነት ጠቃሚ ነገር የለም። አቅምህ እስከቻለው ለሌሎች መልካምን አድርግ የሌሎችን ግላዊ ህይወት ግን ለባለቤቶቹ ተውላቸው።
@gasha_tube
192 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 14:41:00
ታፈቅራታለ አይደለ ታዲያ ምን ትጠብቃለ አዉኑኑ አስደስታት እንጂ
#ዘመናዊ እና Brand የሆኑ ሰሀቶች በተመጣጣኝ ዋጋ አስገብተናል #ከእጇ መዳፍ ላይ ሰሀቱን በማየትክ ብቻ ኩራት እንዲሰማት ተደርጎ ስለተሰራ ሁሌም ምቾት ይሰማታል

#ፍቅርን ሳትናገር በደምብ እንዲገለፅልክ ከፈለክ አዉኑኑ አናግረን

#ፍቅርክን ለዘላለሙ በልቧ አኑር

#ፍቅርክን ለፍቅሰኛክ ብቻ ሳይሆን  ለእናትክ ለእህትክ እንዲሁም ለጉአደኞችክም በቀላሉ ግለፅላቸዉ፣

#ዝንጥ ያሉ እቃዎችን ለማግኘት እኛን ያናግሩን ።



▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
    ተጨማሪ አገልግሎቶች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#ማንኛውም የቤት እቃዎችን እኛ ጋር ማግኘት ይችላሉ

#ምንም አይነት እቃ ይሁን እርሶ ብቻ ያሻዋትን ይዘዙን በአጭር ቀን እቃዎ ከጆ ይገባል ፣

#ቦርሳ ፣#ጫማ ፣ #ቀበቶ ፣ #ሰአት ፣ #አልባሳት ፣ #የመዋቢያ #እቃዋች ፣ #ላፕቶፖች ፣ #ስማርት #ስልኮች ፣ ሌሎችም ..
    
ያናግሩን

     የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን!!
ስልክ 0928025669

       ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝
            𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑
     @Sina_market_channel
     @Sina_market_channel
     @Sina_market_channel
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
          𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓     
     𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @ethio_alibaba_team
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
221 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 20:09:53
* “መፀሀፍን የሚያነብ ሰው በህይወት ውጣ ውረዱ አያማርርም። ሠዎች ለምን ጎዱኝ፣ ለምንስ አያስቡልኝም ብሎም ሌሎችን አይወቅስም። ከሌሎች ጋርም አይቀያየምም ምክንያቱም መፀሀፍ የሚያነብ ሰው ለራሱ ስኬትና ደስተኛነት ራሱ ብቁ ነውና ከሌሎች ምንም ስለማይጠብቅ።”(ባሮው)
* “ዛሬ ላይ ያለህ ማንነት የዛሬ አምስት አመት ከሚኖርህ ማንነት ጋር ፍፁም ለውጥ ሳይኖረው ተመሳሳይ ነው። ግን በነዚህ አመታቶች ውስጥ መፀሀፎችን ካነበብክ አዎ! ከአሁኑ ይልቅ የዛሬ አምስት አመት የተሻለ ማንነት ይኖርሃል።”

              (ቻርሊጃንሥ)
@gasha_tube
359 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 21:58:09
#በዝናብ_ውስጥ1ሳለህ_ጥለውህ_የሄዱትን_አስታውስ

ይህ ሰው፣ ንፋስ የቀላቀለ ዝናብ ከመዝነቡ በፊት ከፈረሱ ጋር እየሰራ ነበር። ሆኖም መብረቅ የቀላቀለ ዝናብ መዝነብ ሲጀርም ሁሉም ጥላ ፈልጎ ተጠለለ።

አዎ ሰውየው ፈረሱን ጥሎ አልሸሸም። ዝናብ እየዘነበበት ፈረሱን አቅፎ ቆመ። በሃይለኛ ዝናብ ውስጥ አብረው ቆሙ።

ዝናቡ ሲያባራ፣ በዙሪያው የነበሩ ሰዎች  በግርምት ሲመለከቱት አስተዋል፤

ልብን በሚያሞቅ ፈገግታ ውስጥ ሆኖም እንዲህም አላቸው "እርሱ እኔ በምፈልገው ጊዚያት ጥሎኝ አልሄደምና፣ አሁን እንዴት ተችሎኝ ጥዬው እሸሻለሁ "

በዝናብ ውስጥ ሳለህ ጥለውህ ያልሄዱትን አስታውስ፣ ጸሃይ ስትወጣልህማ ሁሉም ይወድሃል።

@gasha_tube
263 views𝗕𝗶𝗹𝗹𝗶𝗼𝗻𝗮𝗶𝗿𝗲𝘀 𝗕𝗲𝗿𝗲𝗸𝗲𝘁 𝗚𝗲𝗻𝗲𝗻𝗲 , 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 21:23:49
#ለሕዝቤ_ባካፍል_ይሻለኛል

ሴኔጋላዊው አጥቂ ሳዲዮ ማኔ በአመት እስከ አስር ሚልዮን ዶላር ያህል ያገኛል። እናም ጋዜጠኞች በእጁ የያዘውን የተሰበረ ሞባይል አይተው፣ ምነው አዲስ መግዛት አቅቶህ ነው ብለው ቢጠይቁት ምላሹ ይህ ነበር

"ስለምን አስር ፌራሪ ያስፈልገኛል? ሃያ የአልማዝ ሰዓቶች እና ሁለት ጀት ምን ይሰራልኛል? ይህን ማድረጌስ ለአለም ምን ይጠቅማታል።

ርቦኝ ያውቃል፤ በክሰል ማውጫ ውስጥ ሰርቼ አውቃለሁ፣ ጫማ አጥቼ በባዶ እግሬም እግር ኳስን ተጫውቻለሁ። እናም አሁን ህዝቤን መርዳት እችላለሁ።

ትምህርት ቤት መገንባትን እመርጣለሁ፤ ለተራቡት ባበላ፣ ለታረዙት ባለብስ ይሻላል። በአገሬ ሴኒጋል ስታዲየም፣ ትምህርት ቤት ገንብቻለሁ። በዛም ላሉ ደሃ ቤተሰቦች ሁሉ በየወሩ 70 ዩሮ እንዲደርሳቸው አድርጌያለሁ።

ውድ መኪና፣ የቅንጦት ቤት ምንም አያደርግልኝም። ካገኘሁት ጸጋ፣ ጥቂትም ቢሆን ለህዝቤ ባካፍል ይሻለኛል"

@gasha_tube
478 views𝗕𝗶𝗹𝗹𝗶𝗼𝗻𝗮𝗶𝗿𝗲𝘀 𝗕𝗲𝗿𝗲𝗸𝗲𝘁 𝗚𝗲𝗻𝗲𝗻𝗲 , 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 22:22:47
#ደስ_የሚል_በቀል!



እልህ ይዞህ ያውቃል? የሚንቁህና የበታችነት እንዲሰማህ የሚያደርጉህ ሰዎች ህይወትህን የቀን ጨለማ አድርገውት ያውቃሉ አይደል?

እሳትን ስትፈልግ ንብረት ለማውደም ትጠቀምበታለህ ስትፈልግ ደግሞ ምግብ ታበስልበታለህ፤ ታዲያ ለናቁህ ሰዎች ማንነትህን ለማሳየት ጠንክረህ ሰርተህ ራስህን ለውጠህ በስኬትህ የያዘህን እልህ ለምን አትወጣም?! የምድራችን ጣፋጭ በቀል በናቁህ ፊት የሚያስከብር ስኬት መጎናፀፍ ነው!

የናቁህን ምንም እንደማታመጣ የሚያስቡትን ጊዜው ሲደርስ ማንነትህን ታሳያቸዋለህ

ዶ/ር ምህረት ደበበ
@gasha_tube
664 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 21:59:21
የሆነ ሰው ያለ አግባብ የወሰደብህን ገንዘብ አንድ ቀን ሊመልስልህ ይችላል፤ የወሰደብህን ጊዜ ግን መቼም አይመልስልህም።
+++

እድሜ ጊዜ ነው። ሰው ሞተ የሚባለውኮ ጊዜው ሲያልቅ ነው። ጊዜ ሲረዝም እድሜ ሲያልቅ ደግሞ ሞት ነው። ሞት መራራ ከሆነ ምነው የጊዜ መባከን ቢያንስ ሕመም አይሆንብንም? ሰው ቀጥሮህ ሲቀር ከእድሜህ እየቀነሰብህ ነው።
የሆነ ሰው ያለ አግባብ የወሰደብህን ገንዘብ አንድ ቀን ሊመልስልህ ይችላል፤ የወሰደብህን ጊዜ ግን መቼም አይመልስልህም።

አንድ ሊቅ እንዳለው
"ለሰው የም
ሰጠው ትልቁ ስጦታህ ጊዜ ነው።" እንዴት? የሰጠኸው ጊዜ ከእድሜህ ላይ የተቀንሰ ነውና።
#ሰበዝ -ገፅ 156
በዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ**
@gasha_tube
1.1K views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 21:08:05
ሁሉም ሲናገር ያን ጊዜ ዝም በሉ !

« እናንተ ተማሪዎች ናቸሁ። አርቆና አቅርቦ የሚያይ ዓይን ፣ እያጠለለ የሚሰማ ጆሮ ፣ ያየውንና ያደመጠውን ደግሞ የሚጠይቅ በሚዛናዊነት የሚተነትን የሠለጠነ አእምሮ ያስፈልጋችኋል።

ስኬታማ ሰዎች አእምሯቸውን የመቆጣጠር አቅም ያላቸው ናቸው ። ከአንደበታችሁ ይልቅ ጆሮዎቻቸሁ ክፍት መሆንን መልመድ አለባቸው ። በሰማችሁት ሳይሆን በተናገራችሁት ነገር ሰው ታስቀይማላችሁ። የልቡና ስፋት ሳይሆን የምላስ መርዘም አገር ያጠፋል። ሁሉም ሲናገር ያን ጊዜ ዝም በሉ ። በጸጥታችሁ ሰላም ይፈጠራል። ልሰማ ባይ በበዛበት ስፍራ አድማጭ ሁኑ። በዝምታ ውስጥ ያለ ያስተውላል። በልባቸው የምታስቡትን ፣ በአንደበታችሁ ፣ የምታናገሩትን በድርጊታችሁ የምትገልጹትን ለይታችሁ እወቁ ።

በገዛ ጥረታችሁ ከእነዚህ ሦስት ነገሮች የምታገኙት በምክንያታዊ ስሌት ነው አስቡ ። በጉዟችሁ በስተመጨረሻ የአስተሳሰባችሁን ፣ የአነጋገራችሁን ፣ የድርጊታችሁን በፍሬ ታገኛላችሁ ። »
የልቡና ስፋት ሳይሆን የምላስ መርዘም አገር ያጠፋል !

Yonas Zewde
@gasha_tube
189 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ